የካንሰር ዓይነቶች እና የሕክምና መንገዶች (Cancers: Types and Treatment)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ካንሰር አፈጣጠር እና የካንሰር ዓይነቶች እንዲሁም የተለያዩ የካንሰር ዓይነቶችን ለማከም በጥቅም ላይ መዋል ስለሚችሉ የሕክምና መንገዶች አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ካንሰር አፈጣጠር ፣ የካንሰር ዓይነቶች ፣ ካንስር መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች ፣ ከካንሰር መፈጠር ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለማወቅ የሚያስችል እውቀትን እና ግንዛቤን በማዳበር ጤናን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔን መስጠት የሚያስችል ብቃት እንዲፈጠር ማገዝ ነው። በተጨማሪም ለተለያዩ የካንሰር ዓይነቶች በጥቅም ላይ ስለሚወሉ የመከላኪያ እና የሕክምና መንገዶች እንዲሁም የካንሰር ሕክምናን ተከትሎ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች እና የጤና ችግሮች (complications) በቂ እወቀት ለመፍጠር መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በፍጥነት በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ተገቢውን ሕክምና ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን እንመክራለን።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በመቀበል እንዲተገብሩ እናሳስባለን።
What Will You Learn?
- ሴሎች (Cells)
- የዘረ መል ወይም የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል (Deoxyribonucleic acid /DNA)
- ሴሎች ለሚፈጠርባቸው ጫና የሚሰጡት ምላሽ (Cellular adaptation)
- የሴሎች የመራባት ሁደት (Cell cycle)
- ከቁጥጥር ውጭ በሆነ የሴሎች መራባት የተነሳ የሚፈጠር ዕድገት (Tumor)
- ከእደገኛ የሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ዕድገት (Malignant tumor)
- የሳንባ ካንሰር ( Lung cancer)
- በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ የሚከሰት ዕብጠት ወይም ካንሰር (Esophageal cancer)
- የጨጓራ ካንሰር (Gastric cancer)
- የትልቁ አንጀት እና የዓይነ ምድር ማከማቻ ክፍል ካንሰር (Colorectal cancer)
- በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠር ካንሰር (Pancreatic cancer)
- በጉበት ውስጥ የሚፈጠር ካንሰር (Hepatocellular carcinoma)
- በሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር (Cancer of the biliary tracts)
- የደም ካንሰሮች (Blood cancers)
- የጡት ካንሰር (Breast ca)
- የማሕፀን ግድግዳ ካንሰር (Uterine cancer)
- የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ( Cervical cancer)
- የእንቁልጢ ካንሰር ( Ovarian cancers)
- የቆለጥ ካንሰር (Testicular cancers)
- የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር (Prostate cancer)
- የአንጎል ክፍሎች ካንሰሮች (Brain cancers)
- የአጥንት ካንሰሮች (Bone cancers)
- የቆዳ ካንሰሮች (Skin cancers)
Course Content
ምዕራፍ አንድ : ሴሎች (Cells)
-
1. ሴሎች (Cells)
00:00 -
1.1. የሴል መሰረታዊ እውነታዎች (Cells theory)
00:00 -
1.2. የሴል ክፍሎች (Organelles)
00:00 -
1.2.1. የሴል ሽፋን ወይም ወይም ፕላዝማ ሜምብሬን (Cell membrane)
00:00 -
1.2.2. ሳይቶፕላዝም (Cytoplasm)
00:00 -
1.2.3. ኒዩክለስ (Nucleus)
00:00 -
1.2.4. ራይቦሶም (Ribosome)
00:00 -
1.2. 5. ኢንዶፕላዝሚክ ሪቲኮለም (Endoplasmic reticulum)
00:00 -
1.2.6. ጎልጂ ቦዲ (Golgi body / Golgi apparatus /Golgi complex)
-
1.2.7. ማይቶኮንድሪያ (Mitochondria)
00:00 -
1.2.8. ቫኪዩሎች (Vacuoles)
00:00 -
1.2.9. ላይሶሶም (Lysosomes)
00:00 -
1.2.10. ማይክሮፊላመንቶች (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules
00:00 -
1.2.11. ሴንትሪኦሎች (Centrioles)
00:00 -
1.2.12. ሲሊያ (cilia) እና ፍላጄላ (flagella)
00:00 -
1.3. በሴሎች ውስጥ የሚከናወኑ ኬሚካላዊ ሂደቶች (Biochemistry)
ምዕራፍ ሁለት ፡ የዘረ መል ወይም ዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል (Deoxyribonucleic acid / DNA)
-
2. የዘረ መል ወይም ዲ ኤን ኤ (Deoxyribonucleic acid / DNA) ሞለኪዩል
00:00 -
2.1. ኑክሊኦሳይዶች እና ኑክሊኦታይዶች (Nucleosides and nucleotides)
00:00 -
2.2. የዲ ኤን ኤ ባህሪያት (DNA Structure rules )
00:00 -
2.3. በኒዩክለስ ውስጥ የዲ ኤን ኤ የሚገኝበት ቅርጽ (Shape of DNA)
00:00
ምዕራፍ ሦስት: ሴሎች ለሚፈጠርባቸው ጫና የሚሰጡት ምላሽ (Cellular adaptation)
-
3. ሴሎች ለሚፈጠርባቸው ጫና የሚሰጡት ምላሽ (Cellular adaptation)
00:00 -
3.1. የሴሎች በመጠን መጨመር (Hypertrophy)
00:00 -
3.2. የሴሎች በቁጥር መጨመር (Hyperplasia)
00:00 -
3.3. የሴሎች በመጠን መቀነስ (Atrophy)
00:00 -
3.4. የሴሎች የቅርጽ ፣ የባህሪ እና የተግባር ለውጥ ወይም ወደ ሌላ የሴል ዓይነት መቀየር (Metaplasia)
00:00
ምዕራፍ አራት ፡ የሴሎች መራባት ሁደት (Cell cycle)
-
4. የሴሎች መራባት ሁደት (Cell cycle)
00:00 -
4.1. በሴል የመራባት ሁደት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ፕሮቲኖች (Cell cycle regulatory proteins)
00:00 -
4.2. ለሴል መራባት የመዘጋጃ ክፍለ ግዜ (Interphase / Preparation for division)
-
4.2.1. ለመራባት የሚያስፈልጉ የሴል ክፍሎች የሚሰሩበት ክፍለ ግዜ (G -1 phase)
-
4.2.2. የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ወደ ሁለት የሚባዛበት ወይም የሚራባበት ክፍለ ግዜ (DNA synthesis / S phase)
00:00 -
4.2.3. የዲ ኤን ኤ እና ሌሎች ለሴል የሚያስፈልጉ ነገሮች በትክክል መሰራታቸው የሚራገግጥበት ክፍል ጊዜ (G -2 phase)
00:00 -
4.3. የኒዩክለስ ለሁለት መካፈል እና የሳይቶፕላዝም ለሁለት መካፈል (Mitosis / M and Cytokinesis)
00:00
ምዕራፍ አምሥት: ከቁጥጥር ውጭ በሆነ የሴሎች መራባት የተነሳ የሚፈጠር ዕደገት (Tumor)
-
5. ከቁጥጥር ውጭ በሆነ የሴሎች መራባት የተነሳ የሚፈጠር ዕደገት ( Tumor)
00:00 -
5.1. የሴሎች የመራባት ችሎታ (Capability of cell proliferation)
00:00 -
5.2. በሴሎች የመራባት ሁደት ውስጥ የቴሎመሬስ ኢንዛይም ተግባር (Telomerase enzyme)
00:00 -
5.4. በጤነኛ ሴሎች እና በካንሰር ሴሎች መካከል የሚታይ ለውጥ (Changes in cancer cells)
00:00 -
5.3. በዲ ኤን ኤ ወይም በጂን ላይ የሚፈጠር ለውጥ በሴሎች የመራባት ሂደት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ (Gene mutations)
00:00 -
5.5. ከቁጥጥር ውጭ የሴሎች መራባት የተነሳ ለሚፈጠር ዕድገት መፈጠር አጋላጭ የሚሆኑ ሁኔታዎች (Risk factors for tumorigenesis)
00:00 -
5.5.1. በሴሎች የመራባት ሂደት ላይ ተፅዕኖ በሚያሳድሩ ፕሮቲኖች ላይ የሚፈጠር ለውጥ እና የሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት (Cell cycle regulatory genes mutation and tumorigenesis)
00:00 -
5.5.2. ለካንሰር መከሰት ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ኬሚካሎች እና ቶክሲኖች (Carcinogenic Chemicals / toxins)
00:00 -
5.5.3. ለካንሰር መከሰት ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ጨረሮች (Radiation and development of cancer)
00:00 -
5.5.4. ለካንሰር መፈጠር አጋላጭ ሊሆኑ የሚችሉ ኢንፌክሽኖች (Infections and cancer development)
00:00 -
5.5.5. የበሽታ መካላከል አቅም መቀነስ እና ካንሰር (Immunosuppression and cancer)
00:00 -
5.5.6. ሆርሞኖች እና ካንሰር (Hormones and cancer development)
00:00
ምዕራፍ ሥድስት: ከእደገኛ የሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ዕድገት (Malignant tumor / Neoplasm)
-
6. ከሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት (Malignant tumors/ Cancers)
00:00 -
6.1. የሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራበት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ዕድገት ወይም የካንሰር አፈጣጠር (Tumor development)
00:00 -
6.1.1. በሴሎች ላይ ወይም ውስጥ የሚገኙ ተቀባዮችን በማነቃቃት የሴሎች መራባትን የሚያቀላጥፉ ሆርሞኖች ፣ ኬሚካሎች ወይም ፕሮቲኖች (Growth Factor/Hormones /Ligands)
00:00 -
6.1.2. በሴሎች ሽፋን ወይም በሴል ውስጥ የሚገኙ የሆርሞኖች ፣ የኬሚካሎች ወይም የፕሮቲኖች ተቀባዮች (Growth factor /hormone /ligand receptors)
00:00 -
6.1.3. በሴሎች ሽፋን ላይ ወይም በሴል ውስጥ ከሚገኙ ተቀባዮች ላይ መልዕክትን ወደ የዲ ኤን ኤ ክፍል አነቃቂዎች (TF) የሚያደርሱ ሞለኪዩሎች (Signaling molecules / cascade)
00:00 -
6.1.4. የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩልን በማነቃቃት ፕሮቲን እንዲሰራ የሚያደርጉ ፕሮቲኖች (Transcription factors)
00:00 -
6.1.5. በሴሎች የመራባት ሂደት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ፕሮቲኖች (Cell cycle regulatory proteins)
00:00 -
6.1.6. በሴሎች መካከል የሚኖረው ግንኑኝነት ወይም መነካካት ላይ የሚፈጠር ለውጥ (Loss of contact inhibition)
00:00 -
6.1.7. የቴሎመሬስ ኢንዛይም እንዲመረት በሚያደርገው ጂን ላይ የሚፈጠር ለውጥ (TERT /Telomerase Reverse Transcriptase expression)
00:00 -
6.2. ከሴሎች ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ መራባት የተነሳ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ መሰራጨት (Metastasis)
00:00 -
6.3. ከአደገኛ የሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ለውጦች እና ምልክቶች (Signs and symptoms of malignant tumors)
00:00 -
6.4. አደገኛ የሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባትን ለማወቅ የሚደርረጉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
6.4.1. የካንሰር ሴሎችን ዘረ መል ወይም ከካንሰር ሴሎች የሚለቀቁ ፕሮቲኖችን ለመለየት የሚደረጉ ምርመራዎች (Cancer Molecular Testing)
00:00 -
6.4.2. በካንሰር ከተጠቃው ክፍል በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Biopsy)
00:00 -
6.5. በብዛት የሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች (Common malignant tumors)
00:00 -
6.6. የካንሰር ደረጃ (Cancer staging)
00:00
ምዕራፍ ሰባት ፡ የሳንባ ካንሰር (Lung cancer)
-
7. የሳንባ ካንሰር (Lung cancer)
-
7.1. ለስንባ ካንሰር አጋላጭ የሆኑ ሁኔታዎች (Risk factors for Lung cancer)
-
7.2. የሳንባ ካንሰር ዓይነቶች (Types of lung cancers)
-
7.2.1. ባለትንሽ ሴል ያልሆኑ የሳንባ ካንሰር ምድብ ውስጥ የሚካተቱ የሳንባ ካንሰሮች (None Small Cell Lung Cancer / NSCLC)
-
7.2.2. ሆርሞኖችን እና ኬሚካሎችን ሊያመርቱ የሚችሉ የሳንባ ካንሰሮች ምድብ ውስጥ የሚካተቱ ከሚችሉ የሳንባ ካንሰሮች (Lung neuroendocrine tumors)
-
7.3. ከሳንባ ካንሰር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
7.4. የሳንባ ካንሰር መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
7.5. የሳንባ ካንሰርን ለማከም የሚረዱ የህክምና መንገዶች (Treatment)
-
7.5.1. የፀረ ካንሰር ወይም የኬሞቲራፒ መድኃኒት (Chemotherapy)
-
7.5.2. የካንሰር ሴሎችን በተለየ ሆኔታ በማወደም የሚሰጥ ሕክምና (Targeted therapy)
-
7.5.3. የሰውነት የበሽታ መከላኪያ አቅም ለመጨመር የሚሰጥ ሕክምና (Immunotherapy)
-
7.5.4. የጨረር ሕክምና ( radiation therapy) (Radiation therapy)
-
6.5.5. የቀዶ ጥገና ሕክምና (Surgery)
-
7.6. የሳንባ ካንሰር የመፈጠር ዕድልን ለመቀነስ ወይም በቅድመ ምርመራ ለማወቅ የሚረዱ መንገዶች (Prevention)
-
7.6.1. ሲጋራ ማጤስን ማቆም (Smoking cessation)
-
7.6.2. የሳንባ ካንሰርን የቅድመ ምርመራ (Lung ca screening)
-
7.7. በሳንባ ካንሰር ለተጠቁ በሽተኞች እና ለቤተሰቦቻቻው የሚደረጉ ድጋፎች (Support for patient and family)
ምዕራፍ ሰባት ፡ የካንሰር ሕክምና (Treatment of malignant tumors)
-
7. የካንሰር ሕክምና (Treatment of malignant tumors)
00:00 -
7.1. የቀዶ ጥገና ሕክምና (Surgery)
00:00 -
7.2. የጨረር ሕክምና (Radiation therapy)
00:00 -
7.3. የካንሰር ሴሎችን የመራባት ሂደት የሚገድቡ መድኃኒቶችን በመጠቀም የሚሰጥ ሕክምና ወይም የኬሞቴራፒ ሕክምና (Chemotherapy)
00:00 -
7.4. የሰውነት የበሽታ መከላኪያ አቅምን የሚጨምሩ መድኃኒቶችን በመጠቀም የሚሰጥ የካንሰር ህክምና (Immunotherapy)
00:00 -
7.5. በቀጥታ የካንስር ሴሎችን ለይቶ ለማውደም የሚረዳ ህክምና (Targeted therapy)
00:00 -
7.6. የሆርሞን የካንሰር ሕክምና (Hormone / Endocrine therapy)
00:00
ም ዕራፍ ሥምንት ፡ የምግብ መውረጃ ቧንቧ ካንሰር (Esophageal cancer)
-
8. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ የሚከሰት ዕብጠት ወይም ካንሰር (Esophageal cancer)
-
8.1. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ የሚከሰት ካንሰር (Esophageal cancer) መንስሄ ወይም አጋላጭ ሁኔታዎች (Etiology and risk factors)
-
8.2. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ ከሚከሰት ካንሰር (Esophageal cancer) ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical features)
-
8.3. የምግብ መውረጃ ቧንቧ ካንሰር (Esophageal cancer) መፈጠሩን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnostics)
-
8.4. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ ለሚከሰት ካንሰር (Esophageal cancer) የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment)
ም ዕራፍ ዘጠኝ ፡ የጨጓራ ካንሰር (Gastric / Stomach cancer)
-
9. የጨጓራ ካንሰር (Gastric cancer)
-
9.1. ለጨጓራ ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
9.2. ከጨጓራ ካንሰር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
9.3. የጨጓራ ካንሰር መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
9.4. ለጨጓራ ካንሰር የሚስጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
9.5. ከጨጓራ ካንሰር ወይም ለጨጓራ ካንሰር ከሚደረግ ሕክምና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications)
-
9.5.1. የጨጓራ ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ መሰራጨት (Metastatic gastric ca)
-
9.5.2. የሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ለጨጓራ ካንሰር ሴሎች ከሚሰጠው ምላሽ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች ( Paraneoplastic syndrome)
ምዕራፍ አሥር ፡ በጉበት ውስጥ የሚፈጠር ካንሰር (Hepatocellular carcinoma)
-
10. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ዕብጠቶች (Hepatic tumors)
-
10.1. ከጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር (Hepatocellular carcinoma /HCC)
-
10.1.1. ከጉበት ሴሎች ለሚነሳ የጉበት ካንሰር መንስሄ እና አጋላጭ ሁኔታዎች (Etiology and Risk factors)
-
10.1.2. ከጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር መፈጠር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical features)
-
10.1.3. ከጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር መፈጠርን ለማወቅ በጥቅም ላይ የሚውሉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
10.1.4. ከጉበት ሴሎች የሚነሳ ካንሰርን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
10.1.5. ከጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰርን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች (Prevention of HCC)
-
10.2. በጉብት ውስጥ ከሚገኙ የደም ቧንቧዎች የሚነሳ ካንሰር (Hepatic angiosarcoma)
-
10.3. በጉበት ውስጥ ከሚገኙ የሊምፎሳይት የነጭ የደም ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር ወይም በጉበት ውስጥ የሚፈጠር ሊምፎማ (Primary hepatic lymphoma)
-
10.4. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ቸር የጉበት አብጠቶች (Benign hepatic tumors)
ምዕራፍ አሥራ አንድ፡ በሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር (Cancer of the biliary tracts)
-
11. በሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር (Cancer of the biliary tracts)
-
11.1. ከሃሞት ፈሳሽ ቧንቧ የሚነሳ አደገኛ እብጠት ወይም ካንሰር (Cholangiocarcinoma)
-
11.2. የሃሞት ፈሳሽ ከረጢት ካንሰር (Gallbladder cancer)
-
11.3. የሃሞት ፈሳሽ ቧንቧ እና የጣፊያ ቧንቧ ከትንሹ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል ጋር ከሚገናኙበት የሰውነት ክፍል ላይ የሚነሳ ካንሰር (Ampullary cancer)
ምዕራፍ አሥራ ሁለት፡ በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠሩ ካንሰሮች (Pancreatic cancer)
-
12.1 በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠር ካንሰር (Pancreatic cancer)
-
12.1.1. ለጣፊያ ካንስር መፈጠር አጋላጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
12.1.2.ከጣፊያ ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊፈጠሩ ከሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical features)
-
12.1.3. የጣፊያ ካንሰር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
12.1.4. ለጣፊያ ካንሰር የሚሰጠው ህክምና (Treatment)
-
12.2. የጣፊያ ካንስርን ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications)
-
12.3. በጣፊያ ውስጥ የተለያዩ ሆርሞኖችን ከሚያመርቱ ሴሎች የሚነሱ የካንሰር ዓይነቶች (Pancreatic neuroendocrine tumors (PNETs)
-
12.3.1. ኢንሱሊን ከሚያመርቱ የጣፊያ ሴሎች የሚነሱ እብጠቶች (Insulinomas)
-
12.3.2. የግሉካጎን ሆርሞን ከሚያመርቱ የጣፊያ ሴሎች የሚነሱ ካንሰሮች (Glucagonomas)
-
12.3.3.የሶማቶስታቲን ሆርሞን ከሚያመርቱ የጣፊያ ሴሎች የሚነሱ እብጠቶች (Somatostatinomas)
-
12.3.4. የጋስትሪን ሆርሞን ከሚያመርቱ የጣፊያ ሴሎች የሚነሳ እብጠት (Gastrinoma)
-
12.3.5. የአንጀትን ግድግዳ እንዳይኮማተር የሚያደርጉ ሆርሞኖችን ከሚያመርቱ የጣፊያ የሚነሱ ካንሰሮች (Vasoactive intestinal poly peptide producing tumors)
ምዕራፍ አሥራ ሦስት: ከትልቁ አንጀት እና ከዓይነ ምድር ማከማቻ የአንጀት ክፍል ላይ የሚነሳ ካንሰር (Colorectal cancer)
-
13. የትልቁ አንጀት እና የዓይነ ምድር መከማቻ የአንጀት ክፍል ካንሰር (Colorectal cancer)
-
13.1. ከትልቁ አንጀት እና ከዓይነ ምድር ማከማቻ ክፍል ላይ የሚነሱ ካንሰሮች አፈጣጠር (Colorectal cancer / CRC development)
-
13.1.1. ቀስ በቀስ ወይም በሂደት የሴሎችን ከቁጥጥር ውጭ መራባት ተከትሎ በሚፈጠር የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ወይም ጂን ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የትልቁ አንጀት ካንሰር (Chromosomal Instability Pathway)
-
13.1.2. በቀኝ እና በግራ በኩል በሚገኙ የዲ ኤን ኤ ክፍሎች (DNA helices) መካከል የሚፈጠር የኑክሌኦታይድ አለመጣጠምን (Nucleotide mismatch) ለመጠገን በሚረዳ የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ወይም ጂን ላይ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ካንሰር (Microsatellite instability pathway in colon cancer)
-
13.1.3. የሳይቶሲን ኑዩክሌኦታይድን ተከትሎ የጉአኒን ኑዩክሌኦታይድ በተደጋጋሚ በሚመጣበት የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ክፍል ወይም ጂን (CpG island) ላይ የሚፈጠር ለውጥ (Hypermethylation phenotype pathways in colon cancer)
-
13.1.4. የሳይክሎኦክሲጄኔስ ሁለት ኢንዛይም በከፍተኛ መጠን መመረት (Cyclooxygenase 2 /COX 2)
-
13.2. በትልቁ አንጀት እና በዓይነ ምድር የአንጀት ክፍል ላይ ለሚነሱ ካንሰሮች አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for colorectal cancer)
-
13.3. በትልቁ አንጀት እና በፊንጢጣ የአንጀት ክፍል ላይ ለሚነሱ ካንሰሮች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
13.4. ከትልቁ አንጀት እና ከዓይነ ምድር ማከማቻ ክፍል ላይ የሚነሱ ካንሰሮች ደረጃ (Staging)
-
13.5. ከትልቁ አንጀት እና ከዓይነ ምድር ማከማቻ የትልቁ አንጀት ክፍል ለሚነሳ ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Colorectal cancer treatment)
-
13.5.1. የቀዶ ጥገና ሕክምና (Surgery)
-
7.5.2. የፅረ ካንሰር ወይም የኬሞቴራፒ ሕክምና (chemotherapy)
-
13.5.3. የካንሰር ሴሎችን ወይም ለካንሰር ሴሎች መራባት የሚያስፈልጉ ነግሮችን የሚያጠቁ የበሽታ መከላኪያ ፕሮቲኖችን በመጠቀም የሚሰጥ የካንሰር ሕክምና (Targeted therapy)
-
13.5.4. የጨረር ሕክምና (Radiation therapy)
-
13.6. ከትልቁ አንጀት እና ከዓይነ ምድር ማከማቻ የትልቁ አንጀት ክፍል ለሚነሱ ካንሰሮች ከሚሰጥ ሕክምና በኋላ የሚደረግ የሕክምና ክትትል (Follow up)
-
13.7. የትልቁ አንጀት ካንሰር መፈጠሩን ወይም መሰራጨቱን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Colorectal cancer investigation)
-
13.8. የትልቁ አንጀት ካንሰር መፈጠሩን በቅድመ ምርመራ ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Colorectal cancer screening)
-
13.8.1. በዓይነ ምድር ውስጥ ከሰውነት የሚወገደውን የደም ወይም የቀይ የደም ሴሎች ለመለየት የሚረዳ ምርመራ (Fecal immunochemical test / FIT)
-
13.8.2. የትልቁ አንጀትን ፣ የሲግሞይድ እና የዓይነ ምድር የወሰጠኛ ክፍሎችን ለማየት የሚረዳ ምርመራ የኮሎኖስኮፒ ምርመራ (Sigmoidoscopy)
-
7.7.3. የትልቁ አንጀትን የወሰጠኛ ክፍሎችን ለማየት የሚረዳ ምርመራ የኮሎኖስኮፒ ምርመራ (Colonoscopy)
-
13.9. የትልቁ አንጀት ወይም ከዓይነ ምድር ማከማቻ ክፍል የሚነሳ ካንሰርን በቅድመ ምርመራ ለማወቅ ምርመራ የሚደርግላቸው ሰዎች (Indications for colorectal screening)
-
13.10. የትልቁ አንጀት ካንሰር መከላኪያ መንገዶች ( Prevention methods)
ምዕራፍ አሥራ አራት ፡ የደም ካንሰሮች (Blood cancers)
-
14. የደም ካንሰሮች (Blood cancers)
-
14.1. የደም ሴሎች አፈጣጠር (Development of blood cells)
-
14.2. የደም ሴል ካንሰር ዓይነቶች (Types of Blood cancers)
-
14.2.1. በአጥንት መቅኔ ውስጥ የሚገኙ የነጭ የደም ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ እንዲራቡ የሚያደርጉ የነጭ የደም ሴል ካንሰሮች ወይም ሉኪሚያ (Leukemia)
-
14.2.1.1. ወደ ሊምፎሳይት ከሚቀየሩ የነጭ ደም ሴሎች ምንጭ የሚነሳ የነጭ የደም ሴል ካንሰር (Acute Lymphocytic Leukemia / ALL)
-
14.2.1.2. ከሊምፎሳይት ሴሎች የሚነሳ የደም ካንሰር (Chronic Lymphocytic Leukemia / CLL)
-
14.2.1.3. ከሊምፎሳይት ውጭ ወደ ሌሎች የነጭ ደም ሴሎች ከሚቀየሩ የደም ሴሎች ምንጭ የሚነሳ የነጭ የደም ሴል ካንስር (Acute Myelogenous Leukemia/AML)
-
14.2.1.4. ሊምፎሳይት ያልሆኑ ተግባራቸውን ለመከወን የበቁ የነጭ የደም ሴሎች ቁጥር እንዲጨምር የሚያደርግ የደም ሴል ካንሰር (Chronic Myeloid Leukemia / CML)
-
14.3. ለሉኪሚያ የደም ካንሰር የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment of leukemia)
-
14.3.1. የደም ሴል ምንጭ ሴሎች ንቅለ ተከላ ሕክምና (Stem cell transplantation)
-
14.4. በሊምፍ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚገኙ የሎምፎሳይት ሴሎች የሚነሳ የደም ካንሰር ወይም ሊምፎማ (Lymphoma)
-
14.4.1. የኦጅኪን ሊምፎማ (Hodgkin’s lymphoma)
-
14.4.2. የኦጅኪን ሊምፎማ መንስሄ (Causes and risk factors)
-
14.4.3. ከኦጅኪን ሊምፎማ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
14.4.4. የኦጅኪን ሊምፎማ መከሰትን ለማወቅ የሚደረጉ የምርምራ መንገዶች (Diagnostics)
-
14.4.5. የኦጅኪን ሊምፎማ የካንሰር ደረጃ (Hodgkin lymphoma staging)
-
14.4.6. የኦጅኪን ሊምፎማ ሕክምና (Treatment)
-
14.5. ኦጅኪን ያልሆነ ሊምፎማ (Non Hodgkin’s lymphoma)
-
14.5.1. ለኦጅኪን ያልሆነ ሊምፎማ መፈጠር አጋላጭ የሆኑ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
14.5.2. ኦጅኪን ያልሆነ ሊምፎማ ጋር በተገናኘ ሊክሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
14.5.3. ኦጅኪን ያልሆነ ሊምፎማ መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ ምርመራዎች (Diagnostics)
-
14.5.6. ኦጅኪን ያልሆነ ሊምፎማ ደረጃ (Staging)
-
14.5.6. ኦጅኪን ያልሆነ ሊምፎማ የሚሰጥ ሕክምና (Treatment)
-
14.6. የአጥንት መቅኔ የደም ሴሎችን በሚፈለገው ደረጃ እና ቁጥር ማምረት እንዳይችል የሚያደርግ የደም ካንሰር (Myelodysplastic Syndrome / MDS)
-
14.6.1. የአጥንት መቅኔ የደም ሴሎችን በሚፈለገው ደረጃ እና ቁጥር ማምረት እንዳይችል የሚያደርግ የደም ካንሰር MDS) መንስሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Causes and risk factors)
-
14.6.2. የአጥንት መቅኔ የደም ሴሎችን በሚፈለገው ደረጃ እና ቁጥር ማምረት እንዳይችል የሚያደርግ የደም ካንሰር (MDS) ጋር በተገኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
14.6.3. የአጥንት መቅኔ የደም ሴሎችን በሚፈለገው ደረጃ እና ቁጥር ማምረት እንዳይችል የሚያደርግ የደም ካንሰር (MDS) መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
14.6.4. የአጥንት መቅኔ የደም ሴሎችን በሚፈለገው ደረጃ እና ቁጥር ማምረት እንዳይችል የሚያደርግ የደም ካንሰር (MDS) የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
14.7.7. ከደም ሴሎች ምንጭ (myeloid stem cells) የሚነሱ የነጭ እና የቀይ የደም ሴሎች እንዲሁም የፕሌትሌት ቁጥር በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር ሊያደርጉ የሚችሉ ካንሰሮች (Myeloproliferative disorder)
-
14.7.7.1. የቀይ የደም ሴሎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር የሚያደርግ የደም ካንሰር (Polycythemia vera)
-
14.7.7.2. በአጥንት መቅኔ ውስጥ ከደም ሴሎች ውጭ ከሚገኙ የሴሎች አያያዥ ክፍሎች (connective tissues) የሚነሳ የደም ካንሰር (myelofibrosis)
-
14.7.7.3. የፕሌትሌት ቁጥር በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር የሚያደርግ የደም ካንሰር (Essential thrombocythemia)
-
14.7.8 የመልቲፕል ማይሎማ (Multiple myeloma)
-
14.7.8.1. ከመልቲፕል ማይሎማ የደም ካንሰር መከሰት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
14.7.8.2. መልቲፕል ማይሎማ የደም ካንሰር መክሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
14.7.8.3. መልቲፕል ማይሎማ የደም ካንሰርን ለማከም የሚረዱ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
14.8. የኔዩትሮፊል የደም ሴሎች መጠን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ (Neutropenia)
ምዕራፍ አሥራ አምሥት፣ የጡት ካንሰር (Breast cancer)
-
15. የጡት ካንሰር (Breast cancer)
-
15.1. ለጡት ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for breast cancer)
-
15.2. የጡት ካንሰር ዓይነቶች (Types of breast cancer)
-
15.2.1. ከጡት ወተት አመላላሽ ቧንቧዎች የሚነሳ ሥር ያለሰደደ የጡት ካንሰር (Ductal carcinoma in situ)
-
15.2.2. ከጡት ወተት አመላላሽ ቧንቧዎች የሚነሳ ሥር የሰደደ የጡት ካንሰር (Invasive ductal carcinoma)
-
15.2.3. ከወተት አመንጭ ዕጢዎች የሚነሳ ሥር ያለሰደደ የጡት ካንሰር (Lobular carcinoma in situ)
-
15.2.4. ከወተት አመንጭ ዕጢዎች የሚነሳ ሥር የሰደደ የጡት ካንሰር (Invasive lobular carcinoma)
-
15.2.5. በፍጥነት የሚያደግ እና የብርትኳን ልጣጭ የሚመስል የጡት ቆዳ ለውጥ የሚያስከትል የጡት ካንሰር (Inflammatory breast cancer)
-
15.2.6. በጡት ጫፍ አካባቢ የሚያሳክክ ፣ የሚቀላ እና የሚቆስል የጡት ቆዳ የሚያስከትል የጡት ካንሰር ወይም የፓጄት የጡት በሽታ (Paget’s disease of the breast)
-
15.2.7. በጡት ውስጥ የተቀመጠ ሥጋ የሚመስል ዕብጠት የሚያስከትል የጡት ካንሰር (Medullary breast cancer)
-
15.3. ከጡት ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊክሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
15.4. የጡት ካንሰር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
15.4.1. የአልትራሳውንድ ምርመራ (Ultrasound)
-
15.4.2 . የማሞግራፊ ምርመራ (Mammography)
-
15.4.3. በቀጭን መርፌ ከጡት ውስጥ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Fine Needle Aspiration / FNA)
-
15.4.4. በትልቅ መርፌ ከጡት ውስጥ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Core needle biopsy / CNB)
-
15.4.5. በቀዶ ጥገና ከጡት በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Surgical biopsy)
-
15.5.6. በካንሰር ሴሎች ሽፋን ላይ የሚገኙ የሆርሞን ወይም ፕሮቲን ተቀባዮችን ለመለየት የሚደረግ ምርመራ (Biomarkers)
-
15.5.7. የጡት ካንሰር ደረጃ (Breast cancer staging)
-
15.5.8. ለጡት ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና ዓይነቶች (Breast cancer treatment)
-
15.5.8.1. የቀዶ ጥገና ሕክምና (Surgery)
-
15.5.8.2. የጨረር ሕክምና (Radiation therapy)
-
15.5.8.3. የፀረ ካንሰር ወይም የኬሞቲራፒ ሕክምና (Chemotherapy)
-
15.5.8.4. የሆርሞኖችን ተግባር የሚገድቡ መድኃኔቶችን በመጠቀም የሚደረግ የጡት ካንሰር ሕክምና (Hormone therapy)
-
15.5.8.5. በሴሎች ጂን ላይ የሚፈጠሩ ለውጦችን ወይም በካንሰር ሴሎች ላይ የሚገኙ ተቀባዮችን የሚገድቡ መድኃኒቶች (Targeted therapy)
ምዕራፍ አሥራ ስድስት: የማሕፀን ግድግዳ ካንሰር (Endometrial cancer)
-
16. የማሕፀን ግድግዳ ካንሰር (Endometrial cancer)
-
16.1. የማሕፀን ግድግዳ ካንሰር ዓይነቶች (Types of endometrial cancer)
-
16.2. ለማሕፀን ግድግዳ ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
16.3. የማሕፀን ካንሰር መፈጠር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
16.4. የማሕፀን ካንሰር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Treatment)
-
16.5. የማሕፀን ግድግዳ ካንሰር ሕክምና (Treatment)
ምዕራፍ አሥራ ሰባት፡ የማሕፀን ጫፍ ካንሰር (Cervical cancer)
-
17. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር (Cervical cancer)
-
17.1. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች (Screening)
-
17.2. በማሕፀን ጫፍ ላይ ለሚታዩ ለውጦች የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment of precancerous lesions)
-
17.3. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ዓይነቶች (Types of cervical cancer)
-
17.4. ከማሕፀን ካንሰር መፈጠር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
17.5. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ሕክምና (Treatment)
-
17.5. የማሕፀን ጫፍ ካንሰርን መከላከል (Prevention)
ምዕራፍ አሥራ ስምንት: የእንቁልጢ ካንሰር (Ovarian cancer)
-
18. የእንቁልጢ ካንሰር (Ovarian cancer)
-
18.1 ለእንቁልጢ ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for ovarian cancer)
-
18.2. የእንቁልጢ ካንሰር ዓይነቶች (Types of ovarian cancer)
-
18.3. ከእንቁልጢ ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
18.4. የእንቁልጢ ካንሰርን ለመለየት ወይም ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
18.5. ለእንቁልጢ ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና ዓይነቶች (Treatment)
ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ: የቆለጥ ካንሰር (Testicular cancer)
-
19. የቆለጥ ካንሰር (Testicular cancer)
-
19.1. ለቆለጥ ካንሰር መከሰት አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
19.2. የቆለጥ ካንሰር ዓይነቶች (Types of testicular cancers)
-
19.2.1. ከጀርም ሴሎች የሚነሳ የቆለጥ ካንሰር (Germ cell tumors)
-
19.2 1.1. የሰሚኖማ የቆለጥ ካንሰሮች (Seminomas)
-
19.2.1.2. ስሜኖማ ያልሆነ የቆለጥ ካንሰር (Non seminoma)
-
19.2.1.2.1. ዋና የመራቢያ አካል ወይም ቆለጥ እንዲፈጠር ከሚያደርጉ ሴሎች የሚነሳ የቆለጥ ካንሰር (Embryonal carcinoma)
-
19.2.1.2.2. ወደ ሦስቱም የሰውነት የሴል ዓይነቶች ከሚቀየሩ ሴሎች የሚነሳው የቆለጥ ካንሰር (Teratoma)
-
12.2.1.2.3. የኮሪዮካርሲኖማ የቆለጥ ካንሰር (Testicular choriocarcinoma)
-
19.2.1.2.4. የዮክ ሳክ የቆለጥ ካንሰር (Yolk sac tumor)
-
19.1.3. ከጀርም ሴል ውጭ ከሚገኙ ሌሎች ሴሎች የሚነሳ የቆለጥ ካንሰር (None germ cells tumors)
-
19.1.3.1 ከሌይዲግ ሴሎች የሚፈጠር የቆለጥ ካንሰር (Leydig cells tumors)
-
19.1.3.2. ከሴርቶላይ ሴሎች የሚፈጠር የቆለጥ ካንሰር (Sertoli cells tumors)
-
12.1.4. ሌሎች በቆለጥ ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ካንሰሮች (Other cancers in testis)
-
19.3. ከቆለጥ ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
19.4. የቆለጥ ካንሰር ደረጃ (Staging)
-
19.5. ለቆለጥ ካንሰር የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment)
ምዕራፍ ሃያ: የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር (Prostate cancer)
-
20. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር (Prostate cancer)
-
20.1. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
20.2. ከፕሮስቴት ዕጢ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
20.3. ከፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር መከሰቱን ለማወቅ ሊደረጉ የሚችሉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
20.3.1. በፕሮስቴት ዕጢ የሚመረተው ፕሮቲን (Prostate Specific Antigen/ PSA)
-
20.3.2. በዓይነ ምድር መውጫ በኩል ጣትን በማስገባት የሚደረግ ምርመራ (Digital rectal examination /DRE)
-
20.3.4. የፕሮስቴት ዕጢ ከፍሎችን ለመለየት የሚረዳ የኤም አር አይ ምርመራ (mpMRI)
-
20.3.3. የሽንት ምርመራ (Urinalysis)
-
20.3.5. በዓይነ ምድር መውጫ በኩል የሚደረግ የአልትራሳውንድ ምርመራ (Rectal U/S)
-
20.3.6. ከፕሮስቴት ዕጢ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ የኢስቶፓቶሎጂ ምርመራ (Biopsy)
-
20.4. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ደረጃ (Staging)
-
120.5. ለፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
20.5.1. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰሩን መከታተል (Watchful waiting)
-
20.5.2. የተለያዩ ምርመራዎችን በማድረግ የፕሮስቴት ዕጢ ካንስርን መከታተል (Active surveillance)
-
20.5.3. የአንድሮጂን ሆርሞን መመረትን ወይም ተግባርን ለመገድብ የሚረዱ ሕክምናዎችን መጠቀም (Androgen deprivation)
-
20.5.4. የአንድሮጂን ሆርሞን መመረትን የሚቀንሱ እና የአንድሮጂን ሆርሞን ተቀባዮችን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች (Androgen antagonists)
-
20.5.5. የጨረር ሕክምና (Radiation)
-
20.5.6. በቀዶ ጥገና የፕሮስቴት ዕጢን ከሰውነት የማስወገድ ሕክምና (Radical Prostatectomy)
-
20.5.7. የፀረ ካንሰር ወይም የኬሞቴራፒ ሕክምና (Chemotherapy)
-
20.5. 8. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ቅድመ ምርመራ (Screenings)
ምዕራፍ ሃያ አንድ ፡ በአንንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች ( Brain tumors)
-
21.1. በአንንጎል ውስጥ የሚገኙ ሴሎች (Brian cells)
-
21.2. በአንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ እብጠቶች (Brain tumors)
-
21.3. በአንጎል ውስጥ ከሚገኙ ሴሎች የሚነሱ የአንጎል ዕብጠቶች (Primary brain tumors)
-
21.4. በአንጎል ውስጥ የሚከሰቱ ዕብጠት ዓይነቶች (Types of brain tumors)
-
21.4.1. አስትሮሳይቶማ (Astrocytoma)
-
21.4.1.1. ፓይሎሲቲክ አስትሮሳይቶማ (Pilocytic astrocytoma)
-
21.4.1.2. በቀላሉ የሚሰፋፋ አስትሮሳይቶማ (Diffuse astrocytoma)
-
21.4.1.3. በቀላሉ የሚሰራጭ አስትሮሳይቶማ (Anaplastic astrocytoma)
-
21.4.1.4.በፍጥነት በማደግ ሞትን የሚያስከትል አስትሮሳይቶማ (Glioblastoma multiforme)
-
21.4.1.5 ከጭንቅላት ነርቭ II ወይም ኦፕቲክ ነርቭ ላይ የሚነሳ አስትሮሳይቶማ (Optic glioma)
-
21.4.1.6. በአንጎል ግንድ ክፍል ውስጥ ከሚገኙ የግሊያል ሴሎች የሚነሳ ዕብጠት (Brainstem glioma)
-
21.4.2. ኦሊጎዴንድሮግላይኦማ (Oligodendroglioma)
-
21.4.3. ኢፔንዲሞማ (Ependymoma)
-
21.4.4. ሜዱሎብላስቶማ ( Medulloblastoma)
-
21.4.5. ከራኒዩፋሪንጂኦማ (Craniopharyngioma)
-
21.4.6. በፒኒአል ዕጢ ውስጥ የሚነሳ ዕብጠት (Pineal gland tumor)
-
21.4.7. ኤማንጂኦብላስቶማ (Hemangioblastoma)
-
21.4.8. በማዕከላዊ የነርቭ ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠር ሊምፎማ (Primary CNS lymphoma)
-
21.4.9. ስችዋኖማ (Schwannomas)
-
21.5. በልጆች ላይ የሚከሰቱ በአንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Common brain tumors in children)
-
21.6. በአዋቂዎች ላይ የሚከሰቱ በአንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Common brain tumors in adults)
-
21.7. ከሌሎች የሰውነት ክፍሎች ወደ አንጎል በመሰራጨት በአንጎል ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (brain metastasis / Secondary brain tumor)
ምዕራፍ ሃያ ሁለት፡ በአጥንት ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Bone tumors)
-
22. የጡንቻ እና የአጥንት ሥርዓት (Musculoskeletal system)
-
22.1. በአጥንት ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Bone tumors)
-
22.1.1. ቸር የአጥንት ዕብጠቶች (Benign bone tumors)
-
22.1.1.1. ኦስቴኦክላስቶማ (Giant cell tumor / Osteoclastoma)
-
22.1.1.2. ኦስቴኦኮንድሮማ ወይም ከአጥንት ወደ ውጭ አግጠጦ የሚያድግ የአጥንት ዕብጠት (osteochondroma, cartilaginous exocytosis)
-
22.1.1.3. ኢንኮንድሮማ (Enchondroma)
-
22.1.1.4. ኮንድሮብላስቶማ (Chondroblastoma)
-
1.5. በአጥንት መገጣጠሚያ ክፍል ላይ የሚከሰት ኮንድሮማቶሲስ ወይም ሳይኖቪያል ኮድንሮማቶሲስ (Synovial Chondromatosis)
-
22.1.1.6. ኦስቴኦማ (Osteoma)
-
22.1.1.7 ወደ አጥንትነት የማይቀየር ፋይብሮማ (Non-ossifying fibroma)
-
22.1.1.8. ወደ አጥንትነት የሚቀየር ፋይብሮማ ( Ossifying fibroma / Osteofibrous dysplasia)
-
22.1.1.9. የፋይብረስ ዲስፕሌዤያ (Fibrous dysplasia)
-
15.10. በአጥንት ውስጥ ውኋ የቋጠረ ከረጢት እንዲፈጠር የሚያደርግ የአጥንት ቸር ዕብጠት ( Unicameral bone cyst)
-
22.1.1.11. በአጥንት ውስጥ ደም የያዘ ከረጢት እንዲፈጠር የሚያደርግ የአጥንት ቸር ዕብጠት (Aneurysmal bone cysts)
-
22.1.1.12. ወደ አጥንት ክፍሎች ደምን በሚያድርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ የሚፈጠር ዕብጠት (Intraosseous hemangioma)
-
22.1.1.13. በአጥንት ውስጥ ከሚገኙ የላንግርሃንስ ሴሎች ላይ የሚነሳ የአጥንት ዕብጠት (Langerhans cell histiocytosis)
-
22.1.2. አደገኛ የአጥንት ዕብጠቶች ወይም በአጥንት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ካንሰሮች (Malignant bone tumors / Bone cancers)
-
22.2.1.1. ኢዊንግ ሳርኮማ (Ewing sarcoma)
-
22.2.1.2. ኦስቴኦሳርኮማ (Osteosarcoma)
-
22.2.1.3. ኮንድሮሳርኮማ (Chondrosarcoma)
-
22.2.1.4. ኮርድሮማ (Chordoma)
-
12.3. ከሌሎች የሰውነት ክፍሎች ወደ አጥንት የሚሰራጩ ዕብጠቶች ወይም ካንሰሮች (Bone metastasis)
ምዕራፍ ሃያ ሦስት: የቆዳ ቅድመ ካንሰር ዕብጠቶች እና የቆዳ ካንሰሮች (Precancerous skin lesions and skin cancers)
-
23. በቆዳ ውስጥ የሚገኙ ሴሎች (Skin cells)
-
23.1. ከቆዳ ላይ የሚነሱ ዕብጠቶች (Skin tumors)
-
23.2.የቆዳ ቅድመ ካንሰር ዕብጠቶች (Precancerous skin lesion)
-
23.2.1. ሌንቲጎ ማሊግና (Lentigo maligna / LM)
-
23.2.2. አክቲኒክ ኬራቶሲስ (Actinic keratosis / AK)
-
23.2.3. በምላስ እና በአፍ ውስጥ የመንጣት ለውጥ የሚያስከትል የቆዳ ቅድመ ካንሰር (Leukoplakia)
-
23.2.4. በቆዳ ላይ የመቅላት እና የመሻከር ለውጥ የሚያስከትል የቆዳ ቅድመ ካንሰር ዕብጠት ወይም የቦውን በሽታ (Bowen disease)
-
23.2.5. በወንድ ብልት ቆዳ ላይ የሚከሰት የቆዳ ቅድመ ካንሰር ዕብጠት ( Erythroplasia of Query)
-
23.3. በቆዳ ላይ የሚፈጠሩ ካንሰሮች (Skin cancers)
-
23.3.1. የባዛል ሴል ካርሲኖማ (Basal cell carcinoma)
-
23.3.1.1. ለባዛል ሴል ካርሲኖማ መፈጠር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for basal cell carcinoma)
-
23.3.1.2. የባዛል ሴል ካርሲኖማ ዓይነቶች (variants of basal cell carcinoma)
-
23.3.1.3. ከባዛል ሴል ካርሲኖማ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Signs and symptoms)
-
23.3.1.4. የባዛል ሴል ካርሲኖማ መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
23.3.1.5. ለባዝል ሴል ካርሲኖማ በጥቅም ላይ ላይ የሚወሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
23.3.1.6. የባዛል ሴል ካርሲኖማ መፈጠርን መከላከል (Prevention)
-
23.3.2. በቆዳ ላይ የሚፈጠር የስኳመስ ሴል ካርሲኖማ (Cutaneous squamous cell carcinoma)
-
23.3.2.1. በቆዳ ላይ ለሚፈጠር የስኳመስ ሴል ካርሲኖማ አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
23.3.2.2. በቆዳ ላይ ከሚፈጠር የስኳመስ ሴል ካርሲኖማ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
23.3.2.3. የቆዳ ስኳመስ ሴል ካርሲኖማ መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
23.3.2.4. የቆዳ የስኳመስ ሴል ካርሲኖማን ለማከም በጥቅም ላይ የሚወሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
23.3.3. ከሜላኖሳይት ሴሎች የሚነሳ ካንሰር ወይም ሜላኖማ (Melanoma)
-
23.3.3.1. ከሜላኖሳይት ሴሎች የሚነሳ ካንሰር ወይም ሜላኖማ እንዲፈጠር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
23.3.3.2. ከሜላኖሳይት ሴሎች የሚነሳ ካንሰር ወይም ሜላኖማ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
23.3.3.3. ከሜላኖሳይት ሴሎች የሚነሳ ካንሰር ወይም ሜላኖማን ለመለየት በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
23.3.3.4. ለሜላኖሳይት ሴሎች የሚነሳ ካንሰርን ወይም ሜላኖማን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
ማጣቀሻ መጻሐፍት እና ድህረ ገጽ (References)
-
ማጣቀሻ መጻሐፍት እና ድህረ ገጽ (References)