የትልቁ አንጀት ተግባር እና በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Large intestine: Functions and diseases)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የትልቁ አንጀት ተግባር እና በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Large intestine: Functions and diseases) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ትልቁ አንጀት ክፍሎች እና ተግባር እንዲሁም በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ  ስለሚችሉ የተለያዩ የጤና  ችግሮች በጥልቀት በማስተማር እና ዕውቀትን በማረስጽ የትልቁ አንጀት ጤናን  በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

Course Content

1.ትልቁ አንጀት (Large intestine) 

  • 1.ትልቁ አንጀት (Large intestine) 

2. የትልቁ አንጀት ክፍሎች (Parts of large intestine) 

3. የትልቁ አንጀት ክፍሎች ተግባር (Function of large intestine) 

 4. የዓይነ ምድር ከሰውነት አወጋገድ ሂደት (Defecation process)  

5. በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of the large intestine)  

6. የዓይነ ምድር ድርቀት (Constipation)

7. የሆድ ሕመም ፣ የዓይነ ምድር ድርቀት እና ተቅማጥ የሚያስከትል የአንጀት መቆጣት (Irritable Bowel syndrome /IBS)  

8. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ላይ ቁስለት እንዲፈጠር የሚያደርግ ብግነት (Ulcerative colitis)  

9. በትርፍ አንጀት (appendix) ውስጥ የሚፈጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (Appendicitis)

10.  በጨቅላ ሕጻናት አንጀት ላይ የሚፈጠር ብግነት (Necrotizing enterocolitis / NE) 

11. ከኮሎስትሪዲኦይድ ዲፊሲሌ  ባክቴሪያ ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Clostridiodes Difficile Associated Disease / CDAD) 

12. የትልቁ አንጀት በከፍተኛ ደረጃ መነፋት እና በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻል (Toxic megacolon) 

13. በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ፖሊፖች  (Colonic polyps) 

14. የትልቁ አንጀት የሲግሞይድ ክፍል ወይም የትልቁ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል አርስ በእርሱ መታሰር (Sigmoid and Cecal volvulus) 

15. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ (Diverticulosis) 

16. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Diverticulitis)

17. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ላይ ከሚፈጠሩ ጤናማ ያልሆኑ የደም ቧንቧዎች የተነሳ የሚከሰት የጤና ችግር (Angiodysplasia)

18. በትልቁ አንጀት ውስጥ በሚገኙ ነርቮች ላይ ከሚከሰት የአፈጣጠር ዕክል ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የጤና ችግር (Hirschsprung disease /HD)

19. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Hemorrhoids) 

20. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ ከሚፈጠር መሰንጠቅ ጋር በተናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Anal fissure) 

21. የዓይነ ምድር መውጫ በር ሳይከፈት መውለድ (Anal atresia/Imperforate anus / Anorectal malformation)

22. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ውስጥ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር (Anal cancer) 

23. የትልቁ አንጀት ካንሰር (Colorectal cancer) 

24. ማጣቀሻ መፅሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)