የወንድ መራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እና በወንድ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Male reproductive system: Function and disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የወንድ መራቢያ ሥርዓት ክፍሎች እና በወንድ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ላይ ሊከሰቱ ስለየሚችሉ የጤና ችግሮች (Male reproductive system: Function and disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የወንድ መራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እንዲሁም በወንድ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከወንድ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ጋር የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of reproductive systems)
-
1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of reproductive systems)
00:00 -
1.1. የቆለጥ እና የእንቁልጢ አፈጣጠር (Testis and Ovary development)
00:00