የታይሮይድ ሆርሞን ተግባር እና የጤና ችግሮች (Thyroid hormone: Functions and Disorders)se

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የታይሮይድ ሆርሞን ተግባር እና ከታይሮይድ ሆርሞን ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Thyroid hormone: Functions and Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። የትምህርቱ  ዋና አላማ ስለ የሆርሞን ሥርዓት  ክፍሎች እና ተግባራቸው  እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም በሆርሞን ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀት እንዲፈጠር ማስቻል  ነው። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ ይሆናል።  

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ሁል ጊዜ  ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበሉ እንዲሁም እንዲተገብሩ እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1, የሆርሞን ሥርዓት (Hormonal system)

  • 1. የሆርሞን ሥርዓት (Hormonal system)
    00:00
  • 1.1. ሆርሞኖች እና ሆርሞን አምንጭ እጢዎች (Hormones and hormone producing glands) 
    00:00
  • 1.2. የአይፖታላምስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢዎች ቅንጅታዊ ሥርዓት (Hypothalamic – Pituitary Axis) 
    00:00
  • 1.3. ሆርሞኖች እና የሆርሞን ተቀባዮች (Hormones and Hormone receptors)
    00:00
  • 1.4. የሆርሞን ከሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች መለቀቅ (Hormone production and feedback mechanisms)
    00:00

2, : ሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች (Hormone producing glands)

3. የአይፖታላመስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢ ቅንጅታዊ አሰራር (Hypothalamus – Pituitary axis)

4. ሆርሞኖች (Hormones)

5.የሃይፖታላመስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢ ቅንጅታዊ አሰራር (Hypothalamic – Pituitary axis)

6. የሆርሞን መለቀቅ ወይም የሆርሞን መረጨት (Hormone secretion) 

7. የሆርሞን ሥርዓትን የመቆጣጠር ሂደት (Feedback mechanisms) 

8.የሆርሞን – አምንጭ  ዕጢ መጠን (Hormone Producing gland size) 

9.የሆርሞን ሥርዓት የጤና ችግር ዓይነቶች (Types of Hormone Disorders)

10,ከሆርሞን ሥርዓት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለመለየት የሚደረጉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)

11.የታይሮይድ ዕጢ ተግባር እና የጤና ችግሮች (Thyroid gland: Function and Disorders) 

12.በታይሮይድ ሆርሞን መመረት ሂደት ላይ ተፅዕኖ የሚያስከትሉ ሁኔታዎች (Factors limiting thyroid hormone synthesis) 

13. የታይሮይድ ሆርሞን ተግባር (Thyroid hormone function) 

14.የካልሲቶኒን ሆርሞን (Calcitonin hormone) 

15, ከታይሮይድ ዕጢ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Disorders of thyroid gland)

16. በደም ውስጥ የሚገኘው የታይሮይድ ሆርሞን መጠን መቀነስ መንስሄ ወይም አጋላጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Risk factors and Causes) 

17.በደም ውስጥ የሚገኘው የታይሮይድ ሆርሞን መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)

18. ከታይሮይድ መቀነስ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Treatment of hypothyroidism) 

19. በከፋ ደረጃ  የታይሮይድ ሆርሞን መጠን መቀነስ  (Myxedema coma) 

20.ከታይሮይድ መቀነስ የጤና ችግርን ለማከም በጥቅም ላይ የሚወሉ መድኃኒቶችን ለሚጠቀሙ ሰዎች ሰዎች ማግረግ የሚገባቸው ጥንቃቄ (Precautions) 

21. በደም ውስጥ የሚገኘው የታይሮይድ  ሆርሞን መጠን መጨመር (Hyperthyroidism)

22.የታይሮይድ  ሆርሞን መጠን መጨመር መንስሄ ወይም አጋላጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Etiology and risk factors)

24. የታይሮይድ ሆርሞን መጠን መጨመር ጋር በተገናኝ የሚከሰት የከፋ የጤና ችግር (Thyroid storm) 

25. ለታይሮይድ ሆርሞን ከመጠን በላይ መጨመር ወይም መመረት የሚሰጡ ህክምናዎች (Treatment)

26. ከታይሮይድ ዕጢ ላይ የሚነሱ የካንሰር ዓይነቶች (Thyroid cancers)

ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (Refrences)