የስኳር በሽታ (Diabetes mellitus)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ስኳር በሽታ አፈጣጠር እና የሕክምና መንገዶች (Diabetes mellitus) አውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። የትምህርቱ ዋና አላማ ስለ የስኳር በሽታ አፈጣጠር እና ሕክምና መንገዶች ግንዛቤን በማዳበር ከስኳር በሽታ ጋር በተገናኘ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መስጠት ማስቻል ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ ይሆናል።
በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ሁል ጊዜ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበሉ እንዲሁም እንዲተገብሩ እናሳስባለን።
Course Content
1. ጣፊያ (Pancreas)
-
1. ጣፊያ
00:00 -
1.1. ከጣፊያ የሚመረቱ ሆርሞኖች ተግባር (Pancreatic hormones function)
00:00 -
1.2. የኢንሱሊን ሆርሞን አመራረት (Insulin hormone production)
00:00 -
1.3. ከጣፊያ የሚመረተው የግሉካጎን ሆርሞን ተግባር (Function of glucagon hormone)
00:00 -
1.4. የኢንሱሊን ሆርሞን አመራረትን የሚቆጣጠሩ ሁኔታዎች (Insulin hormone production)
00:00