የጣፊያ ተግባር እና በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች  (Pancreas : Physiology and Disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የጣፊያ ተግባር እና በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች  (Pancreas : Physiology and Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የጣፊያ ተግባር እና በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከጉበት ጋር የተገናኘን ጤና  በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

Course Content

1. ጣፊያ (Pancreas)

  • 1. ጣፊያ (Pancreas) 
  • 1.1.  የጣፊያ አፈጣጠር (Pancreatic development) 
  •  1.2. የጣፊያ ክፍሎች (Parts of pancreas) 
  • 1.3. የጣፊያ የደም ፍስት እና የነርቭ ቁጥጥር ሥርዓት (Pancreas blood flow and innervation) 
  • 1.4. በጣፊያ ውስጥ የሚገኙ ዕጢዎች (Pancreatic endocrine & exocrine glands) 
  • 1.4.1. የሚያመርቷቸውን ኢንዛይሞች ወደ ቧንቧዎች (ducts) ውስጥ የሚረጩ ዕጢዎች (Exocrine pancreas)
  • 1.4.2. የሚያመርቷቸውን ሆርሞኖች ወደ ደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚረጩ ዕጢዎች (Endocrine pancreatic glands)
  • 1.4.2.1. የአልፋ ሴሎች (alpha cells)  
  • 1.4.2.2. የቤታ ሴሎች (Beta cells)
  • 1.4.2.3. የዴልታ ሴሎች (Delta cells) 
  • 1.4.2.4. የኢፕሲሎን ሴሎች (Epsilon cells / E – cells)
  • 1.4.2.5. የጣፊያ ፖሊፐፕታይድ ሴሎች (Pancreatic polypeptide / gamma cells)

2. የኢንሱሊን ሆርሞን አመራረት ሂደት (Insulin hormone production)

3. በጣፊያ ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Diseases of the pancreas) 

4. የሲስቲክ ፋይብሮሲስ በሽታ (Cystic fibrosis) 

5. በጣፊያ ውስጥ በፍጥነት የሚፈጠር ብግነት (Acute pancreatitis)

6. በእርግዝና ወቅት የሚከሰት በጣፊያ ውስጥ በፍጥነት የሚፈጠር ብግነት (Acute pancreatitis during pregnancy) 

7. በጣፊያ ውስጥ በፍጥነት የሚፈጠር ብግነት (Acute pancreatitis) እና በረዥም  ጊዜ ውስጥ በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠር ብግነት (Chronic pancreatitis)

8. በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠር ካንሰር (Pancreatic cancer) 

9. በጣፊያ ውስጥ የተለያዩ ሆርሞኖችን ከሚያመርቱ ሴሎች የሚነሱ የካንሰር ዓይነቶች (Pancreatic neuroendocrine tumors (PNETs)

10. ማጣቀሻ መጽኃፍት እና ድህረ ገጾች (References)