በኮሮናሪ አርተሪ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ ወደ ልብ ክፍሎች ከሚደረሰው የደም ፍሰት መጠን መቀነስ የተነሳ ስለሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Coronary Artery Disease / CAD)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው በኮሮናሪ አርተሪ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ ወደ ልብ ክፍሎች ከሚደረሰው የደም ፍሰት መጠን መቀነስ የተነሳ ስለሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Coronary Artery Disease / CAD) በቂ አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። በዚህ ትምህርት በኮሮናሪ አርተሪ የደም ቧንቧዎች ላይ ከሚፈጠር ጉዳት ጋር በተገናኘ ወደ ልብ ክፍሎች ከሚደረሰው የደም ፍሰት መጠን መቀነስ የተነሳ ስለሚፈጠር የልብ የጤና ችግር (Coronary Artery Disease / CAD) አጋላጭ ሁኔታዎች ፣ ከጤና ችግሩ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች እንዲሁም በጥቅም ላይ ሊውሉ ስለሚችሉ የሕክምና መንገዶች በጥልቀት ይቀርባል።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር በሚደርግ ምክከር ተገቢውን ምርመራ እና ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ መሆኑን እናሳስባለን።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና መቀበል እና መተግበር አስፈላአጊ ይሆናል።
Course Content
1. የልብ እና የደም ቧንቢ ሥርዓት (Cardiovascular system)
-
1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)
00:00 -
1.1. በልብ እና በሳንባ መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ወይም የፑልሞናሪ የደም ዝውውር (pulmonary circulation)
00:00 -
1.2. በልብ እና ከሳንባ ውጭ በተቀረው የሰውነት ክፍሎች መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ሥርዓት (Systemic circulation)
00:00