የመድኃኒቶች ተግባር እና የጎኒዮሽ ጉዳቶች) (Medications፡ Mechanism of Action and Common Side Effects)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው በተደጋጋሚ በጥቅም ላይ ስለሚውሉ መድኃኒቶች ተግባር እና የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Medications – Mechanism of Action and Common Side Effects) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። ይህ ትምህርት 21 ምህራፎችን የያዘ ሲሆን ዋና አላማውም በተደጋጋሚ በጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት መድኃኒቶች የሚጠበቅባቸውን ተግባር እንዴት ማከናወን እንደሚችሉ እና መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች የማዕበረሰባችንን እውቀት እና ግንዛቤ ማዳበር ነው። ።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በመጠቀም ያለጤና ባለሙያ ትህዛዝ መድኃኒቶችን ለራስም ሆን ለሌሎች ሰዎች ማዘዝ እና መጠቀም አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹት መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች እንደተከሰቱ ወይም እንደተፈጠሩ በሚጠረጠርበት ወቅት መድኃኒቶችን ወደ አዘዘው የጤና ባለሙያ ወይም በቅርብት ወደሚገኝ የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን የምክር ወይም የሕክምና አገልግሉት ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጥ ምክር ን እና ሕክምናን መቀበል እና መተግበር አሰፈላጊ መሆኑን እንመክራለን።
What Will You Learn?
- ሴሎች (Cells)
- ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibacterial medications)
- ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች (Antiviral medications)
- ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Antifungal medications)
- ፀረ ጥገኛ ተህዋስያን መድኃኒቶች (Antiparasitic medications)
- በደም መርጋት ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለማክመ የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiplatelet and Anticoagulants)
- የልብን የመኮማተር አቅም ለመጨመር የሚረዱ መድኃኒቶች (Inotropic medications)
- የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiarrhythmics)
- የፓርኪንስን በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiparkinson medications)
- የእንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti seizure )
- የሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antipsychosis)
- የድባቴ የአህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressants)
- በደም ውስጥ የኮሌሰትሮል ወይም የስብ መጠን መጨመርን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihyperlipidemics)
- ፈሳሽ ከሰውነት እንዲወገድ የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidiuretics)
- የደም ግፊት መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihypertensive)
- የግሉኮስ መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihyperglycemic)
- ካንሰርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticancer medications)
- የአስም በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Asthmatic medications)
- የግላውኮማ በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Glaucoma medications)
- የጨጓራ ወይም / እና የአንጀት ቁስለትን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti acid secretary medications)
- የታይይሮይድ የጤና ችግሮችን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Thyroid medications)
Course Content
ምዕራፍ አንድ : ሴሎች cells)
-
1. ሴሎች cells)
10:57 -
1.1. በሰውነት ውስጥ የሚገኙ አተሞች እና ሞለኪዮሎች (Human body atoms and molecules)
08:55 -
1.2. የሴል መሰረታዊ ዕውነታዎች ( Fundamental of cells)
07:06 -
1.3. የሴል ክፍሎች (Parts of a cell)
13:14 -
1.3.1. የሴል ሽፋን ወይም ፕላዝማ ሜምብሬን (Cell membrane/ plasma membrane)
10:59 -
1.3.2. ሳይቶፕላዝም (Cytoplasm)
04:59 -
1.3.3. ኒዩክለስ (Nucleus)
07:14 -
1.3.4. ኒዩክለዮለስ (Nucleolus)
03:26 -
1.3.5. ራይቦሶም (Ribosome)
00:00 -
1.3.6. ኢንዶፕላዝሚክ ሪቲኮለም (Endoplasmic reticulum)
00:00 -
1.3.7. ጎልጂ ቦዲ ወይም ጎልጂ አፓራተስ (Golgi body / Golgi apparatus or complex)
00:00 -
1.3.8. ማይቶኮንድሪያ (Mitochondria)
00:00 -
1.3.9. ቫኪዩል (vacuole)
00:00 -
1.3.10. ላይሶሶም (Lysosome)
00:00 -
1.3.11. ማይክሮፊላመንቶች (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules)
00:00 -
1.3.12. ሴንትሪኦሎች (Centrioles)
00:00 -
1.3.13. ማይክሮፊላመንቶች (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules)
00:00 -
1.3.14. ሲሊያ (Cilia) እና ፍላጄላ (Flagella)
00:00 -
ምዕራፍ አንድ ፡ ሴሎች (Cells) ጥያቄዎች
ምዕራፍ ሁለት : ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibacterial medications)
-
2. ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibacterial medications)
-
2.1. የባክቴሪያዎች ቅርጽ (Bacterial shapes)
09:32 -
2.2. ባክቴሪዎች እና ኦክስጂን (Bacteria and need for oxygen)
08:39 -
2.3. የባክቴሪያ ሽፋኖች ሴል ዎል እና ሴል ሜምብሬን (Bacterial cell wall and Cell membrane)
00:00 -
2.4. ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibiotics)
00:00 -
2.5. የጸረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች አመራረት (Antibiotic synthesis)
-
2.6. ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች ዓይነቶች (Types of Antibiotics)
00:00 -
2.6.1. የሴል ዎል አሰራርን ወይም ተግባርን የሚገድቡ ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Inhibition of cell wall synthesis)
00:00 -
2.6.1.1. የቤታ ላክታም የመድኃኒት ምድብ (Beta lactams)
00:00 -
2.6.1.1.1. የፔኒሲሊን መድኃኒቶች ምድብ (Penicillin)
00:00 -
2.6.1.1.1.1. የተፈጥሮ ፔኒሲሊን ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Natural penicillin)
00:00 -
2.6.1.1.1. 2. ፀረ – ስታፊሎኮካል ባክቴሪያ የፔኒሲሊን መድኃኒቶች (Penicillinase resistance penicillin / Antistaphylococcal penicillin)
00:00 -
2.6.1.1.1.3. የአሚኖፔኒሲሊን ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Aminopenicillins / Extended broad penicillin)
00:00 -
2.6.1.1.1.4. ፀረ ሲውዶሞናስ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antipseudomonal penicillin)
00:00 -
2.6.1.2. ካርባፔነም ( Carbapenems)
00:00 -
2.6.1.3. ሞኖባክታም (Monobactams)
07:55 -
2.6.1.1.4. የሲፋሎስፖሪን መድኃኒቶች (Cephalosporins)
14:36 -
2.6.1.2. ግላይኮፔፕታይድ (Glycopeptides)
00:00 -
2.6.1.3. ኢፖክሳይድ (Epoxides)
00:00 -
2.6.2. በሴል ሜምብሬን ላይ ተፅህኖ የሚያሳድሩ ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Disruption of cell membrane)
00:00 -
2.6.3. ለባክቴሪያው የሚያስፈልጉ ፕሮቲኖችን መመረት የሚገድቡ መድኃኒቶች (Inhibition of protein synthesis)
00:00 -
2.6.3.1. አማይኖግላይኮሳይድ መድኃኒቶች (Aminoglycosides)
00:00 -
2.6.3.2. የማክሮላላይድ መድኃኒቶች (Macrolides)
00:00 -
2.6.3.3. የሊንኮሳማይድ መድኃኒቶች (Lincosamides)
00:00 -
2.6.3.4. የቴትራሳይክሊን መድኃኒቶች (Tetracyclines)
00:00 -
2.6.3.5. የግላይሳይልሳይክሊን መድኃኒቶች (Glycylcyclines)
00:00 -
2.6.3.6. የስትሬፕቶግራሚን መድኃኒቶች (Streptogramins)
00:00 -
2.6.3.7. የኦክሳዞሊዲኖነ መድኃኒቶች (Oxazolidinones)
00:00 -
2.6.3.8. የአምፌኒኮል መድኃኒቶች (Amphenicols)
00:00 -
2.6.4. የባክቴሪያን የዲ ኤን ኤ አሰራር ወይም ተግባር የሚገደቡ መድኃኒቶች (Disruption of DNA )
00:00 -
2.6.4.1. ኮኢኖሎን ወይም ፍሎሮኮኢኖሎን መድኃኒቶች (Fluoroquinolones & Quinolones )
00:00 -
2.6.4.2. የናይትሮኢሚዳዞል መድኃኒቶች (Nitroimidazole)
00:00 -
2.6.5. የሱልፎናማይድ እና ዳይአሚኖፓይሪሚዲን መድኃኒቶች (Sulfonamides and diaminopyrimidine)
00:00 -
2.6.7. የናይትሮፉራን መድኃኒቶች (Nitrofurans)
00:00 -
2.6.8. ሌሎች ፀረ ባክቴሪያ ወይም ማይኮባክቴሪያ መድኃኒቶች (Other antibiotics / antimycobacterial drugs)
00:00 -
2.6.8.1. ሪፋማይሲን (Rifamycin)
00:00 -
2.5. 2. አይሶኒአዛይድ ( Isoniazid / INH)
00:00 -
2.6.8.3. ፓይራዚናማይድ መድኃኒት (Pyrazinamide)
00:00 -
2.6.8.4 ኢታምቡቶል መድኃኒት (Ethambutol)
00:00 -
2.6.8.5. ዳፕሶን መድኃኒት (Dapsone)
00:00 -
2.9. የፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች በሚወስዱበት ወቅት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች (Precautions during taking antibiotics)
00:00
ምዕራፍ ሦስት፡ ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች (Antiviral medications)
-
3. ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች (Antiviral medications)
12:52 -
3.1. የቫይረስ ዓይነቶች (Types of viruses)
12:13 -
3.1.1 የእርፐስ ቫይረስ ዓይነቶች (Human Herpes Virus types)
18:31 -
3.2.0. የፀረ ቫይረስ መደኃኒት ዓይነቶች (Types of antiviruses)
00:00 -
3.2. ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች ተግባራቸውን የሚያከናውኑባቸው መንገዶች (Mechanism of actions)
00:00 -
3.2.1. የአሳይክሎቪር መድኃኒት (Acyclovir )
00:00 -
3.2.2. የጋንሲክሎቪር መድኃኒት (Ganciclovir)
10:39 -
3.2.3. የፎስካርኔት መድኃኒት (Foscarnet / Foscavir®)
06:50 -
3.2.4. የኦሴልታሚቪር (oseltamivir) እና ዛናሚቪር መድኃኒቶች (zanamivir)
00:00 -
3.2.5. የአማንታዲን መድኃኒት (Amantadine)
00:00 -
3.2.6. የሪባቪሪን መድኃኒት (Ribavirin)
00:00 -
3.2.7. ኢንተርፌሮን (Interferons)
00:00 -
3.3. ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Side effects)
08:29 -
3.4. ኤች አይ ቪ ኢንፌክሽን (Human Immune Virus /Acquired Immune Deficiency Syndrome)
00:00 -
3.4. ፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒቶች (Antiretroviral Therapy / ART)
00:00 -
3.4.1. የኤች አይ ቪ ቫይረሰ ከሲዲ አራት ሴል ( CD4 cell ) ጋር እንዳይገናኝ ወይም ወደ ተቀባይ ሴል ውስጥ እንዳይገባ የሚገድቡ መድኃኒቶች (entry inhibitors / fusion inhibitors)
00:00 -
3.4.2. የኤች አይ ቪ ቫይረስ ዘረ መሉን ከአር ኤን ኤ (RNA) ወደ ዲ ኤን ኤ (DNA) እንዳይቀይር የሚገድቡ መድኃኒትች (Reverse Transcriptase Inhibitors)
00:00 -
3.4.3. የኤች አይ ቪ ቫይረስ ዘረ መሉን ወደ ዲ ኤን ኤ ከለወጠ በኋላ በሲዲ አራት የነጭ ደም ሴል ውስጥ ወደ ሚገኘው ዲ ኤን ኤ ውስጥ እንዳይገባ የሚገድቡ መድኃኒቶች (Integrase inhibitors)
00:00 -
3.4.4. የኤች አይ ቪ ቫይረስ በረጅም ፕሮቲንነት ከተመረተ በኋላ አየተቆራረጠ ከሴል እንዳይወጣ የሚገድቡ መድኃኒቶች (HIV Protease inhibitors)
00:00 -
3.4.5. ሌሎች የፀረ ኤች አይ ቪ መድኃኒት ዓይነቶች (Other ART formulations and indications)
00:00
ምዕራፍ አራት: ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Antifungals medications)
-
4. ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Antifungals medications)
15:37 -
4.1. የፖሊን ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Polyenes)
10:11 -
4.2. የአዞል ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Azoles)
00:00 -
4.3. ኢኪኖካንዲን (Echinocandins )
00:00 -
4.4. ሌሎች ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Other antifungals)
00:00 -
4.4.1. ሲክሎፒሮክስ (Ciclopirox)
00:00 -
4.4.2. ግሪሲኦፉልቪን (Griseofulvin)
00:00 -
4.4.3. ፍሉሳይቶሲን (flucytosine)
00:00 -
4.4.4. የኢፖክሲዴስ ኢንዛይምን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች ወይም የተርቢናፊን መድኃኒት (Allylamine derivatives ፡Terbinafine)
00:00 -
4.5. ከፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጉኒዮሽ ጉዳቶች (Side effects of antifungals)
00:00
ምዕራፍ አምሥት: ፀረ ጥገኛ ተሕዋስያን መድኃኒቶች (Anti Parasite medications)
-
5. ፀረ ጥገኛ ተሕዋስያን መድኃኒቶች (Anti Parasite medications)
00:00 -
5.1. የፕሮቶዞኦዋ ጥገኛ ተሕዋስያን ( Protozoa)
12:41 -
5.2. ትላትል ጥገኛ ተሕዋስያን ( Worms)
07:33 -
5.3 የአርትሮፖድ ጥገኛ ተሕዋስያን (Arthropods)
03:29 -
5.4. የጥገኛ ተሕዋስያን የመራባት ሂደት (Replication of parasites)
13:14 -
5.5. በጥገኛ ተሕዋስያን ለሚፈጠሩ ኢንፌክሽኖች ወይም የጤና ችግሮች ህክምና የሚሰጡ መድኃኒቶች (Anti parasitic medications)
04:09 -
5.5.1. ፀረ ፕሮቶዞአዋ መድኃኒቶች (antiprotozoal medications)
03:15 -
5.5.1.1. የወባ በሽታን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ ፀረ ፕሮቶዞኦዋ መድኃኒቶች (Antimalaria drugs)
15:00 -
5.1.1.1. ክሎሮኩኢን (Chloroquine) እና ሃይድሮክሲክሎሮኩኢን (Hydroxychloroquine)
08:06 -
5.1.1.2. ዶክሲሳይክሊን (doxycycline ) እና ቴትራሳይክሊን (tetracycline)
03:27 -
5.1.1.3. ሜፍሎኩኢን (Mefloquine)
03:17 -
5.1.1.4. ኩኢኒን (Quinine)
04:54 -
5.1.1.5. አርቴሜትር – ሉሜፋንትሪን (Artemether – lumefantrine)
03:36 -
5.1.1.6. አቶቫክዋክዋን – ፕሮጉአኒል (Atovaquone – proguanil)
02:52 -
5.1.1.7. ፕሪማኩኢን (Primaquine)
06:04 -
5.1.1.8. ኩኢኒዲን (Quinidine)
07:19 -
5.1.1.9. አርተሱኔት ( Artesunate)
03:17 -
5.1.1.10. ፕሮጉአኒል (Proguanil)
00:00 -
5.1.1.13. የወባ ኢንፌክሽንን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች (Prevention)
00:00 -
5.1.1.2. የአሜባ ኢንፌክሽንን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ ፀረ ፕሮቶዞኦዋ መድኃኒቶች ( Drugs for treatment of amebiasis)
00:00 -
5.1.1.3. የጂአርዲያ በሽታን ለማከም ጥቅም ላይ የሚውሉ መድኃኒቶች (Anti – giardiasis medications)
00:00 -
5.1.1.4. የሌሽማኒያ በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antileishmaniasis medications)
00:00 -
5.5.2. ፀረ ጥገኛ ትላትል መድኃኒቶች (Anthelmintic medications)
00:00
ምዕራፍ ስድስት: በደም መርጋት ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለማክም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiplatelet and Anticoagulants)
-
6. ደም እንዲቀጥን ወይም ደም እንዳይረጋ ለማድረግ የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticoagulant)
00:00 -
6.1. ጉዳት በደረሰበት የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚጉኘው ወይም ጉዳት የደረሰበት ደም ቧንቧ መጥበብ (Vasoconstriction)
-
6.2. በደም ውስጥ የሚገኙት ፕሌትሌቶች ጉዳት በደረሰበት የደም ቧንቧ ግድግዳ ክፍል ላይ ከሚገኙ የኢንዶቴሊያል ሴሎች ላይ መጣበቅ ወይም መከመር (Platelet adhesion)
-
6.3. ጉዳት በደረሰበት የደም ቧንቧ ክፍል ላይ የፕሌትሌት ሴሎች እርስ በእርስ መጣበቅ ወይም የፕሌትሌቶች ክምር የመሥራት ሂደት (Platelet aggregation)
-
6.2. የደም መርጋት ሂደት (Blood coagulation)
-
2.2. የፕሌትሌት ክምርን ለመከላከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiplatelet aggregation)
-
2.3. የደም መርጋትን የሚከላከሉ መድኃኒቶች (Anticoagulants)
-
2.3.1. ሄፓሪን (Heparin)
-
2.3.1.1. አንፍራክሽናል ሄፓሪን (unfractionated heparin / standard heparin)
-
2.3.1.2. ቀላል ክብደት ያለው ሄፓሪን (low molecular weight heparin / LMWH)
-
2.3.2. ዋርፋሪን (Warfarin) ወይም ኮማዲን (Coumadin)
-
2.3.3. ሌሎች የደም መርጋትን የሚከላከሉ መድኃኒቶች (Other anticoagulant)
ምዕራፍ ሰባት : የልብን የመኮማተር አቅም የሚጨምሩ መድኃኒቶች (Cardiac glycosides)
-
7. የልብ የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ እና የልብ ጡንቻ መኮማተር (Heart electrical system and myocardial contractility)
00:00 -
7.1. የልብን የመኮማተር አቅም የሚጨምሩ መድኃኒቶች (Cardiac glycosides)
00:00
ምዕራፍ ስምንት : የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiarrhythmic medications)
-
8. የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiarrhythmic medications)
-
8.1.ምድብ አንድ የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (class I antiarrhythmic drugs)
00:00 -
8.2. ምድብ ሁለት የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (class II antiarrhythmic drugs)
-
8.3.ምድብ ሦስት የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Class III antiarrhythmic drugs)
-
8.4. ምድብ አራት የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Class IV antiarrhythmic drugs)
-
8.5. ምድብ አምሥት የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Class V antiarrhythmic drugs)
ምዕራፍ ዘጠኝ: የፓሪክንስንስ በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti Parkinson’s drugs)
-
9. የፓሪክንስንስ በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti Parkinson’s drugs)
-
9.1. በአንጎል ውስጥ የሚገኘውን የዶፓሚን የነርቭ ሥርዓት ኬሚካል መጠንን የሚጨምሩ መድኃኒቶች (Dopamine precursors)
-
9.2. በአንጎል ውስጥ ዶፓሚንን የሚያምረቱ ሴሎችን በማነቃቃት የዶፓሚንን መመረት መጠን የሚጨምሩ መድኃኒቶች (N – methyl -D aspartate (NMDA) receptor antagonists)
-
9.3. በአንጎል ውስጥ የሚገኙ የዶፓሚን ተቀባዮችን የሚያነቃቁ መድኃኒቶች (Dopamine agonists)
-
9.4. በደም ውስጥ የሚገኘውን የሌቮዶፓ መጠን የሚቀንሱ ኢንዛይሞችን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች (COMT inhibitors)
-
9.5. በአንጎል ውስጥ የሚገኘው የአሴታይልኮሌን መጠን የሚቀንሱ መድኃኒቶች (Anticholinergic medications)
-
9.6. የፓርኪንስን በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Side effects of anti Parkinson diseases)
ምዕራፍ አሥር፡ የእንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiseizure / Anticonvulsants / Antiepileptic medications)
-
10. የእንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiepileptic medications)
-
10.1. የእንፍርፍሪት ወይም በተደጋጋሚ የሚከሰት እንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታ ዓይነቶች (Types of Epilepsies)
-
10.1.1. በተወሰነ የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት ከቁጥጥር ውጭ የሆነ እንቅስቃሴ የሚያስከትል እንፍርፍሪት (Focal seizure)
-
10.1.1.1. እራስን ካለመሳት ጋር በተወሰነ የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት ከቁጥጥር ውጭ የሆነ እንቅስቃሴ የሚያስከትል እንፍርፍሪት (Simple focal seizure)
-
10.1.1.2. አራስን ከመሳት ጋር በተወሰነ የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት ከቁጥጥር ውጭ የሆነ እንቅስቃሴ የሚያስከትል እንፍርፍሪት (Complex focal seizure)
-
10.1.2. አጠቃላይ የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት ከቁጥጥር ውጭ የሆነ የሰውነት እንቅስቃሴን የሚያስከትል የአንፍርፍሪት (Generalized seizure)
-
10.1.2.1. ለሰከንዶች የሚቆይ አራስን መሳት የሚያስከትል እንፍርፍሪት (Absence seizure)
-
10.1.2.2. የሰውነት ጡንቻ መዛል ወይም መታዘዘ አለመቻል የሚያስከትል አንፍርፍሪት (Atonic seizure)
-
10.1.2.3. የሰውነት ክፍል መኮማተር የሚያስከትል አንፍርፍሪት (Myoclonic seizure)
-
10.1.2.4. የሰውነት ጡንቻ መኮማተር እና መወናጨፍ የሚያስከትል እንፍርፍሪት (Tonic-clonic seizure)
-
10.2. ፀረ እንፍርፍሪት መድኃኒቶች ( Antiepileptic medications)
-
10.2.1. ባርቢቹሬት መድኃኒቶች ( Barbiturates)
-
10.2.2. አይዳንቶይን መድኃኒቶች ( Hydantoins)
-
10.2.3. የቤንዞዳያዘፒን መድኃኒቶች (Benzodiazepines)
-
10.2.4. የቫልፖሪክ አሲድ (Valproic acid)
-
10.2.5. የኢሚኖስቲልቤን መድኃኒቶች (Iminostilbenes)
-
10.2.6. የሱክሲኒማይድ መድኃኒቶች (Succinimides)
-
10.2.7. ሌሎች የእንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታ መድኃኒቶች (Second generation Antiepileptic medications )
-
10.2.7.1. ላሞትሪጂን (Lamotrigine / Lamictal)
-
10.2.7.2. የጋባፔንቲኖይድ መድኃኒቶች (Gabapentinoids)
-
10.2.7.3. ቪጋባትሪን (Vigabatrin)
-
10.2.7.4. የቶፒራሜት መድኃኒት (Topiramate)
-
10.2.7.5. ሌቬቲራሴታም (Levetiracetam)
-
10.2.7.6. የቲአጋቢን መድኃኒት (Tiagabine)
-
10.3. የእንፍርፍሪት መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Side effects of Antiepileptics medications)
ምዕራፍ አሥራ አንድ : ከሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antipsychotic medications)
-
11. ከሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antipsychotics)
-
11.1. የመጀመሪያ ትውልድ የሳይኮሲስ የአህምሮ ጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (First Generation Antipsychotics)
-
11.2. ሁለተኛው ትውልድ የሳይኮሲስ አይምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Second Generation Antipsychotics)
ምዕራፍ አሥራ ሁለት : ከድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከስቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressant medications)
-
12. የድብርት የአህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressant medications)
-
12.1. ሴሮቶኒን ወደ ተለቀቀበት የነርቭ ከፍል ውስጥ ተመልሶ እንዳይገባ የሚገድቡ መድኃኒቶች (Selective Serotonin Reuptake Inhibitors / SSRIs)
-
12.2. ሴሮቶኒን እና ኖርኢፒንፍሪን ወደ ተለቀቁበት የነርቭ ክፍለ ተመልሰው እንዳይገቡ የሚገድቡ መድኃኒቶች (Serotonin – Norepinephrine Reuptake Inhibitors / SNRIs)
-
12.3. የሞኖአማይን ኦክሲዴስ እንዛይምን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች (Monoamine Oxidase inhibitors / MAOs)
-
12.5. ሌሎች የድብርት የእህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚወሉ መድኃኒቶች (Atypical Antidepressants)
-
12.5.1. የቡፕሮፒዮን መድኃኒት (Bupropion)
-
12.5.2. የቪላዞዶን መድኃኒት (Vilazodone)
-
12.5.3. የሚርታዛፒን መድኃኒት (Mirtazapine)
-
12.5.4. የቮርቲኦክሴቲን መድኃኒት (Vortioxetine)
-
12.5.5. ትራዞዶን (Trazodone) እና ኔፋዞዶን (Nefazodone)
ምዕራፍ አሥራ ሦስት : በደም ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል ወይም የስብ መጠን ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Lipid lowering agents)
-
13. በደም ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል መጠን ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Lipid lowering agents)
-
13.1. በጉበት የሚመረተውን የኮሌስትሮል መጠን ለመቀነስ የሚረዱ ወይም የስታቲን መድኃኒቶች (Statins)
-
13.2. ሌሎች በደም ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል መጠን ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Secondary lipid lowering agents)
-
13.2.1. የፊብራት መድኃኒቶች ወይም ከፊብሪክ አሲድ (Fibric acid) የሚመረቱ መድኃኒቶች (Fibrates)
-
13.2.1. ከሃሞት አሲድ (bile acid) ጋር የሚጣበቁ መድኃኒቶች (Bile acid resins)
-
13.2.3. የኒአሲን መድኃኒት (Niacin)
-
13.2.4. ኢዘቲማይብ መድኃኒት (ezetimibe)
-
13.3.5. ዝቅተኛ መጠን ያለው ፕሮቲን የያዘ ሊፖፕሮቲን ተቀባዮችን (LDL receptors) የሚያስወግደውን ኢንዛይም ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች (PCSK9 inhibitors)
ምዕራፍ አሥራ አራት : በኩላሊት በኩል ከሰውነት የሚወገደው ፈሳሽ መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Diuretics)
-
14. በኩላሊት በኩል ከሰውነት የሚወገደው ፈሳሽ መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Diuretics)
-
14.1. የታያዛይድ መድኃኒቶች (Thiazide diuretics)
-
14.2. የሎፕ መድኃኒቶች (Loop diuretics)
-
14.3. በደም ውስጥ የሚገኘው የፖታሲየም መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Potassium sparing diuretics)
-
14.4 በደም ቧንቧዎች እና በኒፍሮን ቧንቧዎች ውስጥ የውኃን ስርገት በማቀላጠፍ የሽንት መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Osmotic diuretics)
-
14.5. የካርቦኒክ አንሃይድሬስ ኢንዛይምን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች (Carbonic anhydrase inhibitors)
ምዕራፍ አሥራ አምሥት: የደም ግፊት መጠን መጨመርን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihypertensive medications)
-
15. የደም ግፊ ት መጠን መጨመርን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihypertensive medications)
ምዕራፍ አሥራ ስድስት : በደም ውስጥ የሚጨምረውን የግሉኮስ መጠን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihyperglycemic medications)
-
16. በደም ውስጥ የሚጨምረውን የግሉኮስ መጠን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidiabetic medications)
-
16.1. የኢስንሱሊን መድኃኒቶች (Insulin)
-
16.1.1. በቆዳ ሥር ከሚገኘው ስብ ውስጥ በመርፌ በመወጋት የኢንሱሊን መድኃኒት (Insulin syringe)
-
16.1.2. መጠኑ ተለክቶ የተሙላ የኢንሱሊን መድኃኒትን እስክሪቤቶ በሚመስል መሳሪያ በመጠቀም መውጋት (Insulin pen)
-
16.1.3. በቆዳ ላይ የሚለጠፍ እና በደም ውስጥ በሚገኘው የግሉኮስ መጠን መሰረት የኢንሱሊን መድኃኒት ወደ ሰውነት ውስጥ እንዲገባ የሚያደርግ መሳሪያ (Insulin pump)
-
16.1.4. በአፍ በኩል የሚሳብ እና ወደ ደም ውስጥ በሚገባ ኢንሱሊን መድኃኒት (Insulin inhaler)
-
16.2. የኢንሱሊን መድኃኒት ዓይነቶች (Types of insulins)
00:00 -
16.3. በቅይጥ መልክ የሚዘጋጁ ወይም በጥቅም ላይ የሚውሉ የኢንሱሊን ዓይነቶች (Mixed insulins)
00:00 -
16.4. የኢንሱሊን መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊክሰቱ የሚችሉ የጎንዮሽ ጉዳቶች (Side effects)
00:00 -
16.5. የኢንሱሊን ሆርሞንን መመረት በመጨመር ወይም በሌሎች መንገዶች በደም ውስጥ የሚገኘውን ግሉኮስ ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኖቶች (Antidiabetic medications)
00:00 -
16.5.1. የኢንከርቲን ሆርሞን ተቀባዮችን የሚያነቃቁ ወይም የግሉካጎን ዓይነት ፔፕታይድ ሆርሞን – አንድ ተግባርን የሚያከናውኑ መድኃኒቶች (Glucagon like peptide / GLP -1 agonists / Incretin mimic)
-
16.5.2. የዳይፔፕቲዳይል ፔፕቲዴስ – አራት ኢንዛይምን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች (Dipeptidyl peptidase -4 inhibitors / Gliptins)
-
16.5.3. የሱልፎናይልዮሪያስ መድኃኒቶች (Sulfonylureas)
00:00 -
16.5.4. የመግሊቲናይድ መድኃኒቶች (Meglitinides)
-
16.5.5. የቢጓናይድ መድኃኒቶች (Biguanide)
-
16.5.6. በኩላሊት በኩል ከሰውነት የሚወገደውን የግሉኮስ መጠን የሚቀንሱ መድኃኒቶች (Sodium-dependent glucose transporter inhibitors)
-
16.5.7. የኢንሱሊን ሆሞርሞን በተቀባይ ሴሎች ላይ የሚያሳድረውን ተፅህኖ በመጨመር በደም ውስጥ የሚገኘውን የግሉኮስ መጠን ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Thiazolidinedione /gliflozin)
-
16.5.8. በአንጀት ግድግዳ በኩል ወደ ደም ውስጥ የሚገባውን የግሉኮስ መጠን የሚቀንሱ መድኃኒቶች (Alpha glucosidase inhibitors )
-
16.6.9. የአሚሊን ሆርሞን ተግባርን የሚፈጽሙ መድኃኒቶች (Amylin analogues)
-
16.6. ለዓይነት ሁለት የስኳር በሽታ ኢንሱሊንን መጠቀም (Insulin indication for T2DM)
ምዕራፍ አሥራ ሰባት : ካንሰርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticancer medications)
-
17.1. ካንሰርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticancer medications)
-
17.1. ፀረ ካንሰር መድኃኒቶች በጥቅም ላይ የሚውሉባቸው መንገዶች (Mechanisms of administration)
-
17.2. የካንሰር በሽተኞች ለፀረ ካንሰር መድኃኒቶች የሚሰጡት ምላሽ (Response to chemotherapies)
-
17.3. ፀረ ካንሰር መድኃኒቶች እና የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Side effects of chemotherapies)
00:00 -
12.4.የፀረ ካንሰር መድኃኒት ዓይነቶች (Types of chemotherapies)
-
12.3.1. በካንሰር ሴል ዘረ መል ወይም ዲ ኤን ኤ ላይ ቀጥተኛ ጉዳት የሚያስከትሉ ፀረ ካንሰር መድኃኒቶች (alkylating agent)
-
17.3.2. ለዘረ መል ወይም ለዲ ኤን ኤ መባዛት ወይም መራባት የሚያስፈልጉ ኬሚካሎችን ተግባር የሚገድቡ ፀረ ካንሰር መድኃኒቶች (Antimetabolites)
-
17.3.3. በካንሰር ሴል ውስጥ የሚገኘውን የማይክሮቲቢዩሎችን ተግባር የሚገድቡ ፀረ ካንሰር መድኃኒቶች (Microtubule inhibitors)
-
17.3.4. ለዘረ መል ወይም ዲ ኤን ኤ መራባት የሚያስፈልገውን የቶፖአይሶመሬስ ኢንዛይምን ተግባር የሚገድቡ ፀረ ካንሰር መድኃኒቶች (Topoisomerase inhibitors)
-
17.3.5. ፀረ ካንሰር አንቲባዩቲክ መድኃኒቶች (Antibiotic chemotherapy)
-
17.3.6. ሌሎች የካንሰር የጤና ችግሮችን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Other chemotherapies)
00:00
ምዕራፍ አሥራ ስምንት : የግላውኮማ በሽታን ለማከም በጥቅም ላይ የሚወሉ መድኃኒቶች (Treatment of glaucoma)
-
18. የግላውኮማ በሽታ ዓይነቶች (Types of Glaucoma)
-
18.1 ለተከፈተ ግላውኮማ የሚሰጡ ህክምናዎች (Treatment of open glaucoma)
-
18.2. ለተዘጋ ግላውኮማ ከሚሰጡ ህክምናዎች (Treatment of closed glaucoma)
-
18.3. የግላውኮማ በሽተኞች ለሚሰጣቸው ህክምና የሚኖራቸው የህክምና ምላሽ (Response to treatment)
-
18.4. የግላውኮማ በሽታን መከላከል (Prevention of glaucoma)
ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : የአስም በሽታን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች ( Asthma medications)
-
19.0. የአስም በሽታን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Asthma medications)
-
19.1. የአስም በሽታ ዓይነቶች (Types of Asthma)
-
19.2. ለአስም በሽታ መንስሄ ወይም አጋላጭ የሚሆኑ ሁኔታዎች (Etiologies or risk factors)
-
19.3. የአስም በሽታ መፈጠር ሂደት (Pathogenesis of Asthma)
-
19.4. ከአስም በሽታ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs & symptoms)
-
19.5. የአስም በሽታ መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
19.6. የአስም በሽታ ደረጃዎቸ (Asthma severity)
-
19.7. ከአስም በሽታ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚታዘዙ መድኃኒቶች (Treatment)
-
19.7.1. የቤታ ዓይነት ሁለት ተቀባዮችን የሚያነቃቁ መድኃኒቶች (β-agonists)
-
19.7.2. የኮርቲኮስቴሮይድ መድኃኒቶች (Corticosteroids)
-
19.7.3. የሙሰካሪኒክ ተቀባዮችን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች ( Muscarinic antagonists)
-
19.7.4. የሚታይልዛንቲን መድኃኒቶች (Methylxanthines)
-
19.7.5. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ወይም ማስት ሴሎች የሚለቀቁ ኬሚካሎችን መለቀቅ የሚገድቡ መድኃኒቶች (Mast cell stabilizers)
-
19.7.6. የሌዩኮትሪኖችን (Leukotrienes) መመረት ወይም ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች (antileukotrienes)
-
19.7.7. የበሽታ መከላኪያ ፕሮቲኖችን ተግባር የሚገድቡ የአስም መድኃኒቶች (Monoclonal antibodies)
ምዕራፍ ሃያ : በጨጓራ ከሚመረተው አሲድ መጠን መጨመር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ መድኃኒቶች (Peptic Ulcer Disease treatment)
-
20. በጨጓራ እና / ወይም በትንሹ አንጀት ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቁስለትን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ መድኃኒቶች (Peptic Ulcer Disease Treatment)
-
20.1. በጨጓራ እና በአንጀት ክፍሎች ላይ የሚፈጠር ቁስለት (Peptic Ulcer Disease / PUD)
-
20.2. በጨጓራ እና / ወይም በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቁስለትን ለማከም የሚሰጡ ህክምናዎች (Treatment of PUD)
-
20.3.1. የአይድሮጂንን ከፓሪይታል ሴሎች መለቀቀ የሚገድቡ መድኃኒቶች (Proton Pump Inhibitors / PPIs)
-
20.3.2. የኢስታሚን ዓይነት ሁለት ተቀባዮችን መድኃኒቶች የሚገድቡ (Histamine / H2 receptor blocker)
-
20.3.3. በጨጓራ እና በአንጀት ውስጥ የሚገኘውን የአሲድ ተፅህኖ ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Antacids)
-
20.3.4. በጨጓራ እና አንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኘውን የሙኮሳል ሽፋን ለመከላከል ወይም ቁስለት ለመሸፈን የሜረዱ መድኃኒቶች (Cytoprotective agents)
-
20.3.5. የኢሊኮባክተር ፓይሎሪ ባክቴሪያ ኢንፌክሽንን ከሰውነት ለማስወገድ የሚረዱ መድኃኒቶችን (H pylori eradication therapy)
ምዕራፍ ሃያ አንድ : ህመምን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti pain medications)
-
21. ህመምን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti pain medications)
-
21.1. የህመም አፈጣጠር ሂደት (Pain formation)
-
21.2. ሰውነት ህመምን ሊፈጥሩ ለሚችሉ ሁኔታዎች የሚሰጠው ምላሽ (Pain sensitization)
-
21.3. የህመም ዓይነቶች (Types of pain)
-
21.3.1. በቆዳ ወይም በሰውነት ክፍሎች ላይ በሚገኙ ህመም ተቀባዮች በኩል የሚፈጠር ህመም (Nociceptive pain)
-
21.3.2. በነርቮች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚፈጠር ህመም (Neuropathic pain)
-
21.3.3. በተወሰነ የሰውነት ክፍል ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ በሌላ የሰውነት ክፍል ላይ የሚፈጠር ህመም (Referred pain)
-
21.3..4. ከሰወነት በቀዶ ጥገና ህክምና ከተወገደ የሰውነት ክፍል ላይ የሚሰማ ህመም (Phantom limb syndrome)
-
21.4. የህመም ዓይነትን እና ደረጃን መለየት (Evaluation of pain)
-
21.5. ህመምን ለመቆጣጠር በጥቅም ላይ የሚውሉ መድኃኒቶች (Pain medications)
-
21.5.1. ኦፒኦይድ ያልሆኑ የህመም መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች (Non opioid medications)
-
21.5.2. ስቴሮይድ ያልያዙ ፀረ ብግነት የህመም መቆጣጠሪያ ወይም ማስታገሻ መድኃኒቶች (non steroidal anti -inflammatory drugs / NSAIDs)
-
21.5.3. የሳይክሎ ኦክስጂኔስ ኢንዛይም ሁለት ተግባርን የሚገድቡ መድኃኒቶች (COX -2 inhibitors)
-
21.5.4. የአሲታሚኖፌን መድኃኒት (Acetaminophen / Paracetamol)
-
21.5.5. የኦፒኦይድ መድኃኒቶች (Opioid analgesics)
-
21.6. የኦፒኦይድ መድኃኒት ዓይነቶች (Classification)
-
21.7. የህመም መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች በጥቅም ላይ የሚውሉባቸው መንገዶች (Route of administration)
-
21.7.1. በአፍ በኩል የሚወሰዱ የህመም መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች (Oral analgesics)
-
21.7.2. በመርፌ የሚወስዱ የህመም መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች (Parenteral analgesics)
-
21.7.3. በዓይነ ምድር መወጫ በኩል የሚወስዱ የህመም መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች (Analgesic suppositories)
-
21.7.4. በቆዳ ወይም ህመም በተፈጠረበት የሰውነት ክፍል ላይ የሚቀባ የህመም መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች (Topical analgesics)
-
21.7.5. ሌሎች ተጨማሪ የህመም መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች (Adjuvant analgesics)
-
21.8. በሕጻናት ወይም በልጆች ላይ የሚፈጠሩ ሕመሞችን መቆጣጠር (Pain in children)
ማጣቀሻ መጽሕፍት እና ድህረ ገጾች (References)
-
ማጣቀሻ መጽሕፈት እና ድህረ ገጾች (References)