እንቅልፍ እና ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Sleep and sleep disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ እንቅልፍ እና ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ ሰለሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Sleep and sleep disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና እንቅልፍ እና ከእንቅልፍ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከእንቅልፍ ጋር የተገናኘን ጤና  በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

Course Content

1. እንቅልፍ (Sleep)

  •  1. እንቅልፍ (Sleep)

2. የአንቅልፍ አፍጣጠር ሂደት (Process that control sleep) 

3. በእንቅልፍ ሂደት ውስጥ የሚሳተፉ የአንጎል ክፍሎች ፣ የነርቭ መልዕክት አመላላሽ ኬሚካሎች እና ነርቮች ( Brain parts, neurotransmitters and nerves involved in sleep) 

4. የእንቅልፍ አስፈላጊነት ? 

5.  የእንቅልፍ ሂደት እና የእንቅልፍ ክፍለ ግዜዎዎች (Sleep cycle)

6. ከእንቅልፍ ሂደት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Sleep disorders) 

7, የእንቅልፍ የጤና ችግር መክሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)

8. በእንቅልፍ ሂደት ውስጥ ለውጥ የሚያስከትሉ የአንቅልፍ የጤና ችግሮች (Dyssomnia)  

9. በ 24 ስዓት ውስጥ የሚፈጠረውን እንቅልፍ መተኛት እና ከእንቅልፍ የመነሳት ሁኔታ ከሚቆጣጠረው ሥርዓት ጋር በተገናኘ የሚከሰት የአንቅልፍ የጤና ችግር (Circadian rhythm sleep – wake disorder)

10. እንቅልፍ አለመተኛትን የሚያስከትል የእንቅልፍ የጤና ችግር  (Insomnia disorder) 

11. ለረጅም ግዜ ከሚፈለገው በላይ በቀን መተኛት የሚያስከትል የእንቅልፍ የጤና ችግር (Hypersomnolence disorder)

12. በተደጋጋሚ በድንገት በቀን ሊከሰት የሚችል እንቅልፍ የሚያስከትል የእንቅልፍ የጤና ችግር  (Narcolepsy) 

13. በመተንፈሻ አካላት ወይም በአተነፋፈስ ሂደት ላይ ችግር እንዲፈጠር የሚያደርግ የእንቅልፍ የጤና ችግር (Obstructive sleep apnea)  

14. በእንቅልፍ ሂደት ውስጥ ያልተለመዱ እንቅስቃሴዎች እና ባህሪያት እንዲፈጠሩ የሚያደርጉ የእንቅልፍ የጤና ችግሮች (Parasomnias) 

15. በእንቅልፍ ሂደት ውስጥ ሆኖ መራመድ የጤና ችግር  (Sleepwalking disorder) 

16. ከእንቅልፍ አስደንግጦ ወይም አስበርግጎ የሚያስነሳ ህልም የሚያስከትል የአንቅልፍ የጤና ችግር  (Sleep terror disorder) 

17. ሊታወሱ የሚችሉ አስፍሪ ህልሞች በተደጋጋሚ እንዲፈጠሩ የሚያደርግ የእንቅልፍ የጤና ችግር (Nightmare disorder) 

18. የዓይን መንቀሳቀስ በሚከናወንበት የእንቅልፍ ክፍለ ግዜ ውስጥ የሚፈጠሩ የባህሪ ለውጦችን የሚያስከትል የእንቅልፍ የጤና ችግር (REM sleep behavior disorder) 

19. በእንቅልፍ ሂደት ውስጥ ሽንትን መቆጣጠር አለመቻል (Nocturnal enuresis) 

20. በአንቅልፍ ሂደት ውስጥ በእግር ላይ በሚፈጠር የማይመች ስሜት የተነሳ እግርን በተደጋጋሚ ማንቀሳቀስ (Restless leg syndrome /RLS / Willis-Ekbom disease)

21. በእግር ላይ ያለመመቸት ስሜት ሳይፈጠር  በእንቅልፍ ሂደት ውስጥ እግሮችን የማንቀሳቀስ የጤና ችግር (Periodic limb movement disorder) 

22. ከዕድሜ መጨመር ጋር በተገናኘ በእንቅልፍ ሂደት ላይ የሚፈጠር ለውጥ (Age related sleep changes) 

23. በቂ እንቅልፍ ማግኘት አለመቻል ጋር የጤና ችግር (Sleep deprivation) 

24. የእንቅልፍ የጤና ችግርን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የሕክምና መንገዶች (Approach for treatment of sleep disorders)

ማጣቀሻ መጽኃፍት እና ድህረ ገጾች (References)