የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና ከግብረሥጋ ግንኙነት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች ( Human sexuality and related disorders )

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የግብረሥጋ ግንኙነት ሄደት እና ከግብረሥጋ ግንኙነት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች  ( Human sexuality and related disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና ከግብረሥጋ  ግንኙነት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከግብረሥጋ ግንኙነት  ጋር የተገናኘን ጤና  በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

Course Content

1. የወሲብ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና የጤና ችግሮቹ (Human sexuality)

  • 1. የወሲብ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና የጤና ችግሮቹ (Human sexuality)
    00:00

2. ጾታ (Sex)፣ ጾታዊ ማንነት (Gender) እና የወሲባዊ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ምርጫ (Sexual orientation) 

3. የወሲባዊ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ፍላጎት ምርጫ (Sexual orientation) 

4. ጤናማ የወሲብ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት (Healthy sexual activities) 

5. የወሲባዊ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ፍላጎት እና ዕድሜ (Age related sexual changes) 

6. በወሲብ ወይም በግበረሥጋ ግንኙነት እንቅስቃሴ ሂደት ወስጥ የሚከናወኑ ክፍለ ግዜዎች (Sexual response cycle) 

7. ጥንቃቄ የጎደለው ወሲባዊ ወይም የግብረሥጋ ግኙነት እንቅስቅሴ (Unsafe sexual activities) 

8. ከወሲብ ወይም ከግብረሥጋ ግንኙነት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Sexual dysfunctions)

9. 9. በወንዶች ላይ የሚከሰቱ በወሲባዊ ወይም በግብረሥጋ ግንኙነት እንቅስቅሴ ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Male Sexual dysfunction)

10. በሴቶች ላይ በወሲብ ወይም በግብረሥጋ ግንኙነት እንቅስቅሴ ሂደት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Female sexual dysfunction)

11. ከወሲብ ወይም ከግብረሥጋ ግንኙነት እንቅስቃሴ ጋር በተገናኝ ለሚከሰቱ የጤና ችግሮች አጋላጭ ሁኔታዎች  (Risk Factors)

12. በወሲብ ወይም በግብረሥጋ ግንኙነት እንቅስቃሴ ወቅት የወንዶች ብልት በሚፈልገው መጠን መገተር ወይም መቆም አለመቻል (Erectile dysfunction) 

13. በወሲብ ወይም በግብረሥጋ ግንኙነት እንቅስቃሴ ወቅት የወንዶች ብልት በሚፈለገው መጠን መገተር ወይም መቆም አለመቻል የጤና ችግር የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment) 

14. ከወሲባዊ ወይም ከግብረሥጋ ግንኙነት እንቅስቅሴ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ህመም (Dyspareunia) 

15. ጤነኛ ያልሆኑ የወሲብ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ፍላጎት  ባህሪያት (Paraphilic disorders)  

16. ከጾታዊ ማንነት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች ( Gender dysphoria)

ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)