የጨጓራ ተግባር እና በጨጓራ ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Gastric : Physiology and Disorders

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የጨጓራ ተግባር እና በጨጓራ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Gastric : Physiology and Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ጨጓራ ተግባር  እና በጨጓራ ውስጥ ሊክሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች  በጥልቀት በማስተማር ጨጓራን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

Course Content

1. ጨጓራ (Stomach)

  • 1. ጨጓራ (Stomach)
    00:00
  • 1.1. በጨጓራ ግድግዳ ላይ የሚገኙ  የተለያዩ ተግባራትን የሚያከናውኑ ሴሎች (Gastric cells) 
    00:00
  • 1.2.. በጨጓራ ሴሎች የሚመረቱ ወይም በጨጓራ ሴሎች ላይ ተጸዕኖ የሚያሳድሩ ኢንዛይሞች ፣ ሆርሞኖች እና ኬሚካሎች (Hormones, enzymes and chemical produced by and gastric cells or affecting gastric cells)
  • 1.2.1. ሃይድሮክሎሪክ አሲድ (hydrochloric acid / HCl) 
    00:00
  • 1.2.2. ፕሮስታግላንዲን (prostaglandins / PGE2 and PGI2)
    00:00
  • 1.2.3. ፔፕሲኖጂን (Pepsinogen
    00:00
  • 1.2.4. ኢንትሪንሲክ ፋከተር (Intrinsic factor / IF)
    00:00
  • 1.2.5. ባይካርቦኔት (Bicarbonate)
    00:00
  • 1.2.6.  የጋስትሪን ሆርሞን (Gastrin hormone) 
    00:00
  • 1.2.7. የገረሊን  ሆርሞን (Ghrelin)
    00:00
  • 1.2.8. ሂስታሚን ሆርሞን (Histamine)
    00:00
  • 1.2.9. ግሉካጎን ዓይነት አንድ ፔፕታይድ ሆርሞን (Glucagon like peptide -1 / GLP) 
    00:00
  • 1.2.10. የኢንሱሊን ሆርሞን እንዲመረት እና የጨጓራ ግድግዳ መኮማተር እንዲቀንስ የሚያደረግ ሆርሞን (Gastric inhibitory peptide GIP)
    00:00

2. የሃይድሮክሎሪክ አሲድ አመራረት ሂደት (Mechanism of hydrochloric acid production and secretion)

3. በጨጓራ ውስጥ ሊከሰት የሚችሉ የጤና ችግሮች (Diseases of the stomach)

4. በሆድ የላይኛው፣ በደረት የታችኛው ማዕከለኛ ከፍል ላይ የሚሰማ ህመም (Dyspepsia) 

5. ዕድሜያቸው ከ 60 ዓመት በላይ በሆናቸው ሰዎች ላይ የሚከሰት በሆድ የላይኛው ክፍል፣ ከደረት ማዕከለኛ የታችኛው ክፍል ላይ የሚፈጠር ህመም (Dyspepsia in older people) 

6. በጨጓራ እና / ወይም በትንሹ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቁስለት (Peptic Ulcer Disease / PUD)

7. በሰውነት ላይ ከሚፈጠር የከፋ ጫና ወይም ውጥረት ጋር በተገናኘ በጨጓራ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ቁስለት (Stress related mucosal disease) 

8. በጨጓራ ወይም በትንሹ አንጀት የመጀመሪያ ግድግዳ ክፍል ላይ ከሚፈጠር ቁስለት ጋር ባልተገናኘ የሚከሰት የሆድ ሕመም (Non – ulcer dyspepsia / Functional dyspepsia)

9. በጨጓራ ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ብግነት (Gastritis)

10. በጨጓራ ግድገዳ ላይ የሚገኙ የጨጓራ ፈሳሽ የሚያመርቱ ሴሎች እንዲወድሙ የሚያደርግ የጨጓራ ብግነት (Atrophic gastritis)

11. በምግብ መውረጃ ቧንቧ ማሳለፊያ ቀዳዳ በኩል የተወሰነው የጨጓራ ክፍል ወደ ደረት የሰውነት ክፍል ውስጥ መግባት (Hiatal hernia)

12. የጋስትሪን ሆርሞን በከፍተኛ መጠን መመረት ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር ወይም የዞሊንገር ኢሊሶን ሲንድሮም (Zollinger – Ellison syndrome)

13. ጨጓራ የፓይሎሪስ ክፍል አሰራር ወይም አፈጣጠር ሂደት ላይ ከሚከሰት እክል ወይም ጉድለት ጋር በተገናኝ የጨጓራ ፓይሎረስ ክፍል ግድግዳ መወፈር እና መጥበብ (Hypertrophic pyloric stenosis)

14. በዲይፍራም ጡንቻ አፈጣጠር ወይም አሰራር ላይ ከሚከሰት ዕክል ወይም ጉድለት ጋር በተገናኘ የጨጓራ እና የአንጀት ሥርዓት ክፍሎች በደረት ውስጥ መገኘት (Congenital diaphragmatic hernia)

15. . የጨጓራ ካንሰር (Gastric cancer)

ማጠቀሻ መጽኃፍት እና ድህረ ገጾች (References)