የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለየወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የወሊድ መቆጣጠሪያ (Birth controls) ፣ የወሊድ መቆጣጠሪያ ዓይነቶች (Types Birth control methods) ፣ የወሊድ መቆጣጠሪያ ተግባራቸውን የሚያከናውኑበት መንገድ (Birth controls mechanism of action)፣ የወሊድ መከላኪያ መንገዶች ጥቅም (Use of birth controls) እንዲሁም ከወሊድ መቆጣጠሪያ ጋር በተገናኝ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Birth control complications) ጋር በተገናኘ ስለሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (signs and symptoms)፣ የሚኖር አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም ሰለወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች በቂ እወቀትን በማስረፅ በእውቀት ላይ ተመስርቶ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶችን ለመጠቀም ወይም አስፈላጊ በሚሆንበት ወቅትም የምክር እና የሕክምና ድጋፍ የሚጠይቅ ማዕብረስብ መፈጠር ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ዓላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት የእህምሮ የጤና ችግሮችን ለማወቅ ወይም የአህምሮ የጤና ችግር መከሰቱን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም እንደተፈጠሩ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደ ሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት ተገቢ ይሆናል።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)
-
1. የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች (Birth control methods)
00:00