ክፍል አንድ፡ የመተንፈሻ ሥርዓት ተግባር (Respiratory system)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

Course Content

ምዕራፍ አንድ : የመተንፈሻ ሥርዓት ክፍሎች (Respiratory system)

 •   1. የመተንፈሻ ሥርዓት ክፍሎች (Respiratory system) 
 • 1.1. አፍ እና አፍንጫ (mouth and nose) 
 • 1.2. ሳይነሶች (sinuses) 
 • 1.2. ጎሮሮ (pharynx) 
 • 1.3. ማንቁርት (larynx)
 • 1.4. ኢፒግሎቲስ (epiglottis) 
 • 1.5. የአየር መውረጃ ቧንቧ (Trachea) 
 • 1.6. የተለያየ መጠን እና ተግባር ያላቸው የአየር ማሰተላለፊያ ቧንቧዎች (airways)
 • 1.7. የኦክሰጂን (O2) እና የካርቦንዳይኦክሳይድ (CO2) ልውውጥ የሚከናወንባቸው የሳንባ ክፍሎች (Respiratory bronchioles and alveoli)  
 • 1.8. በደረት እና በሆድ የሰውነት ክፍሎች መካከል የሚገኘው ጡንቻ ወይም የዲያፍራም ጡንቻ (diaphragm)
 • 1.9. የጎድን አጥንቶች (ribs)
 • 1.11. በጎድን አጥንቶች መካከል የሚገኙ ጡንቻዎች (intercostal muscles)
 • 1.12. በአንገት ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች (neck muscles) እና የሆድ ጡንቻዎች (abdominal muscles)
 • 1.13. የፑልሞናሪ የደም ዝውውር ሥርዓት (Pulmonary circulation)

ምዕራፍ ሁለት : የመተንፈሻ ሥርዓት ተግባር (Respiratory system function)

ምዕራፍ ሦስት : አየርን ወደ ሳንባ ለማስገባት እና ከሳንባ ለማስወጣት የሚደረግ እንቅስቃሴ (ventilation)

ምዕራፍ አራት : የፑልሞናሪ የደም ዝወውር ሥርዓት (pulmonary circulation)

ምዕራፍ አምሥት : የኦክስጂን እና የካርቦንዳይኦክሳይድ ልውውጥ (Gas exchange)

ምዕራፍ ስድሰት : የሳንባ የመለጠጥ (compliance) እና ወደ ቀደመ መጠኑ የመመለስ ብቃት ( elastic recoil)

ምዕራፍ ሰባት : የመተንፈሻ ሥርዓት ተግባሩን ለማከናወን የሚያስፈልግው ኃይል

ምዕራፍ ሥምንት : ሳንባ እና የአየር መጠን መጠን (lung volume)

ምዕራፍ ዘጠኝ ፡ የመተንፈሻ ሥርዓትን የሚቆጣጠረው የነርቭ ሥርዓት ክፍል ( Respiratory center)

ምዕራፍ አሥር : በአተነፋፈስ ሂደት ላይ ለውጥ የሚያስከትሉ ሆኔታዎች ( Changes on respiratory system)

ምዕራፍ አሥራ አንድ : የደረት የውስጠኛ ክፍል (Thoracic cavity)

ም ዕራፍ አሥራ ሁለት : በመተንፈሻ ሥርዓት ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች

Student Ratings & Reviews

No Review Yet
No Review Yet