የአንጎል ዕብጠት (Brain Tumors)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የአንጎል ዕብጠት (Brain tumor) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የአንጎል ዕብጠት ዓይነቶች (types of brain tumors)፣ ከአንጎል ዕብጠት መፈጠር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms) ፣ የአንጎል ዕብጠት መፈጠሩን ለማወቅ ስለሚረዱ የምርመራ መንገዶች (diagnostics) እንዲሁም ለአንጎል ዕብጠት በጥቅም ላይ ሊውሉ ስለሚችሉ የሕክምና መንገድ (Treatment) በጥልቀት በማስተማር እና ዕውቀትን በማረስጽ የአንጎል ዕብጠትን (Brain tumors) በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1.የነርቭ ሥርዓት (Nervous system)
-
1.የነርቭ ሥርዓት (Nervous system)