በቀዳሚነት ሞትን የሚያስከትሉ አሥር የካንሰር ዓይነቶች (!0 Common cancers)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው በዓለም ላይ በብዛት ሞትን ስለሚያስከትሉ አሥር ዋና የካንሰር ዓይነቶች በቂ አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። በዚህ ትምህርት በብዛት ሞትን ሰለሚያስከትሎ የካንሰር ዓይነቶች ፣ ለካንሰሮቹ መፈጠር አጋላጭ ስለሚሆኑ ሁኔታዎች፣ ከእነዚህ ካንሰሮች ጋር በተገናኘ ስለሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms) ፣ ካንሰሮቹ መፈጠራቸውን ለማወቅ ወይም ለመለየት ስለሚረዱ የምርመራ መንገዶች (diagnostics) እንዲሁም ካንሰሮቹን ለማከም ስለሚረዱ የሕክምና መንገዶች (Treatment) ጥልቀት ያለው ትምህርት ለመስጠት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር በሚደርግ ምክከር ተገቢውን ምርመራ እና ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ መሆኑን እናሳስባለን።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና መቀበል እና መተግበር አስፈላአጊ ይሆናል።
Course Content
1. አሥር ዋና ካንሰሮች (10 common cancers)
-
1. በቀዳሚነት ሞትን የሚያስከትሉ አሥር የካንሰር ዓይነቶች (!0 Common cancers)
2. የሳንባ ካንሰር (Lung cancer)
-
2. የሳንባ ካንሰር (Lung cancer)
00:00 -
2.1. ለስንባ ካንሰር አጋላጭ የሆኑ ሁኔታዎች (Risk factors for Lung cancer)
00:00 -
2.2. የሳንባ ካንሰር ዓይነቶች (Types of lung cancers)
00:00 -
2.3. ባለትንሽ ሴል ያልሆኑ የሳንባ ካንሰር ምድብ ውስጥ የሚካተቱ የሳንባ ካንሰሮች (Non Small Cell Lung Cancer / NSCLC)
00:00 -
2.4. ሆርሞኖችን እና ኬሚካሎችን ሊያመርቱ የሚችሉ የሳንባ ካንሰሮች ምድብ ውስጥ የሚካተቱ የሳንባ ካንሰሮች (Lung neuroendocrine tumors)
00:00 -
2.5. በሳንባ የላይኛው ክፍል ውስጥ የሚፈጠር የሳንባ ካንሰር (Pancoast tumor)
00:00 -
2.6. ከሳንባ ካንሰር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
00:00 -
2.7. የሳንባ ካንሰር መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
2.8. የሳንባ ካንሰርን ለማከም የሚረዱ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
00:00 -
2.9. የሳንባ ካንሰር የመፈጠር ዕድልን ለመቀእነስ የሚረዱ መንገዶች (Prevention)
00:00 -
2.10 በሳንባ ካንሰር ለተጠቁ በሽተኞች እና ለቤተሰቦቻቻው የሚደረጉ ድጋፎች (Supportive therapy)
00:00
3. የትልቁ አንጀት ካንሰር (Colorectal cancer)
-
3. የትልቁ አንጀት ካንሰር (Colorectal cancer)
00:00 -
3.1. የትልቁ አንጀት ካንሰር አፈጣጠር (Colorectal cancer / CRC development)
00:00 -
3.1.1. በሂደት የሴሎችን ከቁጥጥር ውጭ መራባት ተከትሎ ከሚፈጠር የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ወይም ጂን ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የትልቁ አንጀት ካንሰር (Chromosomal instability pathway)
00:00 -
3.1.2. የኑክሌኦታይድ አለመጣጠምን (Nucleotide mismatch) ለመጠገን በሚረዳ የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ወይም ጂን ላይ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የትልቁ አንጀት ካንሰር አፈጣጠር ሂደት (Microsatellite instability pathway in colon cancer)
00:00 -
3.1.3. የሳይቶሲን ኑክሌኦታይድን ተከትሎ የጉአኒን ኑክሌኦታይድ በተደጋጋሚ በሚመጣበት የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ክፍል ወይም ጂን (CpG island) ላይ የሚፈጠር ለውጥ (CpG Island Methylator Phenotype (CIMP) pathway)
00:00 -
3.1.4. የሳይክሎኦክሲጄኔስ ሁለት ኢንዛይም በከፍተኛ መጠን መመረት (Cyclooxygenase 2 /COX 2)
00:00 -
3.2. የትልቁ አንጀት ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for colorectal cancer)
00:00 -
3.3. ከትልቁ አንጀት ካንሰር (CRC) ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
00:00 -
3.4. የትልቁ አንጀት ካንሰር መፈጠሩን ወይም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች መሰራጨቱን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Colorectal cancer investigation)
00:00 -
3.5. ከትልቁ አንጀት እና ከዓይነ ምድር ማከማቻ ክፍል ላይ የሚነሱ ካንሰሮች ደረጃ (Staging)
00:00 -
3.6. ለትልቁ አንጀት ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Colorectal cancer treatment)
00:00 -
3.6.1. የቀዶ ጥገና ሕክምና (Surgery)
00:00 -
3.6.2. የካንሰር ሴሎችን መራባት ለመገደብ የሚረዱ መድኃኒቶችን በመጠቀም የሚሰጥ ሕክምና ወይም የኬሞቴራፒ ሕክምና (Chemotherapy)
00:00 -
3.6.3. የጨረር ሕክምና (Radiation therapy)
00:00 -
3.6.4. የካንሰር ሴሎችን መራባት የሚያቅላጥፉ የጂን ለውጦችን በመለየት የካንሰር ሴሎችን መራባት ለመገደብ የሚረዳ ሕክምና (Targeted therapy)
00:00 -
3.6.5. የሰውነት የበሽታ መከላኪያ አቅም እንዲዳብር በማድረግ ካንሰርን ለማከም የሚረዳ ሕክምና Immune checkpoint inhibitors / Immunotherapy)
00:00 -
3.7. ለትልቁ አንጀት ካንሰር ከሚሰጥ ሕክምና በኋላ የሚደረግ የሕክምና ክትትል (Follow up)
00:00 -
3.8. የትልቁ አንጀት ካንሰር መከላኪያ መንገዶች (Colorectal cancer Prevention)
00:00 -
3.9. የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች (Colorectal cancer screening)
00:00 -
3.10. የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ የሚደያስፈልጋቸው ሰዎች (Indications for colorectal screening)
00:00
4. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ዕብጠቶች (Hepatic tumors)
-
4. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ዕብጠቶች (Hepatic tumors)
00:00 -
4.1.1. ከዋና የጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር (Hepatocellular carcinoma /HCC)
00:00 -
4.1.2. ከዋና የጉበት ሴሎች ለሚነሳ የጉበት ካንሰር መንስሄ እና አጋላጭ ሁኔታዎች (Etiology and Risk Factors)
00:00 -
4.1.3. ከዋና የጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር መፈጠር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical features)
00:00 -
4.1.4. ከዋና የጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር መፈጠርን ለማወቅ በጥቅም ላይ የሚውሉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
4.1.5. ከዋና የጉበት ሴሎች የሚነሳ ካንሰርን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
00:00 -
4.1.6. ከዋና የጉበት ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰርን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች (Prevention of HCC)
00:00 -
4.2. በጉብት ውስጥ ከሚገኙ የደም ቧንቧዎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር (Hepatic angiosarcoma)
00:00 -
4.3. በጉበት ውስጥ ከሚገኙ የሊምፎሳይት የነጭ የደም ሴሎች የሚነሳ የጉበት ካንሰር ወይም በጉበት ውስጥ የሚፈጠር ሊምፎማ (Primary hepatic lymphoma)
00:00 -
4.4. ወደ ጉበት ከሚሰራጩ የጉበት ካንሰሮች ጋር በተገናኘ በጉበት ውስጥ የሚከስት የጉበት አደገኛ ዕብጠት (Metastatic liver disease)
00:00 -
4.5. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ቸር የጉበት አብጠቶች (Benign hepatic tumors)
00:00
5. የጡት ካንሰር (Breast cancer)
-
5. የጡት ካንሰር (Breast cancer)
00:00 -
5.1. ለጡት ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች Risk factors for breast cancer)
00:00 -
5.2. የጡት ካንሰር ዓይነቶች (Types of breast cancer)
00:00 -
5.3. የተለዩ የጡት ካንሰር ዓይነቶች (Subtypes and variants)
00:00 -
5.3.1. በጡት ጫፍ አካባቢ የሚያሳክክ ፣ የሚቀላ እና የሚቆስል የጡት ቆዳ የሚያስከትል የጡት ካንሰር ወይም የፓጄት የጡት በሽታ (Paget’s disease of the breast)
00:00 -
5.3.2. በጡት ውስጥ መነሻው የማይታወቅ ወደሌሎች የሰውነት ክፍሎች የተሰራጨ የጡት ካንሰር (Occult breast cancer)
00:00 -
5.4. ከጡት ካንሰር መፈጠር ጋር በተገናኘ ሊክሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
00:00 -
5.5. የጡት ካንሰር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
5.6. የጡት ካንሰር ደረጃ (Breast cancer staging)
00:00 -
5.7. ለጡት ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና ዓይነቶች (Breast cancer treatment)
00:00 -
5.7.1. የቀዶ ጥገና ሕክምና (Surgery)
00:00 -
5.7.2. የጨረር ሕክምና (Radiation therapy)
00:00 -
5.7.3. የኬሞቴራፒ ሕክምና (Chemotherapy)
00:00 -
5.7.4. የሆርሞኖችን ተግባር ወይም መመረት የሚገድቡ መድኃኔቶችን በመጠቀም የሚደረግ የጡት ካንሰር ሕክምና (Hormone therapy)
00:00 -
5.7.5. በሴሎች ጂን ላይ የሚፈጠሩ ለውጦችን ወይም በካንሰር ሴሎች ላይ የሚገኙ ተቀባዮችን በመለየት የካንሰር ሴሎች መራባት የሚገድቡ መድኃኒቶች (Targeted therapy)
00:00
6. የጨጓራ ካንሰር (Gastric cancer)
-
6. የጨጓራ ካንሰር (Gastric cancer)
00:00 -
6.1. ለጨጓራ ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
00:00 -
6.2. ከጨጓራ ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
00:00 -
6.3. የጨጓራ ካንሰር መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
6.4. ለጨጓራ ካንሰር የሚስጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
00:00 -
6.5. ከጨጓራ ካንሰር ወይም ለጨጓራ ካንሰር ከሚደረግ ሕክምና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications)
00:00
7. በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Pancreatic tumors)
-
7. በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Pancreatic tumors)
00:00 -
7.1. ለጣፊያ ካንስር መፈጠር አጋላጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Risk factors)
00:00 -
7.2. ከጣፊያ ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊፈጠሩ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical features)
00:00 -
7.3. የጣፊያ ካንሰር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
7.4. ለጣፊያ ካንሰር ሕክምና በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
00:00 -
7.5. የጣፊያ ካንስርን ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications)
00:00 -
7.6. በጣፊያ ውስጥ የተለያዩ ሆርሞኖችን ከሚያመርቱ ሴሎች የሚነሱ የዕብጠት ዓይነቶች (Pancreatic neuroendocrine tumors (PNETs)
00:00 -
7.6.1. ኢንሱሊን ከሚያመርቱ የጣፊያ ሴሎች የሚነሱ ዕብጠቶች (Insulinoma)
00:00 -
7.6.2. የግሉካጎን ሆርሞን ከሚያመርቱ የጣፊያ ሴሎች የሚነሳ ዕብጠት (Glucagonoma)
00:00 -
7.6.3. የሶማቶስታቲን ሆርሞን ከሚያመርቱ የጣፊያ ሴሎች የሚነሳ ዕብጠት (Somatostatinoma)
00:00 -
7.6.4. የጋስትሪን ሆርሞን ከሚያመርቱ ሴሎች የሚነሳ ዕብጠት (Gastrinoma / Zollinger Ellison syndrome)
00:00 -
7.6.5. ወደ አንጀት ውስጥ የሚመነጨው የፈሳሽ መጠን እንዲጨምር የሚያደርግ ሆርሞን ወይም ፕሮቲን ከሚያመርቱ ሴሎች የሚነሳ ዕብጠት (VIPoma)
00:00
8 የምግብ መወረጃ ቧንቧ ካንሰር (Esophageal cancer)
-
8. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ የሚከሰት አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር (Esophageal cancer)
00:00 -
8.1. የምግብ መውረጃ ቧንቧ ካንሰር መንስሄ ወይም አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
00:00 -
8.2. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ ከሚከሰት ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical features)
00:00 -
8.3. የምግብ መውረጃ ቧንቧ ካንሰር (Esophageal cancer) መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
8.4. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ ለሚከሰት ካንሰር የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment)
00:00
9. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር (Prostate cancer)
-
9. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር (Prostate cancer)
-
9.1. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
9.2. ከፕሮስቴት ዕጢ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
9.3. ከፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር መከሰቱን ለማወቅ ሊደረጉ የሚችሉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
9.4. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ደረጃ (Staging)
-
9.5. ለፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
9.6. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር ቅድመ ምርመራ (Screenings)
10. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር (Cervical cancer)
-
10. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር (Cervical cancer)
00:00 -
10.1. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች (Cervical cancer screening)
00:00 -
10.2. በማሕፀን ጫፍ ላይ ለሚታዩ ለውጦች የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment of Precancerous lesions)
-
10.3. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ዓይነቶች (Types of cervical cancer)
00:00 -
10.4. ከማሕፀን ጫፍ ካንሰር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
00:00 -
10.5. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር ሕክምና (Treatment)
00:00 -
10.6. የማሕፀን ጫፍ ካንሰርን መከላከል (Prevention)
00:00
11. የደም ካንሰሮች (Blood cancers)
-
11.የደም ሴሎች (Blood cells)
00:00 -
11.1. የደም ሴል ካንሰር ዓይነቶች (Hematologic malignancies)
-
11.2. በአጥንት መቅኔ ውስጥ የሚፈጠር የነጭ የደም ሴል ካንሰር ወይም ሌዩኬሚያ (Leukemia)
00:00 -
11.3. ወደ ሊምፎሳይት ከሚቀየሩ የነጭ ደም ሴሎች ምንጭ የሚነሳ የነጭ የደም ሴል ካንሰር (Acute Lymphocytic Leukemia / ALL)
00:00 -
11.4. በአጥንት መቅኔ ውስጥ ከሊምፎሳይት ሴሎች የሚነሳ የደም ሴል ካንሰር (Chronic Lymphocytic Leukemia / CLL)
00:00 -
11.5. ከሊምፎሳይት ውጭ ወደ ሌሎች የነጭ ደም ሴሎች ከሚቀየሩ የደም ሴሎች ምንጭ ሴሎች የሚነሳ የነጭ የደም ሴል ካንሰር (Acute Myelogenous Leukemia/AML)
00:00 -
11.6. ሊምፎሳይት ያልሆኑ የነጭ የደም ሴሎች ቁጥር እንዲጨምር የሚያደርግ የደም ሴል ካንሰር (Chronic Myelogenous Leukemia / CML)
00:00 -
11.7. ለሌዩኬሚያ የደም ሴል ካንሰር የሚሰጡ ሕክምናዎች (Treatment of leukemia)
00:00 -
11.8. የደም ሴል ምንጭ ንቅለ ተከላ ሕክምና (Stem cell Transplant / Bone marrow transplant)
00:00