የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች (Gastrointestinal System፡ Physiology and Disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ተግባር እና የጤና ችግሮች  (Gastrointestinal system: Physiology and disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ተግባር እንዲሁም ሰለ የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ሰዎች ጤናቸውን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

What Will You Learn?

  • ስለ የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ክፍሎች (Gastrointestinal system)
  • ስለ አፍ እና በአፍ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች (oral cavity)
  • ስለ የጉሮሮ ክፍሎችእና ተግባር (pharynx)
  • ስለ ምግብ መውረጃ ቧንቧ ክፍሎች እና ተግባር (Esophagus)
  • ስለ ጨጓራ ክፍሎች እና ተግባር (Stomach)
  • ስለ የትንሹ አንጀት ክፍሎች እና ተግባር (Small intestine)
  • ስለ የትልቁ አንጀት ክፍሎች እና ተግባር (Large intestine)
  • ስለ ጉበት ክፍሎች እና ተግባር (liver)
  • ስለ ጣፊያ ክፍሎች እና ተግባር (Pancreas)
  • ስለ የሃሞት ከረጢት እና የሃሞት ፈሳሽ ቧንቧዎች ክፍሎች እና ተግባር (Gallbladder and bile ducts)
  • በአፍ እና በጎጎሮ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the oral cavity)
  • በምግብ መውረጃ ቧንቧ ክፍሎች ውሰጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the Esophagus)
  • በጨጓራ ውስጥ ሊከሰት ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the stomach)
  • በትንሹ አንጀት ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of small intestine)
  • በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of the large intestine)
  • በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the liver)
  • በሃሞት ፈሳሽ ከረጢት እና በሃሞት ፈሳሽ ቧንቧዎች ውስጥ ሊፈጠሩ ስስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of the gallbladder and biliary tracts)
  • በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the Pancreas)

Course Content

ምዕራፍ አንድ: የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት (Gastrointestinal system)

  • 1. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት  (Gastrointestinal system / GI system) 
  • 1.1 የጨጓራ እና የአነጀት ሥርዓት ከፍሎች አፈጣጠር ( GI development) 
  • 1.2. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ክፍሎች የደም ዝውውር (GI blood circulation) 
  • 1.3. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ክፍሎችን የሚቆጣጠሩ ነርቮች  (GI system innervation)  
  • 1.4. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ክፍሎች ግድግዳ (Layers of the gastrointestinal tract wall) 
  • 1.5. የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ክፍሎች (parts of the GI system) 

ምዕራፍ ሁለት : አፍ እና በአፍ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች (Oral cavity)

ምዕራፍ ሦስት : የጉሮሮ ክፍል (Pharynx)

ምዕራፍ አራት : የምግብ መውረጃ ቧንቧ (Esophagus)

ምዕራፍ አምሥት : ጨጓራ (Stomach)

ምዕራፍ ሥድስት: የትንሹ አንጀት (Small intestine)

ምዕራፍ ሰባት: ትልቁ አንጀት (Large intestine)

ምዕራፍ ስምንት፡ ጉበት (Liver)

ምዕራፍ ዘጠኝ: ጣፊያ (Pancreas)

ምዕራፍ አሥር፡ የሃሞት ከረጢት እና የሃሞት ፈሳሽ ቧንቧዎቧንቧዎች (Gallbladder and bile ducts)

ምዕራፍ አሥራ አንድ: በአፍ እና በጎጎሮ ውስጥ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Diseases of the oral cavity)

ምዕራፍ አሥራ ሁለት : በምግብ መውረጃ ቧንቧ ክፍሎች ውሰጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the Esophagus)

ምዕራፍ አሥራ ሦስት፡ በጨጓራ ውስጥ ሊከሰት የሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the stomach)

ምዕራፍ አሥራ አራት: በትንሹ አንጀት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of small intestine)

ምዕራፍ አሥራ አምሥት: በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of the large intestine)

ምዕራፍ አሥራ ስድስት ፡ በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the liver)

አሥራ ስድስት ፡ በሃሞት ፈሳሽ ከረጢት እና በሃሞት ፈሳሽ ቧንቧዎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of the gallbladder and biliary tracts)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት፡ በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the Pancreas)

ማጣቀሻ መፅሐፍት ወይም ድህረ ገጾች (References)