የባይፖላር የአህምሮ የጤና ችግር (Bipolar disorder)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የባይፖላር የአህምሮ የጤና ችግር (Bipolar disorder) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የእህምሮ የጤና ችግር በተለይም ስለ  የባይፖላር የአህምሮ የጤና ችግር (Bipolar disorder) የሚኖር አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም ሰለ ባይፖላር የእህምሮ የጤና ችግር በቂ እወቀትን በማስረፅ የአህምሮ የጤና ቸግሮችን የሚከላከል እና አስፈላጊ በሚሆንበት ወቅት በእውቀት ላይ ተመስርቶ የምክር እና የሕክምና ድጋፍ የሚጠይቅ ማዕብረስብ መፈጠር ነው።  

ይህ ትምህርት በጽሁፍ እና በቪዲዩ መልክ ተዘጋጅቶ በፈለጉት አማራጭ መጠቀም እንዲቻል ሆኖ የተዘጋጀ ነው። 

    በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ዓላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት የእህምሮ የጤና ችግሮችን ለማወቅ ወይም የአህምሮ የጤና ችግር መከሰቱን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም እንደተፈጠሩ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደ ሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት ተገቢ ይሆናል።       

        በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1. የአህምሮ ጤና (Mental health) እና የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness)

  • 1.1. የአህምሮ ጤና (Mental health) እና የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness) 
    00:00
  • 1.1.  የአህምሮ ጤና (Mental health)
    00:00
  • 1.2.  የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness) 
    00:00

2. የአህምሮ የጤና ችግር መንስሄ ወይም አጋላጭ ሁኔታዎች (Etiologies or risk factors) 

3. የአንጎል የተለያዩ ክፍሎች እና ተግባራቸው (Brain parts and function) 

4. የነርቭ ሥርዓት መልዕክት አመላላሽ  ኬሚካሎች  (Neurotransmitters)

5. የአህምሮ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnosis)

6. የባህሪ ወይም የፀባይ  ለውጥ የሚያስከትሉ  የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mood disorders) 

7. የባይፖላር የአህምሮ የጤና ችግር (Bipolar disorder) 

8. የባይፖላር የአህምሮ ጤና ችግሮች ዓይነቶች (types of bipolar disorders) 

9. የባይፖላር የአህምሮ የጤና ችግር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ ምርመራዎች (Diagnostics)

10. ከባይፖላር የእህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ የሕክምና መንገዶች (Treatment of Bipolar disorder)

11. የማኒያ የባህሪ ለውጥ (Manic syndrome) 

ማጣቀሽ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)