ስለ እኛ

በየትኛውም ሥፍራ እና ሁኔታ ውስጥ ሆነው መማር የሚችሉት በጥራት የቀረበ የጤና እና የሕክምና ሳይንስ እውቀትን ለማሳደግ የሚረዳ ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?

ድረ ገጻችን በየትኛውም የዓለም ክፍል ውስጥ ሆነው ስለጤና እና የጤና ሳይንስ ለመማር ለሚፈለጉ በየትኛውም የዕድሜ እና የትምህርት ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሰዎች እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ ዛሬውኑ ቤተሰብ በመሆን የጤና እና የህክምና ሳይንስ እውቀትዎን በማሳደግ መተኪያ የሌለውን የእርሶዎን እና የቤተሰቦዎን ጤና በትክክለኛ ሳይንሳዊ እውቀት ላይ ተመርኮዘው መጠበቅ እና መንከባከብ ይጀምሩ።

ለሁሉም የተዘጋጀ

የጤና እና የሕክምና ሳይነስ እወቀትን ለማሳድግ ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው፣ ሙያቸውን በእውቀት ለማሳደግ ለሚፈልጉ በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠኑ የጤና ባለሙያዎች ፣ የጤና ትምህርት ለሚያጠኑ ተማሪዎች እንዲሁም ወደፊት የጤና ሳይንስ ለማጥናት ለሚፈልጉ  የሚያስፈልጋቸውን እውቅት እንዲያገኙ የተለያዩ ትምህርቶች ተዘጋጅተው ቀርበዋል።  ይመዝገቡ። ይማሩ ። 

በትክክለኛ እውቀት ላይ ተመስርተው በጤናዎ ላይ ይወስኑ። 

ተልዕኮ

ስለ ጤና እና የሕክምና ሳይንስ በቀላል አቀራረብ ፣ በጥራት እና  ግዜውን በጠበቀ መልኩ ትምህርት በማዘጋጀት ማህበረሰባችን ጤናን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት እንዲችል ማገዝ 

ራእይ

 ጤናን በተመለከተ  በትከክለኛ መረጃ ላይ በመመሥረት ውሳኔ መስጠት የሚችል ማህበረስብ መፈጠር 

ኮርሶችን ይመልከቱ

በ ሥነ ጤና የትምህርት እና ሥልጠና ማህከል  የተለያዩ የጤና እና የሕክምና ሳይንስ ትምህርቶች በጥራት እና በቀላል አቀራረብ ተዘጋጅተው ቀርበዋል።  እነዚህን ትምህርቶች በመጠቀም የራስን ጤንነት ከመጠበቅ  ባለፈ  የቤተስብን እና የማህብረሰብን ጤንነት ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት ውስጥ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ እንተማመናለን። 

            ጤና ከእውቀት ይጀምራል። 

በእውቀት ላይ ተመስረተው ጤናዎን ለመጠበቀ ስለወሰኑ ደስታችን ከፍ ያለ ነው።