የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር የጤና ችግሮች (Parathyroid gland: Function and Disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር የጤና ችግሮች (Parathyroid gland: Function and Disorder) አውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። የትምህርቱ ዋና አላማ ስለ የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር እና ፓራታይሮይድ ዕጢ የጤና ችግሮች እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም በሆርሞን ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀት እንዲፈጠር ማስቻል ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ ይሆናል።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ሁል ጊዜ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበሉ እንዲሁም እንዲተገብሩ እናሳስባለን።
Course Content
1, የሆርሞን ሥርዓት (Hormonal system)
-
1. የሆርሞን ሥርዓት (Hormonal system)
00:00 -
1.1. ሆርሞኖች እና ሆርሞን አምንጭ እጢዎች (Hormones and hormone producing glands)
00:00 -
1.2. የአይፖታላምስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢዎች ቅንጅታዊ ሥርዓት (Hypothalamic – Pituitary Axis)
00:00 -
1.3. ሆርሞኖች እና የሆርሞን ተቀባዮች (Hormones and Hormone receptors)
00:00 -
1.4. የሆርሞን ከሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች መለቀቅ (Hormone production and feedback mechanisms)
00:00