የድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር (Depressive disorder)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር (Depressive disorder) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የእህምሮ ጤና በተለይም ስለ  ድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር (Depressive disorder) የሚኖር አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ማዳበር እንዲሁም ሰለ አህምሮ የጤና ችግሮች በቂ እወቀትን በማስረፅ የአህምሮ የጤና ቸግሮችን የሚከላከል እና አስፈላጊ በሚሆንበት ወቅት በእውቀት ላይ ተመስርቶ የምክር እና የሕክምና ድጋፍ የሚጠይቅ ማዕብረስብ መፈጠር ነው።  

ይህ ትምህርት በጽሁፍ እና በቪዲዩ መልክ ተዘጋጅቶ በፈለጉት አማራጭ መጠቀም እንዲቻል ሆኖ የተዘጋጀ ነው። 

    በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች ዓላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት የእህምሮ የጤና ችግሮችን ለማወቅ ወይም የአህምሮ የጤና ችግር መከሰቱን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም እንደተፈጠሩ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት ወደ ሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግኘት ተገቢ ይሆናል።       

        በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1. የአህምሮ ጤና (Mental health) እና የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness)

  • 1.1. የአህምሮ ጤና (Mental health) እና የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness) 
    00:00
  • 1.1.  የአህምሮ ጤና (Mental health)
    00:00
  • 1.2.  የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mental illness) 
    00:00

2. የአህምሮ የጤና ችግር መንስሄ ወይም አጋላጭ ሁኔታዎች (Etiologies or risk factors) 

3. የአንጎል የተለያዩ ክፍሎች እና ተግባራቸው (Brain parts and function) 

4. የነርቭ ሥርዓት መልዕክት አመላላሽ  ኬሚካሎች  (Neurotransmitters)

5. የአህምሮ የጤና ችግሮችን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnosis)

6. የባህሪ ወይም የፀባይ  ለውጥ የሚያስከትሉ  የአህምሮ የጤና ችግሮች (Mood disorders) 

7. የድባቴ  የአህምሮ  የጤና ችግር (Depressive disorder) 

8. ልጅ ከመውለድ ጋር በተገናኝ የሚከሰት የፀባይ ወይም የባህሪ ለውጥ የሚያስከትሉ እና ሌሎች የአህምሮ የጤና ችግር (Postpartum mood disorders and other mental illness)

9. በልጆች እና በታዳጊ ወጣቶች ላይ የሚከሰት የድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር (Depression in children and adolescents) 

10. የድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር መከሰቱን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች (Diagnostics for depression) 

11. ከድባቴ የአህምሮ የጤና  ችግር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ ሕክምናዎች (Treatment for Depression) 

12. ከድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዳ የሥነ ልቦና የምክር እና የሥልጠና ሕክምና  ወይም የሳይኮቴራፒ ሕክምና (Psychotherapy) 

14. ከድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ በመድኃኒት መልክ የሚሰጥ ሕክምና (Pharmacotherapy)

15. ከድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressant medications) 

16. ሴሮቶኒን ወደ ተለቀቀበት የነርቭ ከፍል ውስጥ ተመልሶ እንዳይገባ የሚገድቡ መድኃኒቶች  (Selective serotonin reuptake inhibitors/ SSRIs) 

17. ሴሮቶኒን እና ኖርኢፒንፍሪን ወደ ተለቀቁበት የነርቭ ክፍል ተመልሰው እንዳይገቡ የሚገድቡ መድኃኒቶች  (Serotonin – Norepinephrine Reuptake Inhibitors / SNRIs) 

18. የትራይሳይክሊክ ከድባቴ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Tricyclic antidepressants /TCA)

19. የሞኖአማይን ኦክሲዴስ እንዛይምን ተግባር የሚገድቡ መድኃኒቶች  / Mono amine inhibitors (MAO)  

20. የሴሮቶንን ተቀባዮችን እና የሴሮቶኒን ወደ ተቀባይ ሴሎች መግባትን የሚገደቡ መድኃኒቶች (Serotonin antagonist and reuptake inhibitors) 

21. ሌሎች ከድባቴ የእህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Atypical antidepressants)

22. ከድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ ተጨማሪ ሕክምናዎች (Additional therapies)

ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)