የትንሹ አንጀት ተግባር እና በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Small intestine: Functions and diseases)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

   ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የትንሹ አንጀት ተግባር እና በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Small intestine: Functions and diseases) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ትንሹ አንጀት ክፍሎች እና ተግባር እንዲሁም በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከትንሹ አንጀት የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ዓላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

Course Content

1. የትንሹ አንጀት (Small intestine)

  • 1. የትንሹ አንጀት (Small  intestine) 

2. የትንሹ አንጀት ክፍሎች (Anatomical subdivisions) 

3. የትንሹ አንጅት  የደም ፍሰት (Blood circulation to small intestine) 

4. በትንሹ አንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኙ የሴል ዓይነቶች እና ተግባራቸው (Intestinal cell and their function)

5. በትንሹ አንጀት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of small intestine) 

6. ከሳልሞኔላ ታይፌ እና ከሳልሞኔላ ፓራታይፌ  በካቴሪያዎች የተነሳ የሚፈጠር የታይፎይድ  እና  የፓራታይፎይድ  በሽታ (Typhoid and paratyphoid fever)  

7. ከሳልሞኔላ ታይፊ እና ከሳልሞኔላ ፓራታይፌ ውጭ በሚገኙ የሳልሞኔላ ባክቴሪያ ዝርያዎች የተነሳ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Salmonella gastroenteritis / non typhoidal salmonellosis)

8. የታይፈስ በሽታ (Typhus) 

9. የካምፒሎባክተር ባክቴሪያ የአንጀት ውስጥ ኢንፌክሽን (Campylobacter enteritis / Campylobacteriosis) 

10. የሺጌላ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን (Shigellosis / bacillary dysentery) 

11. የኮሌራ ኢንፌክሽን (Cholera )

12. የአሜባ በሽታ ( Amebiasis) 

13. የጂአርዲያ በሽታ (Giardiasis) 

14. የንጥረ ምግቦች በትንሹ አንጀት በኩል ወደ ሰውነት ውስጥ መግባት አለመቻል (Malabsorption)

15. የሲሊያክ በሽታ (Celiac disease / Gluten Sensitive enteropathy/ Non tropical sprue) 

17. ከላክቴስ ኢንዛይም (lactase) ዕጥረት የተነሳ ላክቶስ (lactose) ወደ ሰውነት እንዳይገባ ሊያደርግ የሚችል የጤና ችግር (Lactose intolerance)

18. የትንሹ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል በትክክል አለመፈጠር (Duodenal atresia and stenosis) 

19. የትንሹ አንጀት የመካከለኛ ወይም ሁለተኛ ክፍል እና ሦስተኛ ክፍል በትክክል አለመፈጠር (Jejunal atresia and Ileal atresia)

20. በሆድ ሽፋን ጡንቻ አፈጣጠር ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች (Abdominal wall defects) 

21. በአምብርት አካባቢ በሚገኘው የሆድ ክፍል በኩል የጨጓራ እና የትንሹ አንጀት ሥርዓት ክፍል በቆዳ ተሽፍኖ ወደ ውጭ መውጣት (Umbilical hernia)

22. ከሰውነት መወገድ የሚኖርበት የፅንሱ ክፍል ከሰውነት ሳይወገድ በመቅረት የአምብርት የሆድ ክፍል ከትንሹ አንጀት የመጨረሻ ክፍል ጋር ተገናኝቶ መፈጠር (Meckel diverticulum) 

23. ሴሮቶኒን እና ሌሎች ኬሚካሎችን የሚያመረቱ በጨጓራ እና በአንጀት ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚገኙ ሴሎች የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት  (Carcinoid tumors)

24. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ጋር በተገናኘ በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቁስለት ወይም የክሮንስ በሽታ (Crohn’s disease) 

25. የተወስነው የአንጀት ክፍል ወደሌላኛው የአንጀት ክፍል ውስጥ መግባት ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Intussusception)

26. በትንሹ አንጀት ግድግዳ ላይ ከሚገኙ ሴሎች የሚመረተው የዓይነት ኤ የበሽታ መከላኪያ ፕሮቲን ዕጥረት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የጤና ችግር (Selective IgA deficiency)

ማጣቀሻ መጽኃፍት እና ድህረ ገፆች (References)