የጨጓራ ተግባር እና በጨጓራ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Gastric : Physiology and Disorders
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የጨጓራ ተግባር እና በጨጓራ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Gastric : Physiology and Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ጨጓራ ተግባር እና በጨጓራ ውስጥ ሊክሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ጨጓራን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. ጨጓራ (Stomach)
-
1. ጨጓራ (Stomach)
00:00 -
1.1. በጨጓራ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የተለያዩ ተግባራትን የሚያከናውኑ ሴሎች (Gastric cells)
00:00 -
1.2.. በጨጓራ ሴሎች የሚመረቱ ወይም በጨጓራ ሴሎች ላይ ተጸዕኖ የሚያሳድሩ ኢንዛይሞች ፣ ሆርሞኖች እና ኬሚካሎች (Hormones, enzymes and chemical produced by and gastric cells or affecting gastric cells)
-
1.2.1. ሃይድሮክሎሪክ አሲድ (hydrochloric acid / HCl)
00:00 -
1.2.2. ፕሮስታግላንዲን (prostaglandins / PGE2 and PGI2)
00:00 -
1.2.3. ፔፕሲኖጂን (Pepsinogen
00:00 -
1.2.4. ኢንትሪንሲክ ፋከተር (Intrinsic factor / IF)
00:00 -
1.2.5. ባይካርቦኔት (Bicarbonate)
00:00 -
1.2.6. የጋስትሪን ሆርሞን (Gastrin hormone)
00:00 -
1.2.7. የገረሊን ሆርሞን (Ghrelin)
00:00 -
1.2.8. ሂስታሚን ሆርሞን (Histamine)
00:00 -
1.2.9. ግሉካጎን ዓይነት አንድ ፔፕታይድ ሆርሞን (Glucagon like peptide -1 / GLP)
00:00 -
1.2.10. የኢንሱሊን ሆርሞን እንዲመረት እና የጨጓራ ግድግዳ መኮማተር እንዲቀንስ የሚያደረግ ሆርሞን (Gastric inhibitory peptide GIP)
00:00