ክፍል ሁለት፡ የመተንፈሻ ሥርዓት ክፍሎች የጤና ችግሮች (Respiratory problems)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

Course Content

ምዕራፍ አሥራ ሁለት ፡ በመተንፈሻ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Respiratory problems)

  •   12. በመተንፈሻ ሥርዓት  ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Respiratory problems) 

ምዕራፍ አሥራ ሦስት ፡ የጉንፋን በሽታ (Common cold)

ምዕራፍ አሥራ አራት : የአፍንጫ መድማት ወይም ነስር (Epistaxis)

ምዕራፍ አሥራ አምሥት : በኢፒግሎቲስ ክፍል ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Epiglottitis)

ምዕራፍ አሥራ ስድስት : በጎሮሮ ውስጥ የመገል መጠራቀም ( peritonsillar abscess /retropharyngeal abscess)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት : የአፍንጫ እና የጎሮሮ መገናኛ ክፍል መዘጋት ወይም መደፈን ( choanal atresia)

ምዕራፍ አሥራ ስምንት : የባዕድ አካል ወደ መተንፈሻ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ መግባት ( foreign body aspirations)

ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : በማንቁርት ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Laryngitis)

ምዕራፍ ሃያ : በማንቁርት እና በአየር መውረጃ ቧንቧ ውስጥ የሚፈጠር ብግነት ( Croup, Laryngotracheitis, Laryngotracheobronchitis)

ምዕራፍ ሃያ አንድ : የፑልሞናሪ የደም ዝውውር ሥርዓት በደም መርጋት ስብርባሪ መዘጋት (Pulmonary thromboembolism)

ምዕራፍ ሃያ ሁለት : በሳንባ ሽፋን መካከል የሚገኘው የሳንባ ሽፋን ፈሳሽ መጠን መጨመር (Pleural effusion)

:ምዕራፍ ሃያ ሦስት : በሳንባ ሽፋኖች መካከል በሚገኘው ክፍተት ውስጥ አየር መግባት (Pneumothorax)

ምዕራፍ ሃያ አራት ፡ የካርቦን ሞኖኦክሳይድ መመረዝ (carbon monoxide poisoning)

ምዕራፍ ሃያ አምሥት : የኦክስጂን እና የካርቦንዳይኦክሳይድ ልውውጥ በሚከናወንባቸው የሳንባ ክፍሎች ውስጥ የፈሳሽ መከማቸት (pulmonary edema)

ምዕራፍ ሃያ ስድስት : በፑልሞናሪ የደም ዝውውር ወስጥ የሚፈጠር የደም ግፊት መጠን መጨመር ( Pulmonary hypertension/ PH)

ምዕራፍ ሃያ ሰባት : በፑልሞናሪ የደም ዝውውር ሥር ዓት ውስጥ ከሚፈጠር የግፊት መጠን መጨመር ጋር በተገናኘ በግራ የልብ ክፍል ውስጥ የሚከሰት የልብ ድካም ወይም ኮርፑልሞናሌ ( Cor pulmonale )

ምዕራፍ ሃያ ሥምንት ፡ በመተንፈሻ ሥርዓት ከፍሎቸ ወስጥ በሚገኙ ሴሎች ላይ የሚገኙ የሲሊያ ክፍሎች ተግባራቸውን በሚገባ ማከናወን አለመቻል (Primary ciliary dyskinesia)

ምዕራፍ ሃያ ዘጠኝ : ደም የቀላቀለ አክታ (Hemoptysis

ምዕራፍ ሰላሳ ፡ በፑልሞናሪ ካፒላሪሶች ላይ ከሚፈጠር የብግነት ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Acute Respiratory Distress Syndrome / ARDS)

ምዕራፍ ሰላሳ አንድ : ከአለርጂ ጋር በተገናኘ በአፍንጫ ውስጥ የሚፈጠር ብግነት ( Allergic rhinitis)

ምዕራፍ ሰላሳ ሁለት : ከአለርጂ ጋር ያልተገናኘ በአፍንጫ ውስጥ የሚፈጠር ብግነት (Nonallergic rhinitis)

ምዕራፍ ስላሳ ሦስት : በጎሮሮ ውስጥ የሚገኙ የሊምፍ ዕጢዎች ዕብጠት ወይም በመጠን መጨመር ( adenoid hypertrophy)

ምዕራፍ ሰላሳ አራት : በአፍንጫ አካባቢ በሚገኙ ሳይነሶች ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Sinusitis)

ምዕራፍ ሰላሳ አምሥት ፡ በአፍንጫ እና በአፍንጫ አካባቢ በሚገኙ ሳይነሶች ውስጥ የሚፈጠሩ ፖሊፖች (Nasal polyps)

ምዕራፍ ሰላሳ ሥድስት : ከሳንባ የሚወጣውን አየር የሚገድቡ ስር የሰደዱ በመተንፈሻ ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ( chronic obstructive pulmonary diseases/ COPD)

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet