በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders)  ዓይነቶች (Types of Neurodevelopmental Disorders) ፣ በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders) ጋር በተገናኘ ስለሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (sings and symptoms)፣  በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (diagnostics) እንዲሁም በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders) በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር ስለሚረዱ የሕክምና መንገዶች (treatment) የሚኖር አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም ሰለ በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders) በቂ እወቀትን በማስረፅ በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders) የሚከላከል እና አስፈላጊ በሚሆንበት ወቅት በእውቀት ላይ ተመስርቶ የምክር እና የሕክምና ድጋፍ የሚጠይቅ ማዕብረስብ መፈጠር ነው።  

    በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ዓላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት የእህምሮ የጤና ችግሮችን ለማወቅ ወይም የአህምሮ የጤና ችግር መከሰቱን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም እንደተፈጠሩ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደ ሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት ተገቢ ይሆናል።       

        በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1. በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders)

  • 1. በአንጎል እና በነርቭ ሥርዓት ዕድገት ሂደት ላይ ከሚፈጠር ዕክል ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ ሁኔታዎች (Neurodevelopmental Disorders)

2. የአህምሮ የማሰብ እና የመረዳት አቅም ውስንነት (Intellectual Developmental Disorders / ID)

3. የመማር ውስንነት (Specific Learning Disorders)

4. በአንድ ነገር ላይ ማተኮር አለመቻልን እና መንቀዥቀዥ የሚያስከትል ሁኔታ (Attention deficit hyperactivity disorder / ADHD)

5. ኦቲዝም (autism spectrum disorder / ASD)

6. ግንኙነት የመፍጠር ክዕሎት ውስንነት (Communication disorders)

7. ሃሳብን የመግለጽ ወይም የሌሎችን ሃሳብ የመረዳት ውስንነት (language disorder)

8. የንግግር ፍስት ወይም ቅልጥፍና ውስንነት (Childhood-onset fluency disorder / stuttering)

9. የማህበራዊ  የግንኙነት ውስንነት (Social (Pragmatic) Communication Disorder – SCD)

10. በተደጋጋሚ በድንገት ያልተጠበቀ የሆነ የአካል እንቅስቃሴ ወይም / እና  ድምጽ ማሰማትን የሚያስከትል ሁኔታ (Tic disorder)

11. ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)