የሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግር (Psychosis)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግር (Psychosis) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የእህምሮ ጤና የሚኖር አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም ሰለ አህምሮ የጤና ችግሮች በቂ እወቀትን በማስረፅ የአህምሮ የጤና ቸግሮችን የሚከላከል እንዲሁም አስፈላጊ በሚሆንበት ወቅት በእውቀት ላይ ተመስርቶ የምክር እና የሕክምና ድጋፍ የሚጠይቅ ማዕብረስብ መፈጠር ነው። ይህ ትምህርት በጽሁፍ እና በቪዲዩ መልክ ተዘጋጅቶ በፈለጉት አማራጭ መጠቀም እንዲቻል ሆኖ የተዘጋጀ ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ዓላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት የእህምሮ የጤና ችግሮችን ለማወቅ ወይም የአህምሮ የጤና ችግር መከሰቱን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም እንደተፈጠሩ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደ ሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት ተገቢ ይሆናል።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የአህምሮ ጤና (Mental health) እና የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness)
-
1. የአህምሮ ጤና (Mental health) እና የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness)
-
1.1. የአህምሮ ጤና (Mental health)
00:00 -
1.2. የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness)
00:00