የፅንስ እና ሥነ ተዋልዶ ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Reproductive System: Physiology and Disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የፅንስ እና ሥነ ተዋልዶ ሥርዓትን ተግባር እንዲሁም በፅንስ እና በሥነ ተዋልዶ ሥርዓት ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ተግባራት መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱበት ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል። በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
What Will You Learn?
- ዋና የመራቢያ አከላት አፈጣጠር (Gonadal development)
- የህዋሰ ወሊድ አፈጣጠር እና የዕድገት ደረጃዎች (Development of sperm and egg)
- የወንዶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Male reproductive system)
- የሴቶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ( Female reproductive system)
- የወር አበባ ሁደት እና ሂደት (Menstruation cycle)
- እርግዝና ( Pregnancy)
- ከእርግዝና ጋር በተገናኘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች ( Physiologic changes during pregnancy)
- የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
- በእርግዝና ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ሆኔታዎች (Pregnancy related changes)
- የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Antenatal follow up diagnostics)
- በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Considerations during pregnancy)
- የምጥ እና የውልደት ሂደት (Labour and delivery)
- ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
- በአፈጣጠር ሂደት ወቅት የሚፈጠሩ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of sex Development / DSD)
- ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Menstrual disorders)
- ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of the first and second trimester pregnancy)
- በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of the third trimesters pregnancy)
- በምጥ እና በወሊድ ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Problems during labor and delivery)
- በወንድ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of male reproductive system)
- በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of female reproductive system)
- ልጅ መውለድ አለመቻል (Infertility)
- በጡት ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the breast)
- በመራቢያ አካላት ላይ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Tumours of the reproductive system)
Course Content
ምዕራፍ አንድ : ዋና የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of Gonads)
-
1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of Reproductive system)
00:00 -
1.1. የዋና መራቢያ ክፍሎች ወይም የቆለጥ እና የእንቁልጢ አፈጣጠር (Gonads፡ Testis and Ovary development)
00:00 -
ምዕራፍ አንድ ፡ ጥያቄዎች
ምዕራፍ ሁለት : የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of Gametes)
-
2. የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of gametes)
14:29 -
2.1. የወንድ የዘር ፍሬ አፈጣጠር ሂደት ወይም ስፐርማቶጀነሲስ (Spermatogenesis)
20:37 -
2.2 የሴት የዘር ፍሬ አፈጣጠር (Oogenesis)
09:06 -
ምዕራፍ ሁለት፡ ጥያቂዎች
ምዕራፍ ሦስት ፡ የወንድ መራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ( Male reproductive system)
-
3. የወንዶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Male reproductive system)
05:58 -
3.1. ቆለጥ (Testis / Testicles)
00:00 -
3.2. ቫስ ደፈረንስ ወይም ደክተስ ደፈረንስ (Vas Deferens / Ducts Deferens)
00:00 -
3.1. የሰሚናል ቬሲክል ዕጢዎች (Seminal Vesicles)
00:00 -
3.4. የመርጫ ቧንቧ (Ejaculatory ductus)
00:00 -
3.5. የፕሮስቴት ዕጢ (Prostate gland)
00:00 -
3.6. የሽንት መውጫ ቧንቧ (Urethra)
00:00 -
3.7. ቡልቦዩሪትራል ዕጢ (Bulbourethral gland / Cowper gland )
00:00 -
3.8. የቆለጥ መያዣ ከረጢት (Scrotum)
00:00 -
3.9. የወንድ የመራቢያ ብልት (Penis)
00:00 -
3.10. የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ (Semen)
00:00 -
3.11. በጉርምስና እድሜ ላይ የሚታዩ ለውጦች (Secondary Sexual Characteristics)
00:00 -
ምዕራፍ ሦስት ፡ ጥያቄዎች
ምዕራፍ አራት : የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female Reproductive System)
-
4. የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female reproductive system)
00:00 -
4.1. እንቁልጢ (Ovary)
00:00 -
4.2. ማሕፀን (Uterus)
00:00 -
4.3. የማሕፀን ቧንቧ (Uterine tube/ Fallopian tube / Oviduct)
00:00 -
4.4. የማሕጸን ጫፍ (Cervix)
00:00 -
4.5. የሴት ብልት (Vagina)
00:00 -
4.6. በጎርምስና እድሜ ላይ የሚከስቱ ለውጦች (Changes during puberty)
00:00 -
4.7. ማረጥ (Menopause)
00:00 -
4.7.1. ከአርባ አመት በፊት ማረጥ (Premature Menopause)
00:00 -
4.7.2. ከማረጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ምልክቶችን እና ለውጦችን መቆጣጠር (Signs and symptoms)
00:00
ምዕራፍ አምሰት : የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstrual cycle)
-
5. የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstruation and Menstrual cycle)
03:00 -
5.1 የወር አባብ ሁደት (Menstrual cycle)
00:00
ምዕራፍ ስድስት : እርግዝና (Pregnancy)
-
6. እርግዝና (Pregnancy)
00:00 -
6.1. የሽል ከማሕፀን ግድግዳ ጋር መጣበቅ (Implantation)
00:00 -
6.2. የፕላሴንታ አፈጣጠር እና ተግባር (Placenta development)
00:00 -
6.3. ከርግዝና ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ለውጦች እና ምልክቶች (Signs of Pregnancy)
00:00 -
6.4. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ገላጭ ቃላቶች (Pregnancy related terms)
00:00 -
6.5. የእርግዝና ወቅት እና የመውለጃ ጊዜ (Gestational Age /GA and Expected Date of Delivery /EDD)
00:00 -
6.6 የመንታ እርግዝና (Twins / Multiple pregnancy)
00:00 -
6.7. በእርግዝና ወቅት በየሳምንቱ በፅንሱ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Pregnancy related changes week by week)
00:00 -
ምዕራፍ ሥድስት ፡ ጥያቄዎች
ምዕራፍ ሰባት : ከእርግዝና ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Pregnancy related physiologic changes)
-
7. ከእርግዝና ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Pregnancy related Physiologic changes)
00:00 -
7.1. የልብ እና የደም ቧንቧዎች ሥርዓት (Cardiovascular system)
00:00 -
7.2. የሳንባ እና የመተንፈሻ ሥርዓት (Respiratory system)
00:00 -
7.3. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት (Gastrointestinal system)
00:00 -
7.4. የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት (Urinary system)
00:00 -
7.5. በደም ሴሎች ላይ የሚከሰት ለውጥ (Hematologic)
00:00 -
7.6. የሆርሞን ሥርዓት (Hormone system)
00:00 -
7.7. በእጥንት መገጣጠሚዎች እና በቆዳ ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Musculoskeletal and skin)
00:00 -
7.8. በእርግዝና ወቅት በአመጋገብ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Diet during pregnancy)
00:00 -
ምዕራብ ሰባት ፡ ጥያቄዎች
ምዕራፍ ስምንት ፡ የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
-
8. የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
07:58 -
8.1. የእርግዝና ክትትልን መጀመር ( Initial Antenatal care /ANC)
13:49 -
8.2. የእርግዝና ክፍለ ጊዜ እና የእርግዝና ክትትል (Antenatal care per trimester)
10:13 -
8.3. በእንደኛው የእርግዝና ከፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (First trimester ANC)
08:20 -
8.4. በሁለተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (Second trimester ANC)
00:00 -
8.5. በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የእርግዝና ክትትል (Third trimester ANC)
00:00
ምዕራፍ ዘጠኝ : በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎች (Pregnancy Related Changes)
-
9. በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ሊከሰቱ የሚችሉ ለውጦች (Pregnancy related changes)
00:00 -
9.1. የጀርባ ወይም የወገብ ሕመም ( Lower back pain)
00:00 -
9.2. የዓይነ ምድር ድርቀት (Constipation)
00:00 -
9.3. አልፎ አልፎ የሚከሰት የማሕፀን ግድግዳ መኮማተር (Uterine contraction)
00:00 -
9.4. የሰውነት ፈሳሽ ድርቀት (Dehydration)
00:00 -
9.5. የሰውነት ዕብጠት (Edema)
00:00 -
9.6. ከአሲድ ጋር የተደባለቀ ፈሳሽ እና ምግብ ወደ ምግብ መውረጃ ቧንቧ ውስጥ መግባት የተነሳ የሚፈጠር ብግነት (Gastroesophageal reflux disorder/ GERD)
00:00 -
9.7. በዓይነ ምድር መውጫ ግድግዳ ውስጥ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች መለጠጥ እና የደም መከማቸት (Hemorrhoid)
00:00 -
9.8. ለምግብነት የማይውሉ ነገሮችን መመገብ (Pica)
00:00 -
9.9. የሆድ ህመም (Abdominal pain)
00:00 -
9.10. የሽንት ቶሎ ቶሎ መሽናት (Urinary frequency)
00:00 -
9.11. በታችኛው የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች ግድግዳ መለጠጥ (Varicose veins)
00:00 -
9.12. ከፕሮጄስትሮን ሆርሞን የተነሳ በሰውነት የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦች (Progesterone related changes during Pregnancy)
00:00
ምዕራፍ አሥር : በእርግዝና ወቅት የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚደረጉ ምርመራዎች (Fetal monitoring)
-
10. በእርግዝና ወቅት የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚደረጉ ምርመራዎች (Fetal monitoring)
00:00 -
10.1. የአልትራሳውንድ ምርመራ (Ultrasound)
00:00 -
10.2. ከአምብሊካል ኮርድ የሚወሰድ ደም በመጠቀም የፅንሱን የጤንነት ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ምርመራ (Cordocentesis)
00:00 -
10.3. የፅንሱን ዘረ መል ከእናትየው ደም ውስጥ በመለየት የሚደረግ ምርመራ (Cell free fetal DNA testing / cffDNA)
00:00 -
10.4. ከፕላሴንታ ክፍል በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Chorionic Villus Sampling / CVS)
00:00 -
10.5. ከሽንት ውኃ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Amniocentesis)
00:00 -
10.6. የፅንሱን የሳንባ የመስራት አቅም ለማወቅ የሚደረግ ምርመራ (Lung maturity testing)
00:00 -
10.7. የፅንሱን የልብ ምት በመጠቀም የፅንሱን የጤንነት ሆኔታ ለመከታተል የሚረዱ መንገዶች (Fetal heart rate monitoring / Cardiotocography /CTG)
00:00 -
10.7.1. ከፅንሱ መንቀሳቀስ ጋር በተገናኘ የፅንሱን ልብ ምት ኔታ ለመከታተል የሚረዳ ምርመራ (Non Stress Test / NST )
00:00 -
10.7.2. የማሕፀን ግድግዳ ጡንቻ እንዲኮማተር በማድረግ የፅንሱን የጤንነት ሁኔታ ለመከታተል የሚረዳ ምርመራ (Contraction Stress Test / CST)
00:00 -
10.7.3. የአልትራሳውንድ ምርመራን በመጠቀም የፅንሱን አጠቃላይ የጤንነት ሁኔታ የመከታተል ምርመራ (Biophysical Profile / BPP)
00:00 -
10.8. በምጥ እና በውልደት ሂደት ወቅት የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት ለውጥ (Fetal monitoring during labor and delivery)
00:00
ምዕራፍ አሥራ አንድ ፡ በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Precautions during pregnancy)
-
11. በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Precautions during pregnancy)
00:00 -
11.1 የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር (Monitoring body weight)
00:00 -
11.2. እርግዝና እና አልኮል፣ ሲጋራ እንዲሁም አደንዛዥ ወይም እነቃቂ መድኃኒቶች (Pregnancy and recreational drugs)
00:00 -
11.2.1. እርግዝና እና የአልኮል መጠጥ (Pregnancy and Alcohol drinks)
00:00 -
11.2.2. እርግዝና እና ሲጋራ ማጤስ (Pregnancy and Smoking)
00:00 -
11.2.3. እርግዝና እና የተለያዩ መድኃኒቶች (Pregnancy and other Medications)
00:00 -
11.3. በቂ ፈሳሽ እንዲሁም በንጥረ ምግቦች እና በፋይበር የበለጸጉ ምግቦችን በበቂ መጠን መመገብ (Adequate fluid and high fiber diet)
00:00 -
11.4. እርግዝና እና ተጨማሪ ቫይታሚኖች እና ንጥረ ነገሮች (Pregnancy and supplementary vitamins)
00:00 -
11.5. እርግዝና እና አካላዊ የሰውነት እንቅስቅሴ ( Pregnancy and physical activities)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ሁለት ፡ ምጥ እና የውልደት ሂደት (Labor and Delivery)
-
12. ምጥ እና የውልደት ሂደት (Labor and Delivery)
12:38 -
12. ወደ መውለጃ ክፍል ወይም በዳሌ መካከል በሚገኘው የሰውነት ክፍል ቀድሞ የሚገባው የፅንሱ ክፍል (Fetal presentation)
14:50 -
12.1. የማሕፀን ግድግዳ መኮማተር (Uterine contraction)
00:00 -
12.2. የምጥ እና የወልደት ሂደት ክፍለ ጊዜዎች (Labor stages)
00:00 -
12.2.1. አንደኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ጊዜ (First stage labor)
00:00 -
12.2.2. የሁለተኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ጊዜ (Second stage labor)
00:00 -
12.2.3. የሦሰተኛው የምጥ እና የውልደት ክፍለ ጊዜ ( Third stage labor)
00:00 -
12.2.4. የአራተኛው የምጥ እና የውልደት ሂደት ክፍለ ግዜ (Fourth stage)
00:00 -
12.3. በምጥ እና በውልደት ሂደት ውስጥ የፅንሱን የጤንነት ሁኔታን መከታታል (Monitoring Labor and delivery)
00:00 -
12.3.1. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት ከነበረበት መጠን በላይ በመጨመር ወይም በመቀነስ የሚፈጠር መለያየት (Fetal heart rate variability)
00:00 -
12.3.2. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት መጠን ከነበረበት መጨመር (Acceleration)
00:00 -
12.3.3. የፅንሱ የልብ ምት ፍጥነት ከነበረበት መጠን መቀነስ (Deceleration)
00:00 -
12.4. የተለያዩ መሳሪያዎችን እና መንገዶችን በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ ወይም ማገዝ (Instrument Assisted Delivery)
00:00 -
12.4.1. ፎርሲፕስን በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ (Forceps assisted delivery)
00:00 -
12.4.2. ቫኪዩም በመጠቀም የምጥ እና የውልደት ሂደትን ማቀላጠፍ ወይም ማገዝ (Vacuum assisted delivery)
00:00 -
12.5. ምጥን ለማስጀመር የሚረዳ ሕክምና (Labor induction)
00:00 -
12.6. የምጥ እና የውልደት ሂደትን ለማፋጠን የሴት ብልት ግድግዳን መቅደድ (Episiotomy)
00:00 -
12.7. የማሕፀን ግድግዳን በመቅደድ በቀዶ ጥገና መወለድ (Cesarean Section delivery)
00:00 -
12.8. በቤት ውስጥ መወለድ ( Home Birth)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ሦስት : ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
-
13. ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
00:00 -
13.1 የጡት ማጥባት ሂደት (Breast feeding)
00:00 -
113.2. ከጡት ማጥባት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Problems related to breastfeeding)
00:00 -
13.3. በመጀመሪያዎቹ አራት ወይም ሥድሰት ወራት ውስጥ መደረግ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች (Precautions in the first six weeks)
00:00
ምዕራፍ አሥራ አራት ፡ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)
-
14. የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)
00:00 -
14.1. የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ ዓይነቶች (Types of birth control methods / contraceptives)
-
14.1.1. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Hormonal contraceptives)
00:00 -
14.1.2. ከሆርሞን ውጭ የሆነ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ (Non hormonal contraceptives)
00:00 -
14.2. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ ዓይነቶች (Types of hormonal contraceptives)
-
14.3. ለሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያነት በጥቅም ላይ የሚውሉ ሆርሞኖች (Types of hormones used as contraceptives)
00:00 -
14.4. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Hormonal contraceptive side effects)
00:00 -
14.5 የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠረያ መንገዶች ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Hormonal contraceptive complications)
00:00 -
14.6. የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች ከእርግዝና መከላከል በተጨማሪ ሊሰጡ የሚችሉት ጥቅም (None contraceptive benefits for CHCs)
00:00 -
14.7. ከሆርሞን ውጭ የሆነ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ (Non hormonal contraceptives)
00:00 -
14.7.1. የባህሪ ለውጥ በማመጣት በሚደረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ (Behavioral methods)
00:00 -
14.7.2. በማሕፀን ውስጥ ከሚቀመጡ የወሊድ መቆጣጠሪያ (Intrauterine device)
00:00 -
14.7.3. የወንድ የዘር ፍሬ ወደ ማሕፀን እንዳይገባ የሚገድቡ የወሊድ መከላኪያ መንገዶች (Barrier methods)
00:00 -
14.8. እርግዝና ሊፈጠርባቸው በሚችሉ ቀናት ወቅት ከግብርሥጋ ግንኙነት በመቆጠብ የሚደረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገድ (Fertility awareness)
00:00 -
14.9. በቀዶ ጥገና የሚደረግ የወሊድ መቆጣጠሪያ (Surgical sterilization)
00:00
ምዕራፍ አሥራ አምሥት ፡ በአፈጣጠር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of Sex Development/ DSD / Difference of Sex Development)
-
15. በአፈጣጠር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of sex development/ DSD / Difference of sex development)
00:00 -
15.1. የወንድ ጾታዊ ዘረ መል ወይም 46 XY ክሮሞዞሞች ባለው ፅንስ ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (46 XY DSD)
00:00 -
15.2. የሴት ወይም 46 XX ከሮሞዞሞች በሚኖረው ፅንስ ላይ የሚከሰቱ ጾታዊ የጤና ችግሮች ( 46 XY DSD)
00:00 -
15.3. ከጾታዊ ክሮሞዞሞች (Sex chromosomes) ቁጥር መጠን መጨመር ወይም መቀነስ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Sex chromosome DSD)
00:00 -
15.4. በሴቶች እና በወንዶች ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (DSDs in Male and Female)
00:00 -
15.4.1. ለአድሪናል ዕጢ ተግባር አስፈላጊ ከሆኑ ኢንዛይሞች ዕጥረት የተነሳ በፅንሱ አፈጣጠር ሂደት ወቅት የሚፈጠር የጤና ችግር (Congenital Adrenal Hyperplasia)
00:00 -
15.4.1.1. የ 21 አይድሮክሲሌስ ኢንዛይም ዕጥረት (21 Hydroxylase deficiency)
00:00 -
15.4.1.2. የ 11 ቤታ አይደሮክሲሌስ ኢንዛይም ዕጥረት (11 Beta hydroxylase deficiency)
00:00 -
15.4.1.3. የ 17 አልፋ አይድሮክሲሌስ ኢንዛይም ዕጥረት (17 alpha hydroxylase deficiency)
00:00 -
15.4.2. የአሮማቴስ ኢንዛይም ዕጥረት (Aromatase deficiency)
00:00 -
15.4.3. የአንቁልጢ እና የቆለጥ ዋና የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች በአንድ ላይ መገኘት (Ovotesticular disorder of sex development)
00:00 -
15.4.4. የካልማን ሲንድሮም (Kallmann syndrome)
00:00 -
15.5. በወንዶች ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of Sex Development / DSD in males)
00:00 -
15.5.1. የአንድሮጂን ሆርሞን በአንድሮጂን ተቀባይ ሴሎች ላይ የሚያሳድረው ተጽህኖ መቀነስ (Androgen insensitivity syndrome)
00:00 -
15.5.2. የ 5 አልፋ ሪዳክቴስ ኢንዛይም ዕጥረት (5 Alpha reductase deficiency)
00:00 -
15.5.3. የ 17 ቤታ አይድሮክሲስቴሮይድ ዲሃይድሮጂኔስ ሦስት ኢንዛይም ዕጥረት (17β-hydroxysteroid dehydrogenase 3 deficiency)
00:00 -
15.5.4. የፓራሜሶኔፍሪክ ወይም የሙላሪያን ቧንቧ ክሽሉ ወይም ከፅንሱ ሳይወገድ መቅረት (Persistent Mullerian duct syndrome (PMDS)
00:00 -
15.6. ከጾታዊ ክሮሞዞሞች (sex chromosomes) ቁጥር መጠን መጨመር ወይም መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Sex chromosome DSD)
00:00 -
15.6.1. የተርነር ሲንድሮም ( Turner syndrome / 45X0)
00:00 -
15.6.2. ክሊኔፈልተር ሲንድሮም (Klinefelter syndrome/ 47XXY)
00:00 -
15.6.3. በወንዶች ላይ የሚፈጠር ጥንድ የዋይ ክሮሞዞም ሲንድሮም (Double Y syndrome / 47 XYY)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ሥድስት : ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Menstrual disorders)
-
16. ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Menstrual disorders)
00:00 -
16.1. ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ የሆድ ህመም (Dysmenorrhea)
00:00 -
16.1.1. ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር ባልተገናኘ ሆኔታ በወር አበባ ሁደት ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ የሆድ ህመም (Primary dysmenorrhea)
00:00 -
16.1.2. ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር በተገናኘ በወር አበባ ሁደት ወቅት የሚከሰት ከፍተኘ የሆነ የሆድ ህመም (Secondary dysmenorrhea)
00:00 -
16.2. የወር አበባ ግዜውን ጠብቆ ወይም በየወሩ አለመምጣት (Amenorrhea)
00:00 -
16.2.1. ከመጀመሪያው ጀምሮ የወር አበባ ሁደት አለመምጣት (Primary amenorrhea)
00:00 -
16.2.2. ከተወሰነ ግዜ በኃላ የወር አበባ አለመምጣት (Secondary amenorrhea)
00:00 -
16.2.2.1 ከአርባ ዓመት በፊት የወር አበባ መቆም ወይመ ማረጥ (Ovarian insufficiency / Ovarian failure / Premature menopause )
00:00 -
16.2.2.2.1.ከአይፖታላመስ እና ከፊተኛው የፒቲዩታሪ እጢ የሚመረቱ ሆርሞኖች በበቂ መጠን በሚመረቱበት ሆኔታ ውስጥ ከአርባ ዓመት በፊት የወር አበባ መቆም ወይም ማረጥ (POI)
00:00 -
16.2.2.2.2. ከአይፖታላመስ እንዲሁም ከፊተኛው የፒቲዩታሪ እጢ የሚመመረቱ ሆርሞኖች በበቂ መጠን አለመመረት ጋር በተገናኘ የሚከሰት ከአርባ ዓመት በፊት የወር አበባ መቆም ወይመ ማረጥ (SOI)
00:00 -
16.3. ከወር አበባ ሁደት ጋር በተያያዘ የሚከሰት አካላዊ እና ስነልቦናዊ ለውጥ (Premenstrual syndrome)
00:00 -
16.4. በወር አበባ ሁደት መካከል የሚከሰት የሆድ ህመም (Mid menstrual cycle pain / Mittelschmerz)
00:00 -
16.5. ከወር አበባ ሁደት እና ሂደት ጋር በተገናኘ ከማሕፀን የሚወጣ ጤነኛ ያለሆነ የደም መፍሰስ (Abnormal Uterine Bleeding /AUB)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ሰባት ፡ ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች ( First trimester complications)
-
17. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pregnancy Complications)
00:00 -
17.1. በአንደኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (First trimester complications)
00:00 -
17.1. 1. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰት ከመጠን ያለፈ የማቅለሽለሽ እና የማስታወክ ስሜት (Hyperemesis Gravidarum)
00:00 -
17.2. የፅንስ ማስወረድ ወይም ውርጃ (Miscarriage / Abortion)
00:00 -
17.2.1.ፅንሱ በማሕፀን ውስጥ በሕይወት መቀጠል በማይችልበት ሁኔታ የሚፈጠር የፅንስ ማስወረድ (Spontaneous abortion)
00:00 -
17.2.1.1. የፅንስ ማስወረድ ወይም ውርጃ ዓይነቶች (Types of Spontaneous abortions)
00:00 -
17.2.2. በጤና ባለሞያ የሚደረግ የፅንስ ማስወረድ (Induced abortion / Therapeutic abortion)
00:00 -
17.3 . ከማሕፀን ውጭ የሚከሰት እርግዝና (Ectopic Pregnancy)
00:00 -
17.3. ጤነኛ ባልሆነ መንገድ በወንድ እና በሴት የዘር ፍሬዎች ውህደት የሚፈጠር ፅንሰት ወይም እርግዝና (Gestational Trophoblastic Disease /GTD)
00:00 -
17.3.1. ከትሮፎብላስት ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት እና መባዛት የተነሳ የሚፈጠር ቸር እብጠት ወይም ሃይዳቲድፎርም ሞል (Hydatidiform mole)
00:00 -
17.3.2. ከትሮፎብላስት ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት እና መባዛት የተነሳ የሚፈጠር አደገኛ እብጠት (Gestational Trophoblastic Neoplasia / GTN)
00:00 -
17.3.2.1. ወደ ማሕፀን ግድግዳ ክፍሎች ውስጥ የሚስፋፋ ከትሮፎብላስት ሴሎች ከቁጥጥር ውጭ መራባት እና መባዛት የተነሳ የሚፈጠር አደገኛ እብጠት (Invasive moles)
00:00 -
17.3.2.2. የኮሪዮካርሲኖማ የጤና ችግር (Gestational Choriocarcinoma)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ስምንት: በሁለተኛው እና በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Second and Third Trimester Pregnancy Complications)
-
18. በሁለተኛው እና በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Second and Third Trimester Pregnancy Complications)
00:00 -
18.1. ከሽንት ውኃ መጠን መቀነስ ወይም መጨመር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Disorders of Amniotic fluid)
00:00 -
18.1.1. የሽንት ውኃ ከሚገባው መጠን በላይ መጨመር (Polyhydramnios)
00:00 -
18.1.2. የሽንት ውኃ ከሚገባው መጠን በታች መቀነስ (Oligohydramnios)
00:00 -
18.2. ከውልደት ጊዜ በፊት የሚጀምር የምጥ እና የውልደት ሂደት (Preterm labor/ Preterm delivery)
00:00 -
18.2.1. ውልደት ግዜ በፊት ለሚፈጠር የምጥ እና የውልደት ሂደት የሚሰጡ የህክምና መንገዶች (Treatment of preterm labor and delivery)
-
18.3. ከውልደት ጊዜ የሚያልፍ እርግዝና (Post term pregnancy)
00:00 -
18.4. የፕላሴንታ በማሕፀን ግድግዳ ላይ መጣበቅ ከሚኖርበት ክፍል ውጭ መገኘት (Placenta Previa)
00:00 -
18.5. ከውልደት በፊት የፕላሴንታ ከማሕፀን ግድግዳ ላይ መላቀቅ (Abruptio Placenta)
00:00 -
18.6. የአምብሊካል ኮርድ በፕላሴንታ ላይ በማይገባ መልኩ መገኘት (Vasa Previa)
00:00 -
18.7. በእርግዝና ወቅት በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Pregnancy related liver diseases)
00:00 -
18.7.1. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ በፍጥነት የሚከሰት የጉበት ውስጥ የስብ መከማቸት (Acute Fatty Liver of Pregnancy / AFLP)
00:00 -
18.7.2. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ በጉበት ውስጥ በሚገኙ የሃሞት ፈሳሽ ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ብግነት (Intrahepatic Cholestasis of pregnancy)
00:00 -
18.8. ጤናማ ያልሆነ የሽንት ውኃ ሽፋን መቀደድ ( Abnormal rupture of membrane)
00:00 -
18.9. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የስኳር በሽታ (Gestational diabetes)
00:00 -
18.10. ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የደም ግፊት መጠን መጨመር የጤና ችግሮች (Hypertensive pregnancy disorders)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : በምጥ ፣ በውልደት ሂደት እና ከወሊድ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮች (Complications of of Labor, Delivery and Puerperium)
-
19. በምጥ እና በውልደት ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of of Labor, Delivery and Puerperium)
00:00 -
19.1 በምጥ እና በውልደት ሂደት ውቅት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of Labor and Delivery)
00:00 -
19.1.1. የምጥ እና የውልደት ሂደት ከሚጠበቀው ጌዜ በላይ የተራዘመ መሆን (Causes of Prolonged labor and delivery)
00:00 -
19.1.1.1. የምጥ እና የውልደት ሂደት መራዘም መንስሄ (Causes of Prolonged labor)
00:00 -
19.1.2. በሽንት ውኃ ፣ በሽንት ውኃ ሽፋን ወይም በፕላሴንታ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Chorioamnionitis)
00:00 -
19.1.3. የአምብሊካል ኮርድ ከፅንሱ ጭንቅላት ወይም ወደታችኛው የማሕፀን ክፍል ውስጥ ቀድሞ ከማሕፀን ውጭ መውጣት (Umbilical cord Prolapse)
00:00 -
19.1.4. በምጥ እና በውልደት ሂደት ወቅት የማሕፀን ግድግዳ መቀደድ (Uterine rupture)
00:00 -
19.1.5. በምጥ እና በውልደት ሂደት ወቅት በመራቢያ አካላት ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ጉዳቶች (Perineal lacerations)
00:00 -
19.1.6. በምጥ እና በወሊድ ሂደት ውስጥ በነርቮች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ጉዳቶች (Obstetric nerve injuries)
00:00
ምዕራፍ ሃያ ፡ ከወሊድ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of puerperium)
-
20. ከወሊድ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of puerperium)
00:00 -
20.1. ከወሊድ በኋላ የሚከሰት የደም መፍሰሰ (Postpartum hemorrhage)
00:00 -
20.1.1. ፅንሱ ከማሕፀን ከወጣ ወይም ከተወለደ በኃላ የማሕፀን ግድግዳ የመኮማተር አቅም መቀነስ (Uterine atony)
00:00 -
20.1.2. የማሕፀን ወደ ውጭ መውጣት (Uterine inversion)
00:00 -
20.1.3. የፕላሴንታ ከማሕፀን ውስጥ መውጣት አለመቻል (Retained Placenta)
00:00 -
20.1.4. የፕላሴንታ ተገቢ ባልሆነ መንገድ ከማሕፀን ግድግዳ ውስጥ ዘልቆ መጣበቅ (Abnormal placentation)
00:00 -
20.1.5. በምጥ እና በውልደት ወቅት በወስጥ እና በውጭኛው የመራቢያ አካላት ላይ የሚፈጠር ጉዳት (Birth trauma)
00:00 -
20.2. ከጡት ማጥባት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Complications with breastfeeding)
00:00 -
20.2.1. በወተት አመላላሽ ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ በጡት ውስጥ የሚፈጠር የወተት መጠራቀም (Galactocele)
00:00 -
20.2.2. በጡት ጫፍ ላይ የሚፈጠር ቁስለት (Nipple injury)
00:00 -
20.2.3. በጡት ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የጡት ወተት መጠራቀም (Breast engorgement)
00:00 -
20.3. ከወሊድ በኋላ በግብረ ሥጋ ግንኙነት ሂደት ላይ የሚፈጠሩ ለውጦች (Sexual changes after delivery)
00:00 -
20.4. ሌሎች በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ የሚከስቱ የጤና ችግሮች (Other complications during puerperium)
00:00 -
20.4.1. ከወሊድ በኋላ በማሕፀን ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Postpartum Endometritis)
00:00 -
20.4.4 ክወሊድ በኋላ በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችየሚችሉ የጤና ችግሮች (Postpartum Urinary retention)
00:00 -
20.4.2. በዳሌ አጥንቶች መካከል በሚገኘው የሰውነት ክፍል ውስጥ በሚገኙ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፍጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (Septic pelvic thrombophlebitis)
00:00 -
20.4.3. ከውሊድ በኋላ በመራቢያ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን እና ወደተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ የተሰራጨ ኢንፌክሽን (Pelvic infections and sepsis)
00:00 -
20.4.5. ከወሊድ በኃላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ሥነ ልቦና የጤና ችግሮች (Postpartum psychiatric changes)
00:00 -
19.1.7. የአምብሊካል ኮርድ ተገቢ ባለሆነ መንገድ ከፕላሴንታ ወይም ከሽንት ውኃ ሽፋን ላይ መጣበቅ (Velamentous insertion of umbilical cord)
00:00
ምዕራፍ ሃያ አንድ ፡ በወንድ የመራቢያ አካላት ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of male reproductive system)
-
21. በወንድ የመራቢያ አካላት ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of male reproductive system)
00:00 -
21.1. የወንድ ብልት (Penis)
00:00 -
21.1.1 የወንድ ብልት አናት በሽለፈት መሸፈን እና ሽንትን መሽናት አለመቻል (Phimosis)
00:00 -
21.1. 2 የሸለፈት በወንድ ብልት ግንድ ዞሪያ በመጣበቅ የሽንት ፍሰትን መዝጋት (Paraphimosis)
00:00 -
21.1.3. የሽንት መውጫ ቧንቧ ቀዳዳ ከውንድ ብልት የኋለኛው የጎን ክፍል ላይ መገኘት (Hypospadias)
00:00 -
21.1.4. የሽንት መውጫ ቧንቧ ቀዳዳ ከወንድ ብልት የፊተኛ የጉን ክፍል ላይ መገኘት (Epispadias)
00:00 -
21.1. 5. የወንድ ብልት ግንድ በአንድ በኩል መታጠፍ እና ከፍተኛ ህመም መሰማት (Pyronine’s disease)
00:00 -
21.1.6. የወንድ ብልት ለረጅም ጊዜ እንደተገተረ መቆየት (Priapism)
00:00 -
21.1.7. በሽንት መውጫ ቧንቧ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Urethritis)
00:00 -
21.1.8. በሽንት መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ በሚፈጠር ጉዳት የተነሳ የሽንት መውጫ ቧንቧ መጥብብ ወይም መዘጋት (Urethral stricture)
00:00 -
21.2. የቆለጥ መያዣ ከረጢት (Scrotum)
00:00 -
20.2.1. የቆለጥ በቆለጥ መያዣ ከረጢት ውጭ መገኘት (Absent testis) ወይም ቆለጥ በተገቢ ሁኔታ በቆለጥ መያዣ ከረጢት ውስጥ መድረስ ወይም መቀመጥ አለመቻል (Cryptorchidism)
00:00 -
21.2.2. በመጠን በጣም ትንሽ የሆነ ቆለጥ (Small testis / Testicular atrophy)
00:00 -
21.2.3. የስፐርማቲክ ኮርድ መጠምዘዝ እና ወደ ቆለጥ የሚደረሰው የደም ፍሰት መቋረጥ (Testicular torsion)
00:00 -
21.2.4. በኢፒዲዲሚስ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Epididymitis)
00:00 -
21.2.5. በስፐርማቲክ ኮርድ ውስጥ የሚገኙ የደም መልስ ቧንቧዎች ግድግዳ መለጠጥ እና የደም መከማቸት (Spermatic cord varicocele)
00:00 -
21.2.6. በኢፒዲዲመስ ውስጥ የወንድ የዘር ፈሳሽ ከመጠን በላይ መከማቸት (Spermatocele)
00:00 -
21.2.7. በቆለጥ መያዣ ከረጢት ውስጥ የሚፈጠር የፈሳሽ መጠራቀም (Hydrocele)
00:00 -
21.2.8. በቆለጥ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Orchitis)
00:00 -
21.2.9. ከቆለጥ ውስጥ የሚፈጠሩ የካንሰር አይነቶች (Testicular tumor)
00:00 -
21.2.10. በዳሌ አጥንቶች መካከል በሚገኘው የሰውነት ክፍል ወይም በብሽሽት አካባቢ የሚከሰቱ እብጠቶች (Inguinal and Femoral hernias)
00:00 -
21.2.10.1. ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ በብሽሽት በኩል የሚወጣ የአንጀት ክፍል (Indirect inguinal hernia)
00:00 -
21.2.10.2. ቀጥተኛ በሆነ መንገድ በብሽሽት በኩል የሚወጣ የአንጀት ክፍል (Direct inguinal hernia)
00:00 -
7.3. በጭን በኩል አድርጎ ወደ ቆለጥ መያዣ ከረጢት ውስጥ የሚገባ የአንጀት ክፍል (Femoral hernia)
00:00 -
21.3. የፕሮስቴት ዕጢ (Prostate glands)
00:00 -
21.3.1. በፕሮስቴት ዕጢ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Prostatitis)
00:00 -
21.3.2. ከዕድሜ መግፋት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የፕሮስቴት ዕጢ መጠን መጨመር (Benign Prostate Hyperplasia / BPH)
00:00 -
21.3.2.1. ከዕድሜ መግፋት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የፕሮስቴት ዕጢ መጠን መጨመርን ለማከም የሚረዱ የሕክምና መንገዶች (BPH treatment)
00:00
ምዕራፍ ሃያ ሁለት፡ በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Disorders of Female reproductive system)
-
22. በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Disorders of Female reproductive system)
00:00 -
22.1. የታችኛው የውስጠኛው የሴቶች የመራቢያ አካላት (Lower internal reproductive organs)
00:00 -
21.2. በሴት ብልት በኩል የሚወጣ ፈሳሽ (Vaginal discharge)
00:00 -
22.3. የማሕፀን ጨፍ ካንሰር (Cervical cancer)
00:00 -
22.4. በሴት የመራቢያ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
22.4.1. የስፒኮለም ምርመራ (Speculum examination)
00:00 -
22.4.2. ከሴት ብልት ውስጥ ከሚገኘው ፈሳሽ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Vaginal swab)
00:00 -
22.4.3. ከማሕፀን ጫፍ ውስጥ ከሚገኘው ፈሳሽ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Endocervical swab)
00:00 -
22.4.4. አጎልቶ የሚያሳይ መሳሪያ (Colposcope) በመጠቀም በማሕፀን ጫፍን እና በሴት ብልት ግድግዳ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦችን ለመለየት የሚረዳ ምርመራ (Colposcopy)
00:00 -
22.4.5. ከደም በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረጉ ምርመራዎች (Blood laboratory tests)
00:00 -
22.4.6. የአልትራሳውንድ ምርመራ (Ultrasound)
00:00 -
22.4.7. በጡት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦችን ለመለየት የሚደረግ የማሞግራፊ ምርመራ (Mammography)
00:00 -
22.4.8. በማሕፀን የወስጠኛ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦችን ለመለየት የሚረዳ ምርመራ (Hysteroscopy)
00:00 -
22.4.9. ከማሕፀን፣ ከማሕፀን ጫፍ ወይም ከሴት ብልት ግድግዳ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ የፓቶሎጂ ምርመራ (Biopsy)
00:00 -
22.5. በሴቶች ውጪያዊ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of external reproductive organs)
00:00 -
22.5.1. በመራቢያ አካላት አካባቢ በሚበቅለው ፀጉር ውስጥ ቅማል እና ቅጫም መገኘት (Pediculosis pubis / Pubic lice infestation)
00:00 -
22.5.2. የቂጥኝ በሽታ (Syphilis)
00:00 -
22.5.3. የአርፐስ ሲምፕሌክስ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Herpes Simplex virus)
00:00 -
22.5.4. ከኢውማን ፓፒሎማ ቫይረስ ኢንፌክሽን ጋር በተገናኝ የሚፈጠሩ ኬንታሮቶች (Human papillomavirus infection / Warts)
00:00 -
22.5.5. በባርቶሊን ዕጢ ውስጥ የሚጠራቀም ፈሳሽ ወይም መግል (Bartholin cyst / abscess)
00:00 -
22.6 በሴት ብልት ውስጥ ዕብጠት እንዲከሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vaginal masses)
00:00 -
22.6.1. የሽንት ማጠራቀሚያ ከረጢት ግድግዳ የሴት ብልት ግድግዳን በመግፋት ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት (Cystocele)
00:00 -
22.6.2. የዓይነ ምድር መጠራቀሚያ የሆነው የትልቁ አንጀት ክፍል ግድግዳ የሴት ብልት ግድግዳን በመግፋት ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት (Rectocele)
00:00 -
22.6.3. ማሕፀን ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት ወይም በሴት ብልት በኩል ወደ ውጭ መውጣት (Uterine prolapse)
00:00 -
22.6.4. ከማሕፀን ወይም ከማሕፀን ጫፍ ግድግዳ ላይ የሚነሳ ፖሊፕ ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት (Uterine / Cervical polyp prolapse)
00:00 -
22.7. ከሴት ብልት የሚወጣ ጤነኛ ያልሆነ ፈሳሽ (Abnormal vaginal discharge)
00:00 -
22.7.1. ከኤስትሮጂን ሆርሞን መጠን መቀነስ ጋር በተያያዘ በሴት ብልት ውስጥ የሚፈጠር ለውጥ (Atrophic vaginitis)
00:00 -
22.7.2. በማሕፀን ጫፍ ወይም በሴት ብልት ውስጥ የሚክሰት የፈንገስ ወይም የካንዲዳ ኢንፌክሽን (Candidiasis)
00:00 -
22.7.3. የትሪኮሞኒያሲስ ኢንፌክሽን (Trichomoniasis)
00:00 -
22.7.4. የክላሚዲያ ኢንፌክሽን (Chlamydial infection)
00:00 -
22.7.5. የጋርዲኒላ ቫጂናሊስ ኢንፌክሽን (Bacterial vaginosis)
00:00 -
22.7.6. የጨብጥ ወይም የጎኖሪያ ኢንፌክሽን (Neisseria Gonorrhea)
00:00
ምዕራፍ ሃያ ሦስት : ልጅ መውለድ አለመቻል የጤና ችግር (Infertility)
-
23. ልጅ መውለድ አለመቻል የጤና ችግር (Infertility)
00:00 -
23.1. በሴቶች ላይ የሚከሰት ልጅ መወለድ አለመቻል የጤና ችግር (Female infertility)
00:00 -
23.1.1. በሴቶች ላይ ልጅ አለመወለድ የጤና ችግር የሚያስከትሉ ሁኔታዎችን ለማለየት የሚደረጉ ምርመራዎች እና ህክምና (Diagnosis and Treatment)
00:00 -
23.2. በወንዶች ላይ ልጅ መወለድ አለመቻል የሚያስከትሉ ሁኔታዎች (Male infertility)
00:00 -
23.2.1. በወንዶች ላይ አለመወለድ ችግር የሚያስከትሎ ሁኔታዎችን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች እና ህክምና (Diagnostics and Treatment)
00:00
ምዕራፍ ሃያ አራት: በጡት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of the breast)
-
23. በጡት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of the breast)
00:00 -
24.1.1. በጡት ውስጥ የሚፈጠር ህመም (Mastalgia)
00:00 -
24.1.2. ከጡት አፈጣጠር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጡት የጤና ችግሮች (Congenital anomalies of breast)
00:00 -
24.1.3 በጡት ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Mastitis)
00:00 -
24.1.4. በጡት ውስጥ የሚፈጠር የስብ እረት (Fat necrosis)
00:00 -
24.1.5. በጡት ወተት አመላላሽ ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚጠፈር ለውጥ (Mammary duct ectasia)
00:00 -
24.1.6. የወንዶች ጡት ከተገቢው መጠን በላይ መጨመር (Gynecomastia)
00:00 -
24.1.7. የሴቶች ጡት በከፍተኛ መጠን መጨመር (Breast hypertrophy / Macromastia)
00:00 -
24.1.8. በጡት የተወሰነ ክፍል ውስጥ የጡት ወተት መጠራቀም (Galactocele)
00:00 -
24.1.9. ፋይብሮአዲኖማ (Fibroadenoma)
00:00 -
24.1.10. የፊልዶስ ሲንድሮም (Phyllodes syndrome)
00:00 -
24.1.11. በወተት አመላላሽ ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ፓፒሎማ (Intraductal Papilloma)
-
24.1.12. በጡት ውስጥ ፈሳሽ የቋጠረ ከረጢት መፈጠር (Breast cyst)
00:00 -
24.1.14. በጡት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የካንሰር ዓይነቶች ( Types of breast cancers)
ማጣቀሻ መጽሐፍት እና ድህረ ገጾች (Reference)
-
ማጣቀሻ መጽሐፍት እና ድህረ ገጾች (Reference)
00:00