የካንሰር አፈጣጠር እና ለካንሰር መፈጠር አጋላጭ ሁኔታዎች (Cancer: Development and risk factors)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ካንሰር አፈጣጠር ፣ ለካንሰር አፈጣጠር አጋላጭ ሊሆኑ ስለሚችሉ ሁኔታዎች እንዲሁም የተለያዩ የካንሰር ዓይነቶች የሚገኙበትን ደረጃ ለማውቅ በጥቅም ላይ መዋል ስለሚችሉ የምርመራ መንገዶች አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ካንሰር አፈጣጠር ፣ ለካንሰር መፈጠር አጋላጭ ሁኔታዎች ፣ ካንስር መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች ፣ ከካንሰር መፈጠር ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለማወቅ የሚያስችል እውቀትን እና ግንዛቤን በማዳበር ካንሰርን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔን መስጠት የሚያስችል ግንዛቤ እንዲፈጠር ማገዝ ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በፍጥነት በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ተገቢውን ሕክምና ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን እንመክራለን።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በመቀበል እንዲተገብሩ እናሳስባለን።
Course Content
1.ሴል (Cell)
-
1.ሴል (Cell)
00:00 -
1.1. የሴል መሰረታዊ እውነታዎች (Cells theory)
00:00 -
1.2.የሴል ክፍሎች (Organelles and other cell parts)
00:00 -
1.2.1. የሴል ሽፋን ወይም ወይም ፕላዝማ ሜምብሬን (Cell membrane)
00:00 -
1.2.2. ሳይቶፕላዝም (Cytoplasm)
00:00 -
1.2.3. ኒዩክለስ (Nucleus)
00:00 -
1.2.4. ራይቦሶም (Ribosome)
00:00 -
1.2.5. ኢንዶፕላዝሚክ ሪቲኮለም (Endoplasmic reticulum)
00:00 -
1.2.6. ጎልጂ ቦዲ (Golgi body / Golgi apparatus /Golgi complex)
-
1.2.7.. ማይቶኮንድሪያ (Mitochondria)
00:00 -
1.2.8. ቫኪዩሎች (vacuoles)
00:00 -
1.2.9. ላይሶሶም (lysosomes)
00:00 -
1.2.10. ማይክሮፊላመንቶች (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules)
00:00 -
1.2.11. ሴንትሪኦሎች (Centrioles)
00:00 -
1.2.12. ሲሊያ (cilia) እና ፍላጄላ (flagella)
00:00 -
1.3. በሴሎች ውስጥ የሚከናወኑ ኬሚካላዊ ሂደቶች (Biochemistry)