በቀዳሚነት ሞትን የሚያስከትሉ አሥር የካንሰር ዓይነቶች (!0 Common cancers)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው በዓለም ላይ በብዛት ሞትን ስለሚያስከትሉ አሥር ዋና የካንሰር ዓይነቶች  በቂ አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው።  በዚህ ትምህርት በብዛት ሞትን ሰለሚያስከትሎ የካንሰር ዓይነቶች ፣ ለካንሰሮቹ መፈጠር አጋላጭ ስለሚሆኑ ሁኔታዎች፣ ከእነዚህ ካንሰሮች ጋር በተገናኘ ስለሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms) ፣ ካንሰሮቹ መፈጠራቸውን ለማወቅ ወይም ለመለየት ስለሚረዱ የምርመራ መንገዶች (diagnostics) እንዲሁም ካንሰሮቹን ለማከም ስለሚረዱ የሕክምና መንገዶች (Treatment) ጥልቀት ያለው ትምህርት ለመስጠት ነው። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር በሚደርግ ምክከር ተገቢውን ምርመራ እና ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ መሆኑን እናሳስባለን። 

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና መቀበል እና መተግበር አስፈላአጊ ይሆናል። 

Show More

Course Content

1. አሥር ዋና ካንሰሮች (10 common cancers)

  • 1. በቀዳሚነት ሞትን የሚያስከትሉ አሥር የካንሰር ዓይነቶች (!0 Common cancers)

2. የሳንባ ካንሰር  (Lung cancer) 

3. የትልቁ አንጀት ካንሰር (Colorectal cancer) 

4. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ዕብጠቶች (Hepatic tumors)

5. የጡት ካንሰር (Breast cancer)

6. የጨጓራ ካንሰር (Gastric cancer) 

7. በጣፊያ ውስጥ የሚፈጠሩ ዕብጠቶች (Pancreatic tumors) 

8 የምግብ መወረጃ ቧንቧ ካንሰር (Esophageal cancer)

9. የፕሮስቴት ዕጢ ካንሰር (Prostate cancer)

 10. የማሕፀን ጫፍ ካንሰር (Cervical cancer) 

11. የደም ካንሰሮች (Blood cancers)