የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Cardiovascular System ፡ Physiology and Disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እንዲሁም በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ አንባቢው ስለ የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር የሚኖረውን እውቀት እና ግንዛቤ ማዳበር ነው። በተጨማሪም በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀትን እና ግ ን ዛቤን በመፍጠር የመከላከል እና ሕክምና የማግኘት ዕድልን መጨመር ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር በሚደርግ ምክከር ተገቢውን ምርመራ እና ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ መሆኑን እናሳስባለን።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና መቀበል እና መተግበር አስፈላአጊ ይሆናል።
What Will You Learn?
- የልብ እና የደም ቧንቧዎች ሥርዓት (Cardiovascular system)
- የልብ እና የደም ቧንቧዎች አፈጣጠር (Embryology of the cardiovascular system)
- በእርግዝና ወቅት የጽንስ የደም ዝውውር (fetal blood circulation)
- ልብ እና የልብ የተለያዩ ክፍሎች (Parts of the heart)
- የልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት እና የልብ ጡንቻ መኮማተር (Heart’s conduction system and myocardial contraction)
- የልብ ጡንቻ የመኮማተር እና የመሥራት አቅም (Heart muscle and work)
- የደም ቧንቧዎች (Blood vessels)
- የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓትን መቆጣጠር (Cardiovascular system monitoring)
- የልብ ጡንቻ መኮማተር (Myocardial contraction)
- የልብ የደም የመረጨት አቅምን መለካት (Measuring cardiac output)
- በደም ዝውውር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና ፍጥነት (Blood flow and speed)
- የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ ዘዴዎች (Diagnostics)
- የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and Symptoms)
- በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮችን መከላከል (Prevention of Cardiovascular diseases)
- በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Congenital Heart Diseases)
- ከልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት አፈጣጠር እና እንቅሰቃሴ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Heart Electrical Problems)
- በኮሮናሪ አርተሪ ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Coronary Artery Diseases)
- በልብ በሮች ላይ ከሚፈጠሩ ጉዳቶች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Valvular Heart Diseases)
- በልብ ጡንቻ ላይ ከሚፈጠሩ ጉዳቶች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)
- በልብ ሽፋን ወይም ፔሪካርዲየም ላይ ከሚፈጠሩ ጉዳቶች የተነሳ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pericardial Diseases)
- የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ (Hypertension)
- የልብ ድካም በሽታ (Heart Failure)
- በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ወስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ወይም ብግነቶች (Infective endocarditis, Myocarditis, Pericarditis)
- በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular Diseases)
Course Content
ምዕራፍ አንድ : የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)
-
1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)
00:00 -
1.1. በልብ እና በሳንባ መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ወይም የፑልሞናሪ የደም ዝውውር (Pulmonary circulation)
00:00 -
1.2. ከሳንባ ውጭ በተቀረው የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚከናወን የደም ዝውውር ሥርዓት (Systemic circulation)
00:00
ምዕራፍ ሁለት: የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት አፈጣጠር (Cardiovascular System Development)
-
2. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት አፈጣጠር (Cardiovascular system development)
00:00 -
2.1. የልብ አፈጣጠር (Heart Development)
00:00 -
2.2. የልብ ዋና ዋና ክፍሎች አሰራር (Septation of Heart Tube)
00:00 -
2.2.1. የቅድመ አትሪየም አከፋፈል (Atrial septation)
00:00 -
2.2.2. የቅድመ ቬንትርክል አከፋፈል (Ventricular Septation)
00:00 -
2.2.3. የትረንከስ አርተሪኦሰስ አከፋፈል (Septation of Truncus Arteriosus)
00:00 -
2.2.4. የልብ በሮች አፈጣጠር (Development of Heart Valves)
00:00 -
2.2.5. የደም ቧንቧዎች አፈጣጠር ወይም አሰራር (Blood Vessels Development)
00:00
ምዕራፍ ሦስት : የጽንስ የደም ዝውውር ሥርዓት ( Fetal Blood Circulation)
-
3. የጽንስ የደም ዝውውር ሥርዓት (Fetal Blood Circulation)
00:00
ምዕራፍ አራት : ልብ እና የልብ ክፍሎች (Heart parts)
-
4. ልብ እና የልብ ክፍሎች (Heart parts)
00:00 -
4.1. የልብ ሽፋን ወይም ፔሪካርዲየም (Pericardium)
00:00 -
4.2. የልብ ክፍሎች (Heart chambers)
00:00 -
4.3. የልብ ግድግዳ (Heart wall)
00:00 -
4.4. የልብ በሮች (Heart valves)
00:00 -
4.5. የልብ የደም ቧንቧዎች ወይም የኮሮናሪ የደም ቧንቧዎች (Coronary Circulation)
00:00 -
4.6. የልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት ( Heart’s electrical system)
00:00
ምዕራፍ አምስት : የልብ የኤሌክትሪክ እንቀሰቃሴ ሥርዓት እና ተኮማታሪ ሴሎች (Electrical system and Myocardial cells)
-
5. የልብ የኤሌክትሪክ እንቀሰቃሴን የመፍጠር ፣ የመምራት እና የማንቀሳቀስ ብቃት (Electrical conduction system)
00:00 -
5.1. የልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ መፈጠር እና መንቀሳቀስ ሥርዓት (Electrical and Conduction System)
00:00 -
5.1.1. አክሽን ፖቴንሺያል (Action Potential)
00:00 -
5.1.2. የሳይኖአትሪአል ሴሎች ክምችት (Sinoatrial Node)
00:00 -
5.1.3. የልብ ተኮማታሪ ሴሎች (Contractile myocardial cells)
00:00 -
5.1.4. የአውቶኖሚክ የነርቭ ሥርዓት በልብ ሴሎች የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ እና የመኮማተር አቅም ላይ የሚያሳድረው ተጽህኖ (Autonomic Nervous System effect on heart)
00:00 -
5.2.5. ኤሌክትሮካርዲኦግራም ( Electrocardiogram / ECG)
00:00
ምዕራፍ ስድስት : የልብ ደምን የመርጨት እና የመቀበል ተግባር (Myocardial contraction and relaxation)
-
6. የልብ ደምን የመርጨት እና የመቀበል ተግባር (Myocardial contraction and relaxation)
00:00 -
6.1 የልብ ጡንቻ እንዲለጠጥ የሚያደርግ አቅም (Preload)
00:00 -
6.2. የልብ ጡንቻ የመኮማተር አቅም (Contractility)
00:00 -
6.3. ከቬንትሪክል የሚረጨውን የደም ፍሰት የሚገድብ ኃይል (Afterload)
00:00 -
6.4. ቬንትሪክል ከመኮማተሩ በፊት በቬንትሪክል ውስጥ የሚኖረው የደም መጠን (End Diastolic Volume)
00:00 -
6.5. በቬንትሪክል ውስጥ የሚፈጠር የመጠን እና የግፊት መጠን መጨመር (Ventricular volume and pressure)
00:00
ምዕራፍ ሰባት : የደም ቧንቧዎች (Blood vessels)
-
7. የደም ቧንቧዎች (Blood vessels)
00:00 -
7.1. የአርተሪዎች ሥርዓት (Arterial system)
00:00 -
7.2. የካፒላሪሶች ሥርዓት ( Capillaries system)
00:00 -
7.3. የቬኖች ወይም የደም መለስ ቧንቧዎች ሥርዓት (Venous system)
00:00 -
7.4. የሊምፋቲክ ሥርዓት (Lymphatic system)
00:00 -
7.5. የፅንሰ የደም ቧንቧዎች (Fetal blood vessels)
00:00
ምዕራፍ ስምንት : የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባርን መቆጣጠር (Cardiovascular function monitoring)
-
8. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባርን መቆጣጠር (Cardiovascular function monitoring)
00:00 -
8.1. በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠረውን የግፊት መጠንን የሚለኩ ተቀባዮች (Baroreceptors)
00:00 -
8.2. በደም ውስጥ የሚኖረውን የኬሚካል ይዘት የሚለኩ ተቀባዮች (Chemoreceptors)
00:00 -
8.3. የአውቶኖሚክ የነርቭ ሥርዓት በልብ የመኮማተር አቅም ላይ የሚኖረው ተጽህኖ (Autonomic nervous system effect)
00:00 -
8.3.1. የሲምፓተቲክ የነርቭ ሥርዓት (Sympathetic nervous system)
00:00 -
8.3.2. የፓራሲምፓተቲክ የነርቭ ሥርዓት (Parasympathetic nervous system)
00:00
ምዕራፍ ዘጠኝ : የልብ ጡንቻ መኮማተር (Myocardial contractility)
-
9. የልብ ጡንቻ መኮማተር (Myocardial contractility)
00:00 -
9.1. የማዮሲን እና የአክስቲን ፕሮቲኖች ግንኙነት (Actin-Myosin Cross Bridging)
00:00 -
9.2. በቬንትሪክል ውስጥ የሚኖረው የደም መጠን አና የደም ግፊት መጠን ግንኙነት (Ventricular Pressure-Volume Loop)
00:00 -
9.3. የልብ ምት ድምፆች (Heart sounds)
00:00
ምዕራፍ አሥር ፡ የልብ ደምን የመርጨት አቅም ( Ejection fraction)
-
10. የልብ ደምን የመርጨት አቅም ( Ejection fraction)
00:00 -
10.1. የልብ ሥራ መስራት (Cardiac Work)
00:00 -
10.2. የልብ ሥራ እና የላፕላስ ህግ (Cardiac work and Laplace’s Law)
00:00 -
10.3. የቬንትሪክልን የመለጠጥ አቅም መለካት (Indices of Preload)
00:00 -
10.4. የቬንትሪክልን የመኮማተር አቅምን መለካት (Indices of Contractility)
00:00 -
10.5. የልብ መኮማተር አቅም እና የሲምፓተቲክ ነርቨ ሥርዓት (Myocardial contractility and sympathetic nervous system)
00:00 -
10.6. ከቬንትሪክል የሚረጨውን የደም ፍሰት የሚገድብ ሃይልን መለካት (Indices of afterload)
00:00 -
10.7. ወደ ልብ የሚመለሰው የደም መጠን እና ከልብ የሚረጨው የደም መጠን ( Venous return and cardiac output)
00:00 -
10.8. በልብ የመርጨት አቅም እና አማካይ በአርተሪዎች ውስጥ የሚኖረው ግድብት ግንኙነት ( Cardiac output and peripheral arterial resistance)
00:00
ምዕራፍ አሥራ አንድ : በደም ዝውወር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና የደም ዝውውር ፍጥነት (Blood flow and velocity)
-
11. በደም ዝውወር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና የደም ዝውውር ፍጥነት (Blood flow and velocity)
00:00 -
11.1 በደም ፍስት ፣ በደም ቧንቧዎች ውስጥ በሚከሰት የግፊት ልዩነት እና የደም ዝውውር ግድብት መካከል ያለ ግንኙነት (Blood flow, Blood pressure and Vascular resistance)
00:00 -
11.2. በደም ዝውውር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት ላይ ግድብት እንዲፈጠር የሚያደርጉ ሁኔታዎች (Factors affecting vascular resistance)
00:00 -
11.3. የጅረት ወይም የሁካታ ዓይነት የደም ፍሰት (Laminar and Turbulent blood flow)
00:00 -
11.4. የደም ቧንቧዎች የመለጠጥ ወይም የመስፋት አቅም ( Vascular Compliance)
00:00 -
11.5. በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር የደም ግፊት ልዩነት (Difference in blood pressure)
00:00 -
11.6. የደም ግፊት መጠን (Blood pressure)
00:00 -
11.6. የደም ግፊት መጠን (Blood pressure)
ምዕራፍ አሥራ ሁለት ፡ የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ ዘዴዎች (Diagnostics)
-
12. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ ዘዴዎች (Diagnostics)
00:00 -
12.1. የደረት ራጅ (Chest x ray)
00:00 -
12.2 የኤሌክትሮካርዲዮግራም (Electrocardiogram)
00:00 -
12.3. የኢኮካርዲዮግራም ምርመራ (Echocardiography)
00:00 -
12.4. ጨረር – አመንጭ ኬሚካሎችን በመጠቀም የሚደረግ የልብ ምረመራ (Radionuclide Imaging)
00:00 -
12.5. ኮምፕዩተድ ቶሞግራፊ ምርመራ (Computed Tomographic Imaging)
00:00 -
12.6. የፖሲትሮን ኢሚሽን ቶሞግራፊ ምርመራ ( Positron Emission Tomography /PET)
00:00 -
12.6. የማግኔቲክ ሪዞናንስ ወይም የኤም አር አይ ምርመራ (Magnetic Resonance Imaging / MRI)
00:00 -
12.7. ካርዲያክ ካቴተራይዜሽን (Cardiac Catheterization)
00:00 -
12.8. የጂን ምርመራ (Genetic tests)
00:00 -
12.8.1. ከልብ ግድግዳ መወፈር ጋር በተገናኘ ከግራ ቬንትሪክል የሚረጨው የደም ፍሰት መዘጋት (HOCM)
00:00 -
12.8.2. የማርፋን ሲንድሮም (Marfan’s syndrome)
00:00 -
12.8.3. በዘር ግንድ የሚተላለፍ የልብ ምት መዛባት የሚያስከትል የኪው ቲ (QT) ርቀት መርዘም (Long QT Syndrome)
00:00 -
12.9 በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnostics of blood vessel disorders)
00:00 -
12.9.1. የዶፕለር አልትራሳውንድ ምርመራ (Doppler Ultrasound)
00:00 -
12.9.2. በቆርጭምጭሚት እና በክንድ አካባቢ በሚገኙ አርተሪዎች ውስጥ የሚኖረውን የደም ግፊት ልዩነት መጠን መለካት (Ankle Brachial Index / ABI)
00:00 -
12.9.3. የኮፒምዩተድ ቶሞግራፊ በመጠቀም በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚኖረውን የደም ፍሰት ለመለየት የሚደረግ ምርመራ (Computed Tomography Angiography / CTA)
00:00 -
12.9.4. የማግኔቲክ ሪዞናንስ ምርመራን በመጠቀም በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠረውን የደም ፍሰት ለመለየት የሚደረግ ምርመራ ( Magnetic Resonance Angiography / MRA)
00:00 -
12.10. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች የሚኖር ተጋላጭነትን ለመለየት የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnostics for identification of risk factors)
00:00 -
12.10.1. በደም ውስጥ የሚገኘው የኮሌስትሮል መጠን መጨመር (Hyperlipidemia)
00:00 -
12.10.2. በደም ውስጥ የሚገኘው የግሉኮስ መጠን መጨመር (Hyperglycemia)
00:00 -
12.10.3. ሲ – ሪአክቲቭ ፕሮቲን (C – Reactive Protein / CRP)
00:00 -
12.10.4. ብሪይን ናትሪዩሬቲክ ፔፕታይድ (Brain Natriuretic Peptide / BNP)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ሦስት : በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ሊያጋልጡ የሚችሉ ሁኔታዎች እና የመከላኪያ መንገዶች (Prevention)
-
13. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች የሚያጋልጡ ሁኔታዎች (Cardiovascular risk factors) እና የመከላኪያ መንገዶች (Prevention)
00:00 -
13.1. ጤነኛ ያልሆነ የአመጋጋብ ሥርዓት (Unhealthy diet)
00:00 -
13.2. አካላዊ አንቅስቃሴ አለማድረግ (Physical inactivity)
-
13.3. ሲጋራ ማጤስ (Smoking)
-
13.4. በደም ውስጥ የሚገኘው የስብ ወይም የኮሌስትሮል መጠን መጨመር (High cholesterol)
-
13.5. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ (Hypertension)
-
13.6. ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት መጠን (Overweight/ obesity)
00:00 -
13.7. የስኳር በሽታ (Diabetes mellitus)
00:00 -
13.3.1. በደረት አካባቢ የሚሰማ ህመም (Angina Pectoris)
ምዕራፍ አሥራ አራት፡ በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ጋር በተያያዘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and Symptoms)
-
14. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ጋር በተያያዘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and Symptoms)
-
14.1. በደረት አካባቢ የሚሰማ ሕመም (Chest pain)
-
14.2. የልብ ምት መሰማት (Palpitation)
-
14.3. የትንፋሽ ማጠር (dyspnea / shortness of breath)
-
14.4. የድካም ስሜት (Feeling tired)
-
14.5. የሰውነት ዕብጠት (Edema)
-
14.6. እራስን ማዞር ( Dizziness)
-
14.7. በድንገት የሚከሰት እራስን መሳት (Syncope)
00:00 -
14.9. የቆዳ ቀለም መቀየር (cyanosis)
-
15.10. በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ውስጥ በሚገኙ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms of vascular diseases)
ምዕራፍ አሥራ አምስት : በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ላይ ከሚከሰት እክል ወይም ጉድለት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ( Congenital heart diseases)
-
15. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ላይ ከሚከሰት እክል ወይም ጉድለት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች (Congenital heart diseases)
00:00 -
15.1.0. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ውስጥ ከሚከሰት እክል ወይም ጉዳለት የተነሳ የሚፈጠሩ የጤና ችግር ዓይነቶች (Types of Congenital heart diseases)
00:00 -
15.1. የቆዳ ቀለም ለውጥ የማያስከትሉ በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Non cyanotic congenital heart diseases / NCCHD)
00:00 -
15.1.1 በግራ እና በቀኝ ቬንትሪክሎች መካከል የሚገኘው ግድግዳ ወይም የቬንትሪከል ሴፕተም መሽንቆር (Ventricular Septal Defect / VSD)
00:00 -
15.1.2. በግራ እና በቀኝ አትሪየም መካከል የሚገኘው ግድግዳ ወይም የአትሪየም ሴፕተም መሽንቆር (Atrial Septal Devices / ASD)
00:00 -
15.1.2.1. በሴፕተም ስኮንደም ላይ በሚፈጠር እክል የተነሳ የሚከሰት የአትሪየም ሴፕተም መሽንቆር (Ostium secundum atrial septal defect / ASD I)
-
15.1.2.2. በሴፕተም ፕሪሚየም ላይ በሚፈጠር እክል የተነሳ የሚከሰት የአትሪየም ሴፕተም መሽንቆር (Ostium primum atrial septal defect / ASD II)
-
15.1.3. የደክተስ አርተሪኦሰስ ማሳለፊያ አንደተከፈተ መቅረት (Patent Ductus Arteriosus/ PDA)
00:00 -
15.1.4. የፎራመን ኦቫለ ማሻገሪያ አለመዘጋት (Persistent foramen ovale)
00:00 -
15.1.5. የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ መጥበብ (Coarctation of the Aorta)
00:00 -
15.1.6. በኢንዶካርዲያል ኮሺን ክፍል አፈጣጠር ወቅት የሚፈጠር የጤና ችግር (Endocardial cushion defect)
00:00 -
15.1.7. የፑልሞናሪ አርተሪ መጥበብ (Congenital Pulmonary valve stenosis)
00:00 -
15.2. የቆዳ ቀለም ለውጥ የሚያስከትሉ በልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ወቅት የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cyanotic congenital heart diseases)
00:00 -
15.2.1. የትረንከስ አርተሪኦሰስ ቧንቧ በትክክል ለሁለት አለመከፈል ወይም መከፈል አለመቻል (Persistent Truncus Arteriosus / PTA)
00:00 -
15.2.2. የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ እና የፑልሞናሪ አርተሪ ከተቃራኒ የልብ ክፍሎች ውስጥ መነሳት (Transposition of the great Vessels /TPGV)
00:00 -
15.2.3. የትራይካስፒድ በር በትክክል አለመፍጠር (Tricuspid valve Atresia / TA)
00:00 -
15.2.4. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ በአንድ ላይ የሚከሰቱ አራት የልብ ጤና ችግሮች (Tetralogy of Fallot / ToF)
00:00 -
15.2.5. የፑልሞናሪ ቬን ደምን ከሳንባ ወደ ቀኝ አትሪየም መመለስ (Total anomalous pulmonary venous return / TAPVR)
00:00 -
15.2.6. ኢሴንመንገር ሲንድሮም (Eisenmenger syndrome)
00:00 -
15.3. በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for congenital heart diseases)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ስድስት : ከልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥርዓት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cardiac Electrical System Abnormalities)
-
16. ከልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥርዓት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cardiac electrical system abnormalities)
-
16.1. የልብን ተግባር ለመለካት የሚረዱ መንገዶች (Assessment of cardiac activity)
-
16.2. የልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥርዓት (Conduction system of the heart)
-
16.3. በልብ ሴሎች ሽፋን ላይ የሚገኙ የአዮን በሮች (Ion channels)
-
16.4. የልብ ምት መዛባት (Arrhythmia)
-
16.4.1. የልብ ምት መዛባት አፈጣጠር (Development of cardiac arrhythmia)
-
16.4.1.1. በሳይኖአትሪያል ኖድ ውስጥ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የልብ ምት መዛባት (Sinus arrhythmia)
-
16.4.1.2. ጤነኛ የሆነ ወይም የሚጠበቅ የሳይኖአትሪያል ኖድ የልብ ምት መዛባት (Physiological/respiratory sinus arrhythmia)
-
16.4.1.3. በሳይኖአትሪያል ኖድ ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መጨመር (Sinus tachycardia)
-
16.4.1.4. በሳይኖአትሪያል ኖድ ላይ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መቀነስ (Sinus bradycardia)
-
16.4.1.5. በሳይኖአትሪያል ኖድ ውስጥ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የልብ ምት መጠን መጨመር እና መቀነስ (Sinus node dysfunction / Sick sinus syndrome)
-
16.4.2. በአትሪየም ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የልብ ምት መዛባቶች (Atrial tachyarrhythmias)
-
16.4.2.2 በአትሪየም ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መጠን መጨመር (Atrial tachycardia)
-
16.4.2.2. በአትሪየም ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር በከፍተኛ ደረጃ የልብ ምት ፍጥነት መጠን መጨመር ወይም የአትሪየም ፍልተር (Atrial flutter)
-
16.4.2.3. በአትሪየም ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ በተዘበራረቀ ሆኔታ በከፍተኛ ደረጃ የሚፈጠር የልብ ምት ፍጥነት መጠን መጨመር ወይም የአትሪየም ፊብሪሌሽን (Atrial fibrillation)
-
16.4.3. በአትሪየም እና በቬንትሪክል መገናኛ መካከል የሚነሳ የልብ መዛባት (Junctional arrhythmia)
-
16.4.3.1 በአትሪየም እና በቬንትሪክል መካከል የልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥር ዓት ፍሰት መዘጋት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት መዛባት (Atrioventricular block)
-
16.4.3.2. በአትሪዩቬንትሪኪዩላር ኖድ ውስጥ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የልብ ምት ፍጥነት እንዲጨምር የሚያደርግ የልብ ምት መዛባት (Atrioventricular tachyarrhythmia)
-
16.4.3.3. በቬንትሪክል ውስጥ ከሚከሰት ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ምት መዛባት (Ventricular arrhythmia)
ምዕራፍ አሥራ ሰባት ፡ ከኮሮናሪ አርተሪ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Coronary Artery Diseases)
-
17. ከኮሮናሪ አርተሪ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Coronary artery diseases)
00:00 -
17.1. በኮሮናሪ አርተሪ ላይ በሚከሰት ጉዳት የተነሳ ወደ ልብ ከሚደርሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Coronary Artery Disease / CAD)
-
17.2. በኮሮናሪ አርተሪ ላይ በሚፈጠር ጉዳት የተነሳ ወደ ልብ ከሚደርሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Ischemic heart disease / IHD)
-
17.3. በኮሮናሪ አርተሪ ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግር ዓይነቶች (Types Coronary heart diseases)
-
17.1.1. እንቅስቃሴ በሚደረግበት ወቅት ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የደረት ሕመም (Stable angina)
-
17.1.2. እንቅስቃሴ በሚደረግበት እና በማይደረግበት ወቅት ወደ ልብ ሴሎች ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የደረት ሕመም (Unstable angina)
-
17.1.3. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግር (Myocardial infarction)
-
17.1.3. የፕሪንዝሜታል የደረት ሕመም (Vasospastic angina /Prinzmetal angina)
-
17.1.4. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግርን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
00:00 -
17.1.5. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግርን ተከትሉ ሌከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications)
-
17.1.6. ወደ ልብ ከሚደረሰው የኦክስጂን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የከፋ የልብ የጤና ችግር (Primary and Secondary prevention)
-
17.1.7. ወደ ልብ ሴሎች ከሚደረሰው የደም መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ በልብ ጡንቻ ላይ የሚፈጠር የጤና ችግር (Chronic Ischemic Cardiomyopathy (CIH)
-
17.1.8. በፍጥነት የሚከሰት የልብ ተግባር መቆም (Sudden cardiac arrest)
ምዕራፍ አስራ ስምንት ፡ በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Valvular Heart Diseases)
-
18..1 በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Valvular Heart Diseases / VHD)
-
18.2. የስትሪፕቶኮካል ኢንፌክሽን እና በልብ በሮች ላይ የሚፈጠር ጉዳት (Rheumatoid heart disease)
-
18.3. በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጉዳት ዓይነቶች (Types of valvular heart diseases)
-
18.3.1 በሚትራል በር ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ የልብ የጤና ችግሮች (Mitral valve problems)
-
18.3.1.1. የሚትራል በር መጥበብ (Mitral stenosis)
-
18.3.1.2. የሚትራል በር መዘጋት አለመቻል (Mitral regurgitation)
-
18.3.1.3. የግራ ቬንትሪክል በሚኮማተርበት ወቅት የሚትራል በር ቅጠል ወይም ካስፕ (leaflets) ወደ ግራ አትሪየም ውስጥ መግባት (mitral valve prolapse / MVP)
-
18.3.2. በትራይካስፒድ በር ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Tricuspid valve problems)
-
8.3.2.1. የትራይካስፒድ በር መጥበብ (Tricuspid stenosis)
-
18.3.2.2. የትራይካስፒድ በር መዘጋት አለመቻል (Tricuspid regurgitation)
-
18.3.2.3. የትራይካስፒድ በር በትክክል አለመፈጠር (Tricuspid atresia)
-
18.3.2.4. የትራይካስፒድ በር ወደ ቬንትሪክል ውስጥ መግባት (Ebstein’s anomaly)
-
18.3.3. በትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ በር ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Aortic valve problems)
-
18.3.3.1. የትልቁ ደም ቅዳ ቧንቧ በር መጥበብ (Aortic stenosis)
-
18.3.3.2. የትልቁ ደም ቅዳ መዘጋት አለመቻል (Aortic regurgitation)
-
18.3.4. በፑልሞናሪ በር ላይ የሚክሰቱ የጤና ችግሮች (Pulmonary valve problems)
-
18.3.4.1. የፑልሞናሪ በር መጥበብ (Pulmonary stenosis)
-
18.3.4.2. የፑልሞናሪ በር መዘጋት አለመቻል (Pulmonary regurgitation)
-
18.4. በልብ ውስጥ የሚከሰት ኢንፌክሽን (Infective Endocarditis)
ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ ፡ በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)
-
19. በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)
-
19.1. የልብ ጡንቻ ከመጠን በላይ የመለጠጥ እና የልብ ክፍሎች መስፋት (Dilated Cardiomyopathy)
-
19.2. የልብ ጡንቻ ከመጠን በላይ መወፈር (Hypertrophic Cardiomyopathy)
-
19.3. የልብ ጡንቻ መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻል (Restrictive cardiomyopathy)
-
19.4. በልብ ጡንቻ ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት ( Myocarditis)
-
19.5. ወደ ልብ ጡንቻ ከሚደርሰው የደም መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ በልብ ጡንቻ ላይ የሚፈጠር የጤና ችግር (Ischemic Cardiomyopathy)
-
19.6. ለቶክሲኖች መጋለጥን ተከትሎ የሚፈጠር የልብ ጡንቻ የጤና ችግር (Toxic Cardiomyopathy)
-
19.7. ለከፍተኛ የሕይወት ጫና መጋለጥን ተከትሎ የሚፈጠር የልብ ጡንቻ የጤና ችግር (Takotsubo Cardiomyopathy / Stress Cardiomyopathy)
ምዕራፍ ሃያ ፡ በልብ ሽፋን ወይም በፔሪካርዲየም ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pericardial diseases)
-
20. በልብ ሽፋን ወይም በፔሪካርዲየም ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pericardial diseases)
-
20.1 በፍጥነት የሚከሰት የፔሪካርዲየም ብግነት (Acute pericarditis)
-
20.2. በውጭኛው እና በውስጠኛው ፔሪካርዲየሞች መካከል በሚገኘው ክፍተት ውስጥ የፈሳሽ መጠራቀም (Pericardial effusion)
-
20.3 በውጭኛው እና በውስጠኛው ፔሪካርዲየሞች መካከል የልብን ተግባር የሚገድብ ከፍተኛ መጠን ያለው የፈሳሽ መጠራቀም (Cardiac tamponade)
-
20.4. በረጅም ጊዜ ወሰጥ የሴረስ ፔሪካርዲየም መወፈር ወይም መጠንከር የሚያሰከትል የፔሪካርዲየም ብግነት (Constrictive pericarditis)
ምዕራፍ ሃያ አንድ፡ የደም ግፊት መጠን መጨመር በሸታ (Hypertension)
-
21. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሸታ (Hypertension)
-
21.1. የደም ግፊት መጠን ደረጃዎች (Classifications of Blood pressure)
-
21.2. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ መንስሄዎች (Causes of hypertension)
-
21.3. ከደም ግፊት መጠን መጨመር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
21.4. የደም ግፊት መጠን መጨመርን መቆጣጠር (Treatment of hypertension)
00:00 -
21.5. የህይወት እና የአኗኗር ዘይቤን ማሻሻል (Non Pharmacologic Therapy)
00:00 -
21.6. የደም ግፊት መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶችን መጠቀም (Pharmacologic treatment of hypertension)
-
21.6.1. ለደም ግፊት መጠን መጨመር በሁለተኛ ደረጃ የሚሰጡ መድኃኒቶች (Second line medications)
00:00 -
26.1.2. በበሽተኛው ላይ በሚፈጠሩ ተጓዳኝ የጤና ችግሮች ጋር በተገናኘ በሽተኞች ተመራጭ ሊሆኑባቸው የሚችሉባቸው ሁኔታዎች (Treatment based on Comorbidities)
00:00
ምዕራፍ ሃያ ሁለት : የልብ ድካም በሽታ (Heart failure)
-
22. ልብ ድካም በሽታ (Heart failure)
-
22.1. ከልብ ከሚረጨው የደም መጠን ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ድካም (High / Low output heart failure)
-
22.2. ከቬንትሪክል መኮማተር እና መለጠጥ ብቃት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ድካም በሽታ (Systolic / Diastolic heart failure)
-
22.3. በቀኝ ወይም በግራ የልብ ክፍል ውስጥ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ ድካም ( Right / Left sided heart failure)
-
22.4. ከልብ ድካም በሽታ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
22.5. የልብ ድካም በሽታ መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
22.6. ለልብ ድካም በሽታ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶችን ለመቆጣጠር የሚረዱ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
ምዕራፍ ሃያ ሦስት: በልብ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ወይም ብግነቶች (Infectious heart disease)
-
23. በልብ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ወይም ብግነቶች (Infectious heart disease)
-
23.1 በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Endocarditis)
-
22.1.1. በፍጥነት በባክቴሪያ የተነሳ በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Acute bacterial endocarditis)
-
23.1.2. ቀስ በቀስ በባክቴሪያ የተነሳ በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Subacute bacterial endocarditis)
-
23.1.3. በልብ የውስጠኛ ክፍል ላይ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Bacterial endocarditis) መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnosis)
-
23.2. ከስትሪፕቶኮካል ባክቴሪያ ኢንፌክሽን ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Rheumatic heart disease)
-
23.3. በልብ ሽፋን ወይም በፔሪካርዲየም ላይ የሚከሰት ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Pericarditis)
-
23.4. ከቂጥኝ ኢንፌክሽን ጋር በተያያዘ በድም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰት የጤና ችግር (Cardiovascular syphilis)
-
23.4. በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰት ኢንፌከሽን ወይም ብግነት (Myocarditis)
ምዕራፍ ሃያ አራት፡ በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular diseases)
-
24. በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular diseases)
-
24.1 በደም ውስጥ የሚጨምረው የኮሌስትሮል መጠን በደም ቧንቧዎች መከማቸት (Atherosclerosis)
-
24.2 ደምን ወደ አንጎል በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ በሚፈጠር ጉዳት የተነሳ የሚከሰት የጤና ችግር (Cerebrovascular accidents / Stroke)
-
24.2.1 ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት የተነሳ በአንጎል ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ጉዳት ወይም ስትሮክ (Ischemic stroke)
-
24.2.2. ከስትሮክ በተገናኘ ሊፈጠሩ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
24.2.2.1. የፊተኛው የሰረበራል አርተሪ መዘጋት ወይም መፈንዳት (Anterior Cerebral Artery /ACA)
-
24.2.2.2. የመካከለኛው የሴረበራል አርተሪ (Middle cerebral artery / MCA)
-
24.2.2.3. የኃለኛው የሴረበራል አርተሪ (Posterior Cerebral Artery / PCA)
-
24.2.2.4. በዋና የአንጎል ግንድ (brain stem) የላይኛው ክፍል (Midbrain) በሚያደርሰው የደም ቧንቧ ላይ የሚፈጠር ጉዳት (Midbrain syndromes)
-
24.2.2.5. የፊተኛው የታችኛው የሴረበለም አርተሪ (Anterior inferior cerebellar artery /Lateral pontine syndrome (Marie – Foix syndrome)
-
24.2.2.6. የኃለኛው የታችኛው የሰረብለም አርተሪ (Posterior inferior cerebellar artery / PICA/ Wallenberg syndrome)
-
24.2.1.1. ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት ወይም ስትሮክ መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnosis)
-
24.2.1.2. ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች መጥበብ ወይም መዘጋት የተነሳ በአንጎል ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠር ጉዳት ወይም ስትሮክ የሚሰጥ ህክምና (Treatment)
-
24.2.2. በአንጎል ውስጥ በሚገኙ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት የተነሳ ከሚከሰት የደም መፍሰስ ጋር በተገናኘ የሚከሰት ስትሮክ (Hemorrhagic stroke)
-
24.2.2.1. ደምን ወደ አንጎል የሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ መሳሳት፣ መለጠጥ እና መሰርጎድ (Aneurysm)
-
23.2.2.2. በአንጎል ውስጥ ከሚፈጠር የደም መፍሰስ ጋር በተገናኘ ለሚከሰት ስትሮክ የሚሰጡ ህክምናዎች (Treatment of hemorrhagic stroke)
-
24.3. ወደ ውስጠኛ የአንጎል ክፍሎች ደም በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Lacunar stroke)
-
24.4. ስትሮክን እና ተከትሎ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች (Preventions)
ምዕራፍ ሃያ አምሥት ፡ በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ብግነት እንዲክሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vasculitis)
-
25. በደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት እንዲክሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vasculitis)
-
25.1. በደም ቧንቧ ግድግዳ ግድግዳ ላይ የሚከሰት የብግነት ዓይነቶች (Types of vasculitis)
-
25.1.1. በትልልቅ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Large vessel vasculitis)
-
25.1.1.1. በቴምፖራል አርተሪ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Giant cell arteritis / Temporal arteritis)
-
25.1.1.2. የታካያሱ የደም ቧንቧዎች ብግነት በሽታ (Takayasu Arteritis)
-
25.1.2. መካከለኛ መጠን ባላቸው የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Medium vessel vasculitis)
-
25.1.2.1. የካዋሳኪ በሽታ (Kawasaki disease)
-
25.1.2.2. የቡርገር በሽታ (Burger’s disease / Thromboangiitis Obliterans)
-
25.1.3.. በትንንሽ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚከሰት ብግነት (Small vessel vasculitis)
-
25.1.3.1. ግራኖሎማ የሚሰራ የደም ቧንቧዎች ግድግዳ ብግነት ወይም የወገነር በሽታ (Granulomatosis with polyangiitis / Wegener disease)
-
25.1.3.2. ከኢኦዚኖፊል ሴሎች ጋር ግራኖሎማ የሚሰራ የደም ቧንቧ ብግነት (Eosinophilic Granulomatosis with Polyangiitis)
-
25.1.3.3. የራይናውድ በሽታ (Raynaud’s disease)
-
25.1.3.4. የሂኖክ ሾንሊን በቆዳ ሥር የደም መድማት በሽታ (Henoch Schoenlein Purpura / IgA Vasculitis)
ማጣቀሻ መፅሕፍት እና ድህረ ገጾች (References)
-
Draft Lesson