የደም ካንሰሮች (Hematologic malignancies: Development and Treatment)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ደም ካንሰሮች አፈጣጠር እና የሕክምና መንገዶች (Hematologic malignancies: Development and Treatment) አውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። የትምህርቱ ዋና አላማ ስለ የደም ካንሰር አፈጣጠር ፣ የደም ካንሰር ዓይነቶች እና የሕክምና መንገዶች ግንዛቤን በማዳበር ከደም ካንሰር ጋር በተገናኘ ጤናን ለመጠበቅ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መስጠት ማስቻል ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ ይሆናል።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ሁል ጊዜ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበሉ እንዲሁም እንዲተገብሩ እናሳስባለን።
Course Content
1. የደም ካንሰሮች (Blood cancers)
-
1. የደም ካንሰሮች (Blood cancers)
00:00 -
1.1. የደም ሥርዓት (Hematologic system)
00:00