የፅንስ እና ሥነ ተዋልዶ ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Reproductive System: Physiology and Disorders)

Categories: ኩላሊት
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የፅንስ እና ሥነ ተዋልዶ ሥርዓትን ተግባር እንዲሁም በፅንስ እና በሥነ ተዋልዶ ሥርዓት ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ተግባራት መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱበት ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል።        በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን። 

Show More

What Will You Learn?

  • ዋና የመራቢያ አከላት አፈጣጠር (Gonadal development)
  • የህዋሰ ወሊድ አፈጣጠር እና የዕድገት ደረጃዎች (Development of sperm and egg)
  • የወንዶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Male reproductive system)
  • የሴቶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ( Female reproductive system)
  • የወር አበባ ሁደት እና ሂደት (Menstruation cycle)
  • እርግዝና ( Pregnancy)
  • ከእርግዝና ጋር በተገናኘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች ( Physiologic changes during pregnancy)
  • የእርግዝና ክትትል (Antenatal care)
  • በእርግዝና ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ሆኔታዎች (Pregnancy related changes)
  • የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Antenatal follow up diagnostics)
  • በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Considerations during pregnancy)
  • የምጥ እና የውልደት ሂደት (Labour and delivery)
  • ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)
  • በአፈጣጠር ሂደት ወቅት የሚፈጠሩ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of sex Development / DSD)
  • ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Menstrual disorders)
  • ከእርግዝና ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of the first and second trimester pregnancy)
  • በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of the third trimesters pregnancy)
  • በምጥ እና በወሊድ ሂደት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Problems during labor and delivery)
  • በወንድ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of male reproductive system)
  • በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of female reproductive system)
  • ልጅ መውለድ አለመቻል (Infertility)
  • በጡት ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the breast)
  • በመራቢያ አካላት ላይ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Tumours of the reproductive system)

Course Content

ምዕራፍ አንድ : ዋና የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of Gonads) 

  • 1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of Reproductive system) 
    00:00
  • 1.1. የዋና መራቢያ ክፍሎች ወይም የቆለጥ እና የእንቁልጢ አፈጣጠር (Gonads፡ Testis and Ovary development)
    00:00
  • ምዕራፍ አንድ ፡ ጥያቄዎች

ምዕራፍ ሁለት : የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of Gametes)

ምዕራፍ ሦስት ፡ የወንድ መራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ( Male reproductive system)

ምዕራፍ አራት : የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female Reproductive System)

ምዕራፍ አምሰት : የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstrual cycle)

ምዕራፍ ስድስት : እርግዝና (Pregnancy)

ምዕራፍ ሰባት : ከእርግዝና ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚከሰቱ ለውጦች (Pregnancy related physiologic changes) 

ምዕራፍ ስምንት ፡  የእርግዝና ክትትል (Antenatal care) 

ምዕራፍ ዘጠኝ : በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ሊከሰቱ የሚችሉ ሁኔታዎች (Pregnancy Related Changes)

ምዕራፍ አሥር : በእርግዝና ወቅት የፅንሱን ጤንነት ለመከታተል የሚደረጉ ምርመራዎች (Fetal monitoring)

ምዕራፍ አሥራ አንድ ፡ በእርግዝና ወቅት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች (Precautions during pregnancy) 

ምዕራፍ አሥራ ሁለት ፡ ምጥ እና የውልደት ሂደት (Labor and Delivery)

ምዕራፍ አሥራ ሦስት : ከውልደት በኋላ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት (Puerperium)

ምዕራፍ አሥራ አራት ፡ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)

ምዕራፍ አሥራ አምሥት ፡ በአፈጣጠር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of Sex Development/ DSD / Difference of Sex Development)

ምዕራፍ አሥራ ሥድስት : ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Menstrual disorders)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት ፡ ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች ( First trimester complications)

ምዕራፍ አሥራ ስምንት: በሁለተኛው እና በሦስተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Second and Third Trimester Pregnancy Complications)

ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : በምጥ ፣ በውልደት ሂደት እና ከወሊድ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮች (Complications of of Labor, Delivery and Puerperium)

ምዕራፍ ሃያ ፡ ከወሊድ በኋላ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ሳምንታት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Complications of puerperium) 

ምዕራፍ ሃያ አንድ ፡ በወንድ የመራቢያ አካላት ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of male reproductive system)

ምዕራፍ ሃያ ሁለት፡ በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Disorders of Female reproductive system)

ምዕራፍ ሃያ ሦስት : ልጅ መውለድ አለመቻል የጤና ችግር (Infertility)

ምዕራፍ ሃያ አራት: በጡት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of the breast)

ማጣቀሻ መጽሐፍት እና ድህረ ገጾች (Reference)