በአጥንት ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Bone tumors)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው በአጥንት ውስጥ ስለሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Bone tumors) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ በአጥንት ውስጥ ስለሚፈጠሩ የዕብጠት ዓይነቶች (types of bone tumors)፣ በአጥንት ውስጥ ከሚፈጠሩ ዕብጠቶች ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms) ፣ የአንጥንት ዕብጠት መፈጠሩን ለማወቅ ስለሚረዱ የምርመራ መንገዶች (diagnostics) እንዲሁም ለአጥንት ዕብጠት በጥቅም ላይ ሊውሉ ስለሚችሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment) በጥልቀት በማስተማር እና ዕውቀትን በማረስጽ በአጥንት ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶችን (Brain tumors) በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የጡንቻ ፣ የአጥንት እና የአጥንት መጋጠጠሚያ ሥርዓት (Musculoskeletal system)
-
1. የጡንቻ ፣ የአጥንት እና የአጥንት መጋጠጠሚያ ሥርዓት (Musculoskeletal system)
-
1.2. የአጥንት ሴሎች (Bone cells)
-
1.3. የአጥንት ዓይነት እና የአጥንት ክፍሎች (Bone types and parts)