የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Cardiovascular System ፡ Physiology and Disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እንዲሁም በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ አንባቢው ስለ የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር የሚኖረውን እውቀት እና ግንዛቤ ማዳበር ነው። በተጨማሪም በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀትን እና ግ ን ዛቤን በመፍጠር የመከላከል እና ሕክምና የማግኘት ዕድልን መጨመር ነው። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር በሚደርግ ምክከር ተገቢውን ምርመራ እና ሕክምና  ማግ ኘት አስፈላጊ መሆኑን እናሳስባለን። 

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና መቀበል እና መተግበር አስፈላአጊ ይሆናል። 

Show More

What Will You Learn?

  • የልብ እና የደም ቧንቧዎች ሥርዓት (Cardiovascular system)
  • የልብ እና የደም ቧንቧዎች አፈጣጠር (Embryology of the cardiovascular system)
  • በእርግዝና ወቅት የጽንስ የደም ዝውውር (fetal blood circulation)
  • ልብ እና የልብ የተለያዩ ክፍሎች (Parts of the heart)
  • የልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት እና የልብ ጡንቻ መኮማተር (Heart’s conduction system and myocardial contraction)
  • የልብ ጡንቻ የመኮማተር እና የመሥራት አቅም (Heart muscle and work)
  • የደም ቧንቧዎች (Blood vessels)
  • የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓትን መቆጣጠር (Cardiovascular system monitoring)
  • የልብ ጡንቻ መኮማተር (Myocardial contraction)
  • የልብ የደም የመረጨት አቅምን መለካት (Measuring cardiac output)
  • በደም ዝውውር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና ፍጥነት (Blood flow and speed)
  • የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ ዘዴዎች (Diagnostics)
  • የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and Symptoms)
  • በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮችን መከላከል (Prevention of Cardiovascular diseases)
  • በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Congenital Heart Diseases)
  • ከልብ የኤሌክትሪክ ሥርዓት አፈጣጠር እና እንቅሰቃሴ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Heart Electrical Problems)
  • በኮሮናሪ አርተሪ ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Coronary Artery Diseases)
  • በልብ በሮች ላይ ከሚፈጠሩ ጉዳቶች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Valvular Heart Diseases)
  • በልብ ጡንቻ ላይ ከሚፈጠሩ ጉዳቶች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)
  • በልብ ሽፋን ወይም ፔሪካርዲየም ላይ ከሚፈጠሩ ጉዳቶች የተነሳ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pericardial Diseases)
  • የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ (Hypertension)
  • የልብ ድካም በሽታ (Heart Failure)
  • በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ወስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ወይም ብግነቶች (Infective endocarditis, Myocarditis, Pericarditis)
  • በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular Diseases)

Course Content

ምዕራፍ አንድ : የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)

  • 1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት  (Cardiovascular system) 
    00:00
  • 1.1. በልብ እና በሳንባ መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ወይም የፑልሞናሪ የደም ዝውውር (Pulmonary circulation) 
    00:00
  • 1.2. ከሳንባ ውጭ በተቀረው የሰውነት ክፍል ውስጥ የሚከናወን የደም ዝውውር ሥርዓት  (Systemic circulation)
    00:00

ምዕራፍ ሁለት: የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት አፈጣጠር (Cardiovascular System Development)

ምዕራፍ ሦስት : የጽንስ የደም ዝውውር ሥርዓት ( Fetal Blood Circulation)

ምዕራፍ አራት : ልብ እና የልብ ክፍሎች (Heart parts)

ምዕራፍ አምስት : የልብ የኤሌክትሪክ እንቀሰቃሴ ሥርዓት እና ተኮማታሪ ሴሎች (Electrical system and Myocardial cells)

ምዕራፍ ስድስት : የልብ ደምን የመርጨት እና የመቀበል ተግባር (Myocardial contraction and relaxation)

ምዕራፍ ሰባት : የደም ቧንቧዎች (Blood vessels)

ምዕራፍ ስምንት : የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባርን መቆጣጠር (Cardiovascular function monitoring)

ምዕራፍ ዘጠኝ : የልብ ጡንቻ መኮማተር (Myocardial contractility)

ምዕራፍ አሥር ፡ የልብ ደምን የመርጨት አቅም ( Ejection fraction)

ምዕራፍ አሥራ አንድ : በደም ዝውወር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት እና የደም ዝውውር ፍጥነት (Blood flow and velocity)

ምዕራፍ አሥራ ሁለት ፡ የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት የጤና ችግሮችን  ለማወቅ  የሚረዱ የምርመራ ዘዴዎች (Diagnostics)

ምዕራፍ አሥራ ሦስት : በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ለሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ሊያጋልጡ የሚችሉ ሁኔታዎች እና የመከላኪያ መንገዶች (Prevention)

ምዕራፍ አሥራ አራት፡ በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ጋር በተያያዘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and Symptoms)

ምዕራፍ አሥራ አምስት : በልብ እና በደም ቧንቧ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር ሂደት ላይ ከሚከሰት እክል ወይም ጉድለት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮች ( Congenital heart diseases)

ምዕራፍ አሥራ ስድስት : ከልብ የኤሌክትሪክ አፈጣጠር እና እንቅስቃሴ ሥርዓት ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ የልብ የጤና ችግሮች (Cardiac Electrical System Abnormalities)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት ፡ ከኮሮናሪ አርተሪ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የልብ የጤና ችግሮች (Coronary Artery Diseases)

ምዕራፍ አስራ ስምንት ፡ በልብ በሮች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Valvular Heart Diseases)

ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ ፡ በልብ ጡንቻ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Myocardial Diseases)

ምዕራፍ ሃያ ፡ በልብ ሽፋን ወይም በፔሪካርዲየም ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pericardial diseases)

ምዕራፍ ሃያ አንድ፡ የደም ግፊት መጠን መጨመር በሸታ (Hypertension)

ምዕራፍ ሃያ ሁለት : የልብ ድካም በሽታ (Heart failure)

ምዕራፍ ሃያ ሦስት: በልብ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ወይም ብግነቶች (Infectious heart disease)

ምዕራፍ ሃያ አራት፡ በደም ቧንቧዎች ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Vascular diseases)

ምዕራፍ ሃያ አምሥት ፡ በደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ብግነት እንዲክሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vasculitis)

ማጣቀሻ መፅሕፍት እና ድህረ ገጾች (References)