ስትሮክ ፣ ሕክምና እና የመከላኪያ መንገዶች (Stroke : Development, Treatment and Prevention)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚከሰት ጉዳት ጋር በተገናኘ ስለሚፈጠር የጤና ችግር ወይም ስትሮክ ፣ ሕክምና እና የመከላኪያ መንገዶች (Stroke : Development, Treatment and Prevention) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ ደምን ወደ አንጎል ክፍሎች በሚያደርሱ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚከሰት ጉዳት ጋር በተገናኘ ስለሚፈጠር የጤና ችግር ወይም ስትሮክ ፣ ሕክምና እና የመከላኪያ መንገዶች በቂ እወቀት እንዲፈጠር መርዳት ወይም ማገዝ ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር እንዲመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና እንዲያገኝ እንመክራለን።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)
-
1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)
00:00 -
1.1. በልብ እና በሳንባ መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ወይም የፑልሞናሪ የደም ዝውውር (pulmonary circulation)
00:00 -
1.2. በልብ እና ከሳንባ ውጭ በተቀረው የሰውነት ክፍሎች መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ሥርዓት (Systemic circulation)
00:00