የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Urinary System፡Physiology and Disorders)

Categories: ኩላሊት
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

What Will You Learn?

  • የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት ( Body fluid)
  • የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ( Urinary system)
  • የኩላሊት ክፍሎች (Parts of the kidney)
  • የኩላሊት የደም ዝውውር ሥርዓት (Renal circulation)
  • የኩላሊት ተግባራት (Function of kidney)
  • የኩላሊት የማጣራት ተግባር (Kidney’s Filtration function)
  • የኔፍሮን ቧንቧ (Nephron)
  • በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ንጥረ ነገሮችን ይዘት ማመጣጠን (Electrolytes balancing)
  • የሽንትን መጠን እና ይዘት ማስተካከል (Urine concentration)
  • የደም ግፊት መጠንን የመቆጣጠር ተግባር (Controlling blood pressure)
  • የሰውነት ፈሳሽን አሲድ -ቤዝ መጠን የማመጣጠን ተግባር ( Acid - Base balance)
  • የኩላሊት የጤና ችግሮችን ተከትሎ የሚታዩ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms of kidney diseases)
  • የኩላሊት ጤና ችግሮችን ለማውቅ የሚያግዙ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics of kidney diseases)
  • በኩላሊት ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን መከላክል (Prevention of kidney diseases)
  • በኩላሊት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ መድኃኒቶች (Medications affecting renal system)
  • ከሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Body fluid related conditions)
  • በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Diseases of the urinary systems)
  • ከሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Congenital diseases of urinary systems)
  • ውኃ ከሰውነት እንዳይወገድ ከሚያደርገው ሆርሞን ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Disorders of ADH)
  • በኔፍሮን ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Tubulopathies)
  • የኤሌክትሮላይቶች መጠን መዛባት (Electrolyte imbalances)
  • የሰውነት ፈሳሽ የአሲድ-ቤዝ አለመመጣጠን (Acid - Base Imbalances)
  • በግሎመሩለስ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Glomerulopathies)
  • በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ጠጠሮች (Urolithiasis)
  • የሽንት ፍሰትን የሚገድቡ የጤና ችግሮች (Urinary flow obstruction)
  • በኩላሊት ውስጥ የሚፈጠሩ ፈሳሽ የያዙ ከረጢቶች (Renal cysts)
  • በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Acute Kidney Injury / AKI)
  • ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Diseases / CKD)
  • የዲያሊሲስ ሕክምና (Dialysis therapy)
  • የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና (Renal Transplantation)
  • በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ እብጠቶች (Tumors of the urinary system)
  • በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌከሽን (Urinary Tract Infection / UTI)

Course Content

ምዕራፍ አንድ ፡ የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት (Body fluids)

  • የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት (Body fluids)
    14:48
  • 1.1 የሰውነት ፈሳሽ የሚገኝባቸው የሰውነት ክፍሎች (Body fluid compartments)
    06:35
  • 1.2. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ሟሚ ነገሮች ( Body fluid solutes)
    00:00
  • 1.3. የሰውነት ፈሳሽ ተነጻጻሪ የውኃ እና የሟሚ ነገሮች መጠን (Osmolarity)
    03:42

ምዕራፍ ሁለት ፡ የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች (Urinary System)

ምዕራፍ ሦስት፡ የኩላሊት ክፍሎች (Kidney parts)

ምዕራፍ አራት ፡ የኩላሊት የደም ዝውውር ሥርዓት (Renal Blood Circulation)

ምዕራፍ አምስት ፡ የኩላሊት ተግባራት (Kidney function)

ምዕራፍ ስድስት : የኩላሊት የማጣራት ተግባር (Kidney’s filtration function)

ምዕራፍ ሰባት: የኔፍሮን ቧንቧ (Nephrons)

ምዕራፍ ስምንት: በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮላይቶችን ይዘት ማመጣጠን (Balancing electrolytes)

ምዕራፍ ዘጠኝ : የሽንት መጠን እና ይዘት መለያየት (Urine concentration)

ምዕራፍ አሥር : የኩላሊት የደም ግፊት መጠንን የመቆጣጠር ተግባር (Controlling blood pressure)

ምዕራፍ አሥራ አንድ : በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚኖረውን የአሲድ-ቤዝ ማመጣጠን (Acid-base balance)

ምዕራፍ አሥራ ሁለት: በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚከሰቱ የጤና ችግሮች የተነሣ የሚታዩ ምልክቶች (Clinical manifestation)

ምዕራፍ አሥራ ሦስት: የኩላሊት የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚያግዙ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)

ምዕራፍ አሥራ አራት ፡ በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን መከላከል (Prevention)

ምዕራፍ አሥራ አምሥት፡ በኩላሊት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ መድኃኒቶች (Renal agents)

ምዕራፍ አሥራ ሥድስት: ከሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Body fluid related problems)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት ፡በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Diseases of urinary system)

ምዕራፍ አሥራ ስምንት ፡ ከሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Congenital abnormalities of urinary system)

ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : ውኃ ከሰውነት እንዳይወገድ ከሚያደርገው ሆርሞን ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Diseases related to ADH)

ምዕራፍ ሃያ : 20. በኔፍሮን ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ  የጤና ችግሮች (Tubulopathies)

ምዕራፍ ሃያ አንድ ፡ በደም ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮላይቶች መጠን መዛባት (Electrolyte imbalance)

ምዕራፍ ሃያ ሁለት : በሰውነት ውስጥ የሚከሰት የአሲድ- ቤዝ መዛባት (Acid – body imbalance)

ምዕራፍ ሃያ ሦስት፡ በግሎመሩለስ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Glomerular Diseases)

ምዕራፍ ሃያ አራት : በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ጠጠሮች  (Urolithiasis)

ምዕራፍ ሃያ አምስት : የሽንት ፍሰትን የሚገድቡ የጤና ችግሮች (Urinary flow obstruction)

ምዕራፍ ሃያ ስድስት : በኩላሊት ውስጥ የሚፈጠሩ ፈሳሽ የያዙ ከረጢቶች (Renal cysts)

ምዕራፍ ሃያ ሰባት : በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Acute Kidney Injury)

ምዕራፍ ሃያ ስምንት : ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Diseases)

ምዕራፍ ሃያ ዘጠኝ ፡ የሰው-ሠራሽ የደም ማጣራት ወይም የዳያሊስስ ሕክምና (Dialysis)

ምዕራፍ ሰላሣ ፡ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና (Kidney Transplant)

ምዕራፍ ሰላሣ አንድ ፡ በሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ እብጠቶች (Tumors)

ምዕራፍ ሠላሳ ሁለት : በኩላሊት እና በሌሎች የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች (Urinary Tract Infections / UTIs) )

ማጣቀሻ መጻሕፍት አና ድህረ-ገጾች (Reference)