ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic kidney disease)

Categories: ኩላሊት
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic kidney disease) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ ስለ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ አፈጣጠር፣ ሥር ከሰደደ በሽታ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች ፣ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ መፈጠሩን ለማወቅ ስለሚረዱ የምርመራ መንገዶች ፣ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን ተከትሎ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች እንዲሁም ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን በተለይም በመጨረሻ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውስሉ ስለሚችሉ የሕክምና መንገዶች  እውቀትን እና ግንዛቤን በማዳበር ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔን መስጠት የሚያስችል ግንዛቤ እንዲፈጠር ማገዝ ነው።  

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በፍጥነት በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ተገቢውን ሕክምና ማግኘት አስፈላጊ መሆኑን እንመክራለን። 

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በመቀበል እንዲተገብሩ እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1. የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት (Body fluids)

  • 1. የሰውነት ፈሳሽ መጠን እና ይዘት (Body fluids)       
    00:00
  • 1.1. የሰውነት ፈሳሽ የሚገኝባቸው የሰውነት ክፍሎች (Body fluid compartments)
    00:00
  • 1.3. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ሟሚ ነገሮች ( Body fluid solutes) 
    00:00
  • 1.3. የሰውነት ፈሳሽ ተነጻጻሪ የውኃ እና የሟሚ ነገሮች መጠን (Osmolarity) 
    00:00

2. የሽንት ማስወገጃ ሥርዓት ክፍሎች (Urinary System)

3. የኩላሊት ክፍሎች (Kidney parts)

4. የኩላሊት የደም ዝውውር ሥርዓት (Renal Blood Circulation)

5. የኩላሊት ተግባራት (Kidney function)

6. የኩላሊት የማጣራት ተግባር (Kidney’s filtration function)

7. የኔፍሮን ቧንቧ (Nephrons)

8. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮላይቶችን ይዘት ማመጣጠን (Balancing electrolytes)

9. የሽንት መጠን እና ይዘት መለያየት (Urine concentration)

10. የኩላሊት የደም ግፊት መጠንን የመቆጣጠር ተግባር (Controlling blood pressure)

11. በሰውነት ፈሳሽ ውስጥ የሚኖረውን የአሲድ-ቤዝ ማመጣጠን (Acid-base balance)

12. በፍጥነት የሚከሰት የኩላሊት ጉዳት (Acute Kidney Injury)

13: ሥር የሰደደ የኩላሊት በሽታ (Chronic Kidney Diseases)

14. የሰው-ሠራሽ የደም ማጣራት ወይም የዳያሊስስ ሕክምና (Dialysis)

15. የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ሕክምና (Kidney Transplant)

ማጣቀሻ መጽሐፍት እና ድህረ ገጾች (References)