የሆርሞን ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Endocrine system: Physiology and Disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

 ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የሆርሞን ሥርዓት ተግባር እንዲሁም በሆርሞን ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች አውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። የትምህርቱ  ዋና አላማ ስለ የሆርሞን ሥርዓት  ክፍሎች እና ተግባራቸው  እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም በሆርሞን ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በቂ እወቀት እንዲፈጠር ማስቻል  ነው። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ ይሆናል።  

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ሁል ጊዜ  ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበሉ እንዲሁም እንዲተገብሩ እናሳስባለን። 

Show More

What Will You Learn?

  • ስለ ሆርሞን ሥርዓት በተለይም በደም ውስጥ በመዘዋወር ተግባራቸውን የሚያከናውኑ ሆርሞኖች(Endocrine system)
  • ስለ ሆርሞን ሥርዓት ተግባር (Function of endocrine system)
  • ስለ ሆርሞን ሥርዓት ክፍሎች (Parts of endocrine system)
  • ስለ ሆርሞኖች እና ሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች (Hormones and hormone producing glands)
  • የሃይፖታላመስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢ ቅንጅታዊ አሰራር (Hypothalamus - Pituitary axis)
  • የሆርሞን የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics of hormonal disorders)
  • የፒቱዩታሪ ዕጢ ተግባር እና ከፒቲዩታሪ ዕጢ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pituitary gland function and related disorders)
  • የታይሮይድ ዕጢ ተግባር እና ከታይሮይድ ዕጢ ጋር በተገናኘ የሚክሰቱ የጤና ችግሮች (Thyroid gland function and related disorders)
  • የአድሪናል ዕጢ ተግባር እና ከአድሪናል ዕጢ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች ( Adrenal gland function and related disorders)
  • የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር እና ከፓራታይሮይድ ዕጢ ጋር በተገናኘ የሚክሰቱ የጤና ችግሮች (Parathyroid gland function and related disorders)
  • የጣፊያ ተግባር እና ከጣፊያ ከሚመረቱ ሆርሞኖች ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Pancreatic endocrine function and related disorders)
  • የስኳር በሽታ ፣ የስኳር በሽታ ዓይነቶች እና ለስኳር በሽታ የሚሰጡ የህክምና መንገዶች (Diabetes mellitus, types and treatment)

Course Content

ምዕራፍ አንድ ፡ የሆርሞን ሥርዓት (Hormonal system)

  • 1.  የሆርሞን ሥርዓት እና የነርቭ ሥርዓት (Hormonal and Nervous System)
    15:01
  • 1.1. ሆርሞኖች እና ሆርሞን አምንጭ እጢዎች ( Hormones and hormone producing glands)
    08:57
  • 1.2. የአይፖታላምስ እና የፒቲዩታሪ ዕጢዎች ቅንጅታዊ ሥርዓት (Hypothalamic – Pituitary Axis) 
    09:00:00
  • 1.3. ሆርሞኖች እና የሆርሞን ተቀባዮች (Hormones and hormone receptors)
    00:00
  • 1.4. የሆርሞን ከሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች መለቀቅ (Hormone production and feedback mechanisms)
    00:00

ምዕራፍ ሁለት : ሆርሞን አመንጭ ዕጢዎች (Hormone producing gland)

ምዕራፍ ሦስት : ሆርሞኖች (Hormones)

ምዕራፍ አራት : በሆርሞን ሥርዓት ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Hormonal disorders)

ምዕራፍ አምሥት : ከፒቲዩታሪ ዕጢ  ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የሆርሞን የጤና ችግሮች (Pituitary disorders)

ምዕራፍ ስድስት : የአድሪናል ዕጢ ተግባር እና የጤና ችግሮች (Adrenal Gland: Function & Disorders)

ምዕራፍ ሰባት ፡ የታይሮይድ ዕጢ ተግባር እና የጤና ችግሮች (Thyroid gland: Function and Disorders)

ምዕራፍ ስምንት : የፓራታይሮይድ ዕጢ ተግባር እና የጤና ችግሮች (Parathyroid gland ፡ Functions and Disorders)

ምዕራፍ ዘጠኝ : የጣፊያ ሆርሞኖችን የማምረት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Pancreases: Endocrine function and disorders)

ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References and websites)