በቤትዎ ሆነው በቀላሉ ይማሩ
በሥነ ጤና የትምህርት እና ስልጠና ማዕከል በየትኛውም የዓለም ክፍል ወስጥ ሆነው በቀላል አቀራረብ ስለጤና እና የሕክምና ሳይንስ መማር ለሚፈልጉ በማንኛወም የዕድሜ እና የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሰዎች እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ ዛሬውኑ ቤተሰብ በመሆን የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ዕውቀትዎን በማሳደግ መተኪያ የማይገኝለትን የእርስዎን እና የቤተሰብዎን ጤና በሳይንሳዊ ዕውቀት ላይ ተመርኮዘው መጠበቅ እና መንከባከብ ይጀምሩ። የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ዕወቀቱን ለማሳደግ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ፣ ሞያቸውን በዕውቀት ለማሳደግ ለሚፈልጉ በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠኑ የጤና ባለሞያዎች ፣ የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ትምህርት ለሚያጠኑ ወይም ወደፊት ማጥናት ለሚፈልጉ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን ዕወቅት እንዲያገኙ የተለያዩ ትምህርቶችን እና ስልጠናዎችን አዘጋጅተናል። እርስዎ በሚገኙበት ደርስን የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ዕወቀትዎን የላቀ ደረጃ ላይ ለማድረስ ዝግጁ ሆነን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን። ቤተሰብ ሆነው በቤትዎ ፣ በሥራ ቦታ ወይም በማንኛውም በሚመችዎት ሥፋራ ላይ ሆነው ዕውቀትን ይሸመቱ። በዕውቀት ላይ ተመስርተው በጤናዎ ላይ ይውስኑ።