ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibiotics)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibiotics) በቂ አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው።  በዚህ ትምህርት አደንዛዥ ወይም አነቃቂ መድኃኒቶችን መጠቀም ጋር በተገናኘ ለሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Substance related disorders) አጋላጭ ሁኔታዎች (risk factors for Substance related disorders) ፣ አደንዛዥ ወይም አነቃቂ መድኃኒቶችን መጠቀም ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግር ዓይነቶች (types of Substance related disorders) ) ፣ ከጤና ችግሮቹ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms) ፣ የጤና ችግሮቹ መከሰታቸውን ለማወቅ ስለሚረዱ የምርመራ መንገዶች diagnosis) እንዲሁም በጥቅም ላይ ሊውሉ ስለሚችሉ የሕክምና መንገዶች (treatment) በጥልቀት ይቀርባል። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር በሚደርግ ምክከር ተገቢውን ምርመራ እና ሕክምና  ማግ ኘት አስፈላጊ መሆኑን እናሳስባለን። 

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና መቀበል እና መተግበር አስፈላአጊ ይሆናል። 

Show More

Course Content

 1. ባክቴሪያ (Bactria)

  • 1. ባክቴሪያ (Bactria)
    00:00

2. የባክቴሪያዎች ቅርጽ (bacterial shapes)

3. የባክቴሪዎች ኦክስጂን የመጠቀም ሁኔታ (Bacterias and need for oxygen)

4. የባክቴሪያ ሽፋኖች ሴል ዎል እና ሴል ሜምብሬን (Bacterial cell wall and Cell membrane)

5. ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibiotics)

6. የጸረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች አመራረት (Antibiotic synthesis)

7. ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች ዓይነቶች (Types of Antibiotics)

7.1. የሴል ዎል አሰራርን ወይም ተግባርን የሚገድቡ ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Inhibition of cell wall synthesis) 

7.1.1. የቤታ ላክታም የመድኃኒት ምድብ (Beta lactams) 

7.1.1.1. የፔኒሲሊን መድኃኒቶች ምድብ (Penicillin) 

 7.1.1.1.1. የተፈጥሮ ፔኒሲሊን ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Natural penicillin)

7.1.1.1.2. ፀረ – ስታፊሎኮካል ባክቴሪያ የፔኒሲሊን መድኃኒቶች (Penicillinase resistant penicillin / Antistaphylococcal penicillin)

7.1.1.1.3. የአሚኖፔኒሲሊን ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Aminopenicillins / Extended broad penicillin)

7.1.1.1.4. ፀረ ሲውዶሞናስ ባክቴሪያ የፒኒሲሊን መድኃኒቶች (Antipseudomonal penicillin)

7.1.1.2. ካርባፔነም (Carbapenems) 

7.1.1.3. ሞኖባክታም (Monobactams)

7.1.1.4. የሴፋሎስፖሪን  መድኃኒቶች (Cephalosporins) 

7.1.2. ግላይኮፔፕታይድ (Glycopeptides) 

7.1.2.1. የቫንኮማይሲን መድኃኒት (Vancomycin)

7.1.3. ኢፖክሳይድ (Epoxide) 

7.2. በሴል ሜምብሬን ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Cell membrane disrupting antibiotics) 

7.3. ለባክቴሪያው የሚያስፈልጉ ፕሮቲኖችን መመረት የሚገድቡ መድኃኒቶች (Protein synthesis inhibitor antibiotics) 

7.3.1. አማይኖግላይኮሳይድ መድኃኒቶች (Aminoglycosides) 

 7.3.2. የማክሮላይድ መድኃኒቶች (Macrolides) 

7.3.3. የሊንኮሳማይድ መድኃኒቶች (Lincosamides) 

 7.3.4. የቴትራሳይክሊን መድኃኒቶች (Tetracyclines) 

7.3.5 የግላይሳይልሳይክሊን መድኃኒቶች (Glycylcyclines) 

7.3.6. የስትሬፕቶግራሚን መድኃኒቶች (Streptogramins) 

7.3.7. የኦክሳዞሊዲኖን መድኃኒቶች (Oxazolidinones)

7.3.7. የአምፌኒኮል መድኃኒቶች (Amphenicols)  

7.4. የባክቴሪያውን የዲ ኤን ኤ አሰራር ወይም ተግባር የሚገደቡ መድኃኒቶች (DNA synthesis or function inhibitors)

7.4.1. የፍሎሮኮኢኖሎን መድኃኒቶች (Fluoroquinolones)

 7.4.2. የናይትሮኢሚዳዞል መድኃኒቶች (Nitroimidazole)  

7.4.3. የባክቴሪያውን ዲ ኤን ኤ (DNA) መመረት የሚገድቡ መድኃኒቶች (Sulfonamides and diaminopyrimidine)  

7.4.4. የናይትሮፉራን መድኃኒቶች (Nitrofurans)

7.5. የፀረ  ባክቴሪያ  መድኃኒቶች በሚወስዱበት ወቅት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች (Precautions during taking antibiotics) 

8. ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)