ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic kidney disease)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic kidney disease) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ ስለ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ አፈጣጠር፣ ሥር ከሰደደ በሽታ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች ፣ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ መፈጠሩን ለማወቅ ስለሚረዱ የምርመራ መንገዶች ፣ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን ተከትሎ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች እንዲሁም ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን በተለይም በመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውስሉ ስለሚችሉ የሕክምና መንገዶች እውቀትን እና ግንዛቤን በማዳበር ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔን መስጠት የሚያስችል ግንዛቤ እንዲፈጠር ማገዝ ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በፍጥነት በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ተገቢውን ሕክምና ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን እንመክራለን።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በመቀበል እንዲተገብሩ እናሳስባለን።
Course Content
1. የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት (Body fluids)
-
1. የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት (Body fluids)
00:00 -
1.1. የሰውነት ፈሳሽ የሚገኝባቸው የሰውነት ክፍሎች (Body fluid compartments)
00:00 -
1.3. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ሟሚ ነገሮች ( Body fluid solutes)
00:00 -
1.3. የሰውነት ፈሳሽ ተነጻጻሪ የውኃ እና የሟሚ ነገሮች መጠን (Osmolarity)
00:00
2. የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች (Urinary System)
-
2. የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት (Urinary System)
00:00 -
2.1. ኩላሊት (Kidney)
00:00 -
2.2. የሽንት መውረጃ ቧንቧ (Ureter)
00:00 -
2.3. የሽንት ማጠራቀሚያ ከረጢት (Bladder)
00:00 -
2.4. የሽንት መውጫ ቧንቧ (Urethrae)
00:00 -
2.5. የሽንት መሽናት ሂደት (Micturition)
00:00 -
2.6. ሽንት የመሽናት ሂደትን መቆጣጠር( Regulation of micturition)
00:00
3. የኩላሊት ክፍሎች (Kidney parts)
-
3. የኩላሊት ክፍሎች (Parts of Kidney)
00:00 -
3.1. የኩላሊት ክፍሎች (Parts of kidney)
00:00 -
3.2. የኩላሊት ክፍሎች – ኔፍሮኖች (Parts of Kidney – Nephrons)
00:00
4. የኩላሊት የደም ዝውውር ሥርዓት (Renal Blood Circulation)
-
4. የኩላሊት የደም ዝውውር ሥርዓት (Renal blood circulation)
00:00 -
4.1. የኩላሊት የደም ፍሰት ሂደት (Blood flow to kidneys)
00:00 -
4.2. በኩላሊት ውስጥ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች (Renal vasculature)
00:00
5. የኩላሊት ተግባራት (Kidney function)
-
5. የኩላሊት ተግባራት (Kidney function)
00:00 -
5.1. ለሰውነት የማያስፈልጉ ነገሮችን ከሰውነት ማስወገድ (Excretion of body wastes)
00:00 -
5.2. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኘውን የውኃ እና ሟሚ ነገሮችን ይዘት መቆጣጠር (Controlling body fluid osmolarity)
00:00 -
5.3. የደም ግፊት መጠንን መቆጣጠር ( Controlling blood pressure)
00:00 -
5.4. የሰውነትን ፈሳሽ የአሲድ-ቤዝ መጠን ማመጣጠን (Regulating body fluid PH)
00:00 -
5.5. የተለያዩ ሆርሞኖችን ማምረት (Production of hormones)
00:00 -
5.6. ግሉኮስን ማምረት (Production of glucose)
00:00
6. የኩላሊት የማጣራት ተግባር (Kidney’s filtration function)
-
6. የኩላሊት የማጣራት ተግባር (Kidney’s filtration function)
00:00 -
6.1. የግሎመሩለስ የማጣራት አቅም (Glomerular Filtration Rate / GFR)
00:00 -
6.2. በግሎመሩለስ የማጣሪያ ወንፊት በኩል ተጣርተው ማለፍ የማይችሉ ነገሮች ( None filtrable substances)
00:00
7. የኔፍሮን ቧንቧ (Nephrons)
-
6. ኔፍሮን (Nephrons)
00:00 -
7.1. የኔፍሮን ቧንቧ ክፍሎች (Parts of nephrons)
00:00 -
7.1.1 በቅርበት የሚገኘው የተጠማዘዘ የኔፍሮን ቧንቧ (Proximal Convoluted Tubule / PCT)
00:00 -
7.1.2. የሉፕ ኦፍ ሄነሊ የኔፍሮን ቧንቧ (Loop of Henle)
00:00 -
7.1.3. በርቀት የሚገኘው የተጠማዘዘ የኔፍሮን ቧንቧ (Distal Convoluted Tubule / DCT)
00:00 -
22.5. ቅይጥ የአሲድ-ቤዝ አለመጣጣም (Mixed acid-base imbalance)
-
22.6. በኔፍሮን ቧንቧ ሴሎች ላይ በሚከሰት ጉዳት የተነሣ የሚከሰት አሲዶሲስ (Renal tubular acidosis)
-
7.1.4. የመሰብሰቢያ ቧንቧ (Collecting duct)
-
7.2. በኔፍሮን እና በመሰብሰቢያ ቧንቧዎች ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ሆርሞኖች (Renal hormones or Nephrotropic hormones)
00:00 -
7.2.1. አልዶስቴሮን ሆርሞን (Aldosterone hormone)
-
7.2.2. አንጂኦቲንሲን ሁለት ሆርሞን (Angiotensin II hormone)
00:00 -
7.2.3. ውኃ ከሰውነት እንዳይወገድ የሚያደርገው ሆርሞን (Antidiuretic Hormone / ADH/ Vasopressin)
00:00 -
7.2.4. አትሪየም ናትሪዩሪቲክ ፔፕታይድ ሆርሞን (Atrium Natriuretic Peptide / ANP)
00:00 -
7.2.5. የፓራታይሮይድ ሆርሞን (Parathyroid hormone)
00:00
8. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮላይቶችን ይዘት ማመጣጠን (Balancing electrolytes)
-
8. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮላይቶችን ይዘት ማመጣጠን (Balancing Electrolytes)
00:00 -
8.1. በደም ውስጥ የሚገኘው የሶዲየም መጠን (Serum sodium / Plasma sodium)
00:00 -
8.2. በደም ውስጥ የሚገኘው የፖታሲየም መጠን (Serum potassium or Plasma potassium)
00:00 -
8.3. በደም ውስጥ የሚገኘው የካልሲየም መጠን (Serum calcium / Plasma calcium)
00:00 -
8.4. በደም ውስጥ የሚገኘው የፎስፌት መጠን (Serum phosphate/ Plasma phosphate)
00:00 -
8.5. በደም ውስጥ የሚገኘው የማግኒዚየም መጠን (Serum magnesium / Plasma magnesium)
00:00
9. የሽንት መጠን እና ይዘት መለያየት (Urine concentration)
-
9. የሽንት መጠን እና ይዘት መለያየት (Urine concentration)
00:00
10. የኩላሊት የደም ግፊት መጠንን የመቆጣጠር ተግባር (Controlling blood pressure)
-
10. የኩላሊት የደም ግፊት መጠንን የመቆጣጠር ተግባር (Controlling blood pressure)
-
10.1. የሪኒን-አንጂኦቲንሲን-አልዶስቴሮን ሥርዓት (Renin – Angiotensin – Aldosterone system)
00:00 -
10.2. ውኃ ከሰውነት እንዳይወገድ የሚያደርገው ሆርሞን (Antidiuretic hormone)
00:00
11. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚኖረውን የአሲድ-ቤዝ ማመጣጠን (Acid-base balance)
-
11. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚኖረውን የአሲድ-ቤዝ ማመጣጠን (Acid-base balance)
00:00 -
11.1 የሰውነት ፈሳሽ የፒኤች መጠን ወይም በደም ውስጥ የሚገኘው የሃይድሮጂን መጠን (Serum PH)
00:00 -
11.2. የኩላሊት በደም ውስጥ የሚገኘውን የአሲድ-ቤዝ የማመጣጠን ተግባር (Renal Acid – Base balance)
00:00
12. በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Acute Kidney Injury)
-
12. በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Acute Kidney Injury)
-
12.1. በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት መንሥኤዎች (Causes of Acute Kidney Injury / AKI)
-
12.1.1. ወደ ኩላሊት በሚገባው የደም መጠን ላይ ተጽዕኖ በሚያሳደሩ ሁኔታዎች ምክንያት የሚፈጠር በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Prerenal azotemia)
-
12.1.2. በኩላሊት የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ቀጥተኛ ጉዳት በሚያስከትሉ ሁኔታዎች ምክንያት የሚፈጠር የኩላሊት ጉዳት (Intrarenal azotemia)
-
12.1.3. በኩላሊት ተጣርቶ ከሰውነት በሚወገደው ፈሳሽ ወይም ሽንት አወጋገድ ሂደት ላይ እክል በሚፈጥሩ ሁኔታዎች የተነሣ በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Post renal azotemia)
-
12.2. በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳትን ለማወቅ የሚደርጉ ምርመራዎች (Diagnostics)
00:00 -
12.2.1. የሽንት ምርመራ (Urine tests)
00:00 -
12.2.2 የደም ምርመራ (Blood tests)
00:00 -
12.2.3. የተለያዩ የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎችን የሚያሳዩ የምርመራ ዘዴዎች (imaging)
00:00 -
12.2.4. በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳትን ተከትለው የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Complications)
00:00 -
ሀ) ዩሪሚያ (Uremia)
-
ለ) በሰውነት ውስጥ የሚኖረው የፈሳሽ መጠን መጨመር ወይም መቀነስ (Fluid imbalance)
-
ሐ) በደም ውስጥ የሚገኘው የኤሌክትሮላይቶች መጠን መዛባት (Electrolyte imbalance)
-
መ) በደም ውስጥ የሚገኘው የፒኤች መጠን መቀነስ (metabolic acidosis)
-
ሰ) የደም ማነስ (Anemia)
-
ረ) ኢንፌክሽን (Infection)
-
ሠ) በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሚከሰቱ የጤና ችግር (Cardiovascular complications)
-
ሽ) ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Disease / CKD)
-
12.3. በፍጥነት ለሚከሰት የኩላሊት ጉዳት የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment)
00:00
13: ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Diseases)
-
13 ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Diseases)
00:00 -
13.1. ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ አፈጣጠር (Development of chronic kidney disease)
00:00 -
13.3. ከስኳር በሽታ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (CKD due to Diabetes mellitus)
00:00 -
13.4. ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ ደረጃዎች (Stages of chronic kidney disease)
00:00 -
13.5. ሥር ከሰደደ የኩላሊት በሽታ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical manifestation)
00:00 -
13.5.1. በሰውነት ውስጥ የሚገኘው የፈሳሸ መጠን መጨመር (Fluid overload)
00:00 -
13.5.2. በደም ውስጥ የሚገኘው የፒኤች መጠን መቀነስ (Metabolic acidosis)
00:00 -
13.5.3. በሰውነት ውስጥ የሚገኘው የኤሌክትሮላይቶች መጠን እና ዓይነት መዛባት (Electrolyte imbalance)
00:00 -
13.5.4. በአጥንት ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Bone and mineral disorders)
00:00 -
13.5.5. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Cardiovascular diseases)
00:00 -
13.5.6. የደም ማነስ (Anemia)
00:00 -
13.5.7. ሌሎች በደም ሴሎች ላይ የሚፈሩ የጤና ችግሮች (Hematologic complications)
00:00 -
13.5.8. በአንጎል እና በነርቮች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Neurological Complications)
00:00 -
13.5.9. በጨጓራ እና በአንጀት ሥርዓት ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Gastrointestinal complications)
00:00 -
13.5.10. ከሆርሞኖች መዛባት ጋር በተያያዘ የሚከሰት የጤና ችግር (Endocrine and metabolic complications)
00:00 -
13.5.11. በቆዳ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Dermatological complications)
00:00 -
13.5.12. የሥነ ልቦና እና የአአምሮ የጤና ችግሮች ( Psychological and mental health problems)
00:00 -
13.6. ሥር የሰደደ የኩላሊት ጉዳትን ለማወቅ ፍንጭ የሚሰጡ ሁኔታዎች እና ምርመራዎች (Diagnostics)
00:00 -
28.7. ሥር ለሰደደ የኩላሊት በሽታ የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment)
-
13.7.1. ከስኳር በሽታ ጋር በተገናኘ ለሚከሰት የኩላሊት ጉዳት የሚሰጥ ሕክምና (Management of Diabetic Nephropathy)
-
13.7.2 ለዲያሊሲስ ወይም ለኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና የሚደረግ ዝግጅት (Preparation for dialysis)
00:00
14. የሰው-ሠራሽ የደም ማጣራት ወይም የዳያሊስስ ሕክምና (Dialysis)
-
14. የሰው-ሠራሽ የደም ማጣራት ወይም የዳያሊስስ ሕክምና (Dialysis)
00:00 -
14.1. የሆድ ዕቃ ሽፋንን በመጠቀም የሚደረግ የዲያሊሲስ ሕክምና (Peritoneal dialysis)
00:00 -
14.1.1. የሆድ ዕቃ ሽፋንን በመጠቀም በተደጋጋሚ የሚደረግ የሰው-ሠራሽ ደም የማጣራት ሕክምና (Continuous Ambulatory Peritoneal Dialysis)
-
14.1.2. በማሽን የሆድ ዕቃ ሽፋንን በመጠቀም የሚደረግ የዲያሊሲስ ሕክምና (Automated peritoneal dialysis)
-
14.2. በደም ቧንቧዎች በኩል ማሽንን በመጠቀም የሚሰጥ የዲያሊሲስ ሕክምና (Hemodialysis)
00:00
15. የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና (Kidney Transplant)
-
15. የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና (Kidney Transplantation)
00:00 -
15.1. የኩላሊት ንቅለ-ተከላ የሚደረግላቸውን በሽተኞች መምረጥ (Recipient selection)
00:00 -
15.2. ለኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና ኩላሊት የሚለግሱ ሰዎችን መምረጥ (Donor selection)
00:00 -
15.3. የሰውነት የበሽታ መከላከያ አቅምን የሚቀንሱ መድኃኒቶች (Immunosuppressive therapy)
00:00 -
15.4. የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና ለሚደረግላቸው በሽተኞች የሚደረግ እንክብካቤ (Care for Patients Undergoing Kidney Transplant)
00:00
ማጣቀሻ መጽሐፍት እና ድህረ ገጾች (References)
-
Draft Lesson