በቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይማሩ

በሥነ ጤና የትምህርት እና ስልጠና ማዕከል በየትኛውም የዓለም ክፍል ወስጥ ሆነው በቀላል አቀራረብ ስለጤና እና የሕክምና ሳይንስ ለመማር ለሚፈልጉ በየትኛውም የዕድሜ እና የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሰዎች እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ ዛሬውኑ ቤተሰብ በመሆን የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ዕውቀትዎን በማሳደግ መተኪያ የማይገኝለትን የእርስዎን እና የቤተሰብዎን ጤና በሳይንሳዊ ዕውቀት ላይ ተመርኮዘው መጠበቅ እና መንከባከብ ይጀምሩ። የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ዕወቀቱን ለማሳደግ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ፣ ሞያቸውን በዕውቀት ለማሳደግ ለሚፈልጉ በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠኑ የጤና ባለሞያዎች ፣ የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ትምህርት ለሚያጠኑ ወይም ወደፊት ማጥናት ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን ዕወቅት እንዲያገኙ የተለያዩ ትምህርቶችን እና ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል። እርስዎ በሚገኙበት ደርስን የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ዕወቀትዎን የላቀ ደረጃ ላይ ለማድረስ ዝግጁ ሆነን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን። ቤተሰብ ሆነው በቤትዎ ፣ በሥራ ቦታ ወይም በማንኛውም በሚመችዎት ሥፋራ ላይ ሆነው ዕውቀትን ይሸመቱ። በዕውቀት ላይ ተመስርተው በጤናዎ ላይ ይውስኑ። 

ስለ ሥነ ጤና

በየትኛውም ሥፍራ እና ሆኔታ ውስጥ ሆነው በጥራት የቀረበ የሕክምና ትምህርት ለማግኘት ይፈልጋሉ?

መልሶዎት አዎ ከሆነ ድረ ገጻችን በየትኛውም የዓለም ክፍል ውስጥ ሆነው ስለጤና እና የጤና ሳይንስ ለመማር ለሚፈለጉ በየትኛውም የዕድሜ እና የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሰዎች እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ ዛሬውኑ ቤተሰብ በመሆን የጤና ሳይንስ ዕውቀቶን በማሳደግ መተኪያ የሌለውን የእርሶዎን እና የቤተሰቦዎን ጤና በሳይንሳዊ ዕውቀት ላይ ተመርኮዘው መንከባከብ ይጀምሩ። ። የሕክምና ሳይነስ ዕወቅቱን ለማሳድግ ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው፣  ሙያቸውን በዕውቀት ለማሳደግ ለሚፈልጉ በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች ፣ የጤና ትምህርት ለሚያጠኑ ተማሪዎች እንዲሁም ወደፊት የጤና ሳይንስ ለማጥናት ለሚፈልጉ ሰዎች  የሚያስፈልጋቸውን ዕውቅት እንዲያጋኙ የተለያዩ ትምህርቶችን እና ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል።

ከዋና ዋና የሕክምና እና የጤና ሳይንስ ጽንሰ ሐሳቦች ጀምሮ እስከ ልዩ ልዩ የሕክምና ዘርፎች ድረስ በጥራት እና በጥልቀት የተዘጋጁ ትምህርቶችን እና ስልጠናዎችን እንሰጣለን።  ዛሬውኑ  በመመዝገብ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ እውቀትዎን በማሳደግ  በዋጋ የማይተመነውን የእርስዎን እና የቤተሰብዎን ጤና ለመጠበቅ እና ለመንከባከብ  የሚያስችልዎትን በቂ ዕውቀት ይሸምቱ። 

የተመረጡ ኮርሶች

1000
ተማሪዎች
20
አስተማሪዎች
350
ኮርሶች

ልዩ ቅናሾችን እና አዳዲስ ኮርሶችን ማግኘት ይፈልጋሉ? በኢሜይል እናሳውቆታለን

ለመማር በቀላሉ ይመዝገቡ

የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ዕውቀትዎን በማሳደግ በሳይንሳዊ ዕውቀት ላይ በመመርኮዝ በዋጋ በማይተመነው በእርስዎ እና በቤተሰብዎ ጤና ላይ ውሳኔ መስጠት ይችሉ ዘንድ የሥነ ጤና የትምህርት እና ስልጠና ማዕከልን ይቀላቀሉ። የድረ ገጻችን ዛሬ ቤተሰብ በመሆን በሕክምና ሳይንስ ዓለም ውስጥ ገብተው በጤና እና በሕክምና ሳይንስ ዕውቀት አህምሮዎን ያበልጽጉ። ጤናዎን በተመለከተ በትክክለኛ ሳይንስ እና መረጃ ላይ ተመስርተው ጤናዎን ይንከባከቡ ፣ ጤናዎን ይጠብቁ። ከምንም ነገር በላይ ቅድሚያ ጤና ነውና አሁኑኑ በመወሰን እና በመመዝግብ ስለጤናዎ ትምህርት እና ስልጠናን ይሽምቱ።