የሴቶች የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እና የጤና ችግሮች (Female reproductive system: function and disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች እና በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ላይ ሊከሰቱ ስለየሚችሉ የጤና ችግሮች (Female reproductive system: Function and disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የሴት መራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እንዲሁም በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከወንድ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ጋር የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of Reproductive system)
-
1. የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች አፈጣጠር (Development of Reproductive system)
00:00 -
1.1. የዋና መራቢያ ክፍሎች ወይም የቆለጥ እና የእንቁልጢ አፈጣጠር (Gonads፡ Testis and Ovary development)
00:00
2. የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of gametes)
-
2. የህዋሰ ወሊድ ወይም የዘር ፍሬ አፈጣጠር እና ዕድገት (Development of Gametes)
00:00 -
2.1. የወንድ የዘር ፍሬ አፈጣጠር ሂደት ወይም ስፐርማቶጀነሲስ (Spermatogenesis)
00:00
3. የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female reproductive system)
-
3. የሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች (Female reproductive system)
00:00 -
3.1. እንቁልጢ ወይም የሴት የዘር ፍሬ ማከማቻ ከረጢት (Ovary)
00:00 -
3.2. ማሕፀን (Uterus)
00:00 -
3.3. የማሕፀን ቧንቧ (Uterine tube/ Fallopian tube / Oviduct)
00:00 -
3.4. የማሕፀን ጫፍ (Cervix)
00:00 -
3.5. የሴት ብልት (Vagina)
00:00 -
3.6. በጎርምስና እድሜ ላይ የሚከስቱ ለውጦች (Changes during puberty)
00:00 -
3.7. ማረጥ (Menopause)
00:00 -
3.7.1. ከአርባ አመት በፊት ማረጥ (Premature Menopause)
00:00 -
3.7.2. ከማረጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠሩ ምልክቶችን እና ለውጦችን መቆጣጠር (Signs and symptoms)
00:00
4. የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstrual cycle)
-
4. የወር አበባ ሂደት እና ሁደት (Menstruation and Menstrual cycle)
00:00 -
4.1 የወር አባብ ሁደት (Menstrual cycle)
00:00
5. በአፈጣጠር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of sex development/ DSD)
-
5. በአፈጣጠር ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Disorders of sex development/ DSD )
00:00 -
5.1. የወንድ ጾታዊ ዘረ መል ወይም 46 XY ክሮሞዞሞች ባለው ፅንስ ላይ የሚከሰቱ ጾታዊ የጤና ችግሮች (46 XY DSD)
-
5.2. የሴት ወይም 46 XX ከሮሞዞሞች በሚኖረው ፅንስ ላይ የሚከሰቱ ጾታዊ የጤና ችግሮች ( 46 XX DSD)
00:00 -
5.3. ከጾታዊ ክሮሞዞሞች (Sex chromosomes) ቁጥር መጠን መጨመር ወይም መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ጾታዊ የጤና ችግሮች (sex chromosome DSD)
00:00 -
5.4. በሴቶች እና በወንዶች ላይ የሚፈጠሩ ጾታዊ የጤና ችግሮች (DSDs in both male and female)
00:00 -
5.4.1.. ከአድሪናል ዕጢ የሚመረቱ ሆርሞኖች በሚፈለገው መጠን እና ዓይነት እንዲመረቱ በሚያደርጉ ኢንዛይሞች ዕጥረት የተነሳ በፅንሱ አፈጣጠር ሂደት ወቅት የሚፈጠር የጤና ችግር (Congenital adrenal hyperplasia)
00:00 -
5.4.1.1. የ 21 አይድሮክሲሌስ ኢንዛይም ዕጥረት (21 Hydroxylase deficiency)
00:00 -
5.4.1.2. የ 11 ቤታ አይደሮክሲሌስ ኢንዛይም ዕጥረት (11 Beta hydroxylase deficiency)
00:00 -
5.4.1.3. የ 17 አልፋ አይድሮክሲሌስ ኢንዛይም ዕጥረት (17 alpha hydroxylase deficiency)
00:00 -
5.4.2. የአሮማቴስ ኢንዛይም ዕጥረት (Aromatase deficiency)
00:00 -
5.4.3.. የአንቁልጢ እና የቆለጥ ዋና የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች በአንድ ላይ መገኘት (Ovo-testicular disorder of sex development)
00:00 -
5.4.4. የካልማን ሲንድሮም (Kallmann syndrome)
00:00 -
5.5. በወንዶች ላይ የሚፈጠሩ ጾታዊ የጤና ችግሮች (DSD in males)
00:00 -
5.5.1. የአንድሮጂን ሆርሞን በአንድሮጂን ተቀባይ ሴሎች ላይ የሚያሳድረው ተጽህኖ መቀነስ (Androgen insensitivity syndrome)
00:00 -
5.5.2. የ 5 አልፋ ሪዳክቴስ ኢንዛይም ዕጥረት (5 Alpha reductase deficiency)
00:00 -
5.5.3. የ 17 ቤታ አይድሮክሲስቴሮይድ ዲሃይድሮጂኔስ ሦስት ኢንዛይም ዕጥረት (17β-hydroxysteroid dehydrogenase 3 deficiency)
00:00 -
5.5.4. የፓራሜሶኔፍሪክ ወይም የሙላሪያን ቧንቧ ክሽሉ ወይም ከፅንሱ ሳይወገድ መቅረት (Persistent Mullerian duct syndrome (PMDS)
00:00 -
5.6. ከጾታዊ ክሮሞዞሞች (sex chromosomes) ቁጥር መጠን መጨመር ወይም መቀነስ ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ጾታዊ የጤና ችግሮች (Sex chromosome DSD / aneuploidy)
00:00 -
5.6.1. የተርነር ሲንድሮም ( Turner syndrome / 45X0)
00:00 -
5.6.2. ክሊኔፈልተር ሲንድሮም (Klinefelter syndrome/ 47XXY)
00:00 -
5.6.3. በወንዶች ላይ የሚፈጠር ጥንድ የዋይ ክሮሞዞም ሲንድሮም (Double Y syndrome / 47 XYY)
00:00
6. ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Menstrual disorders)
-
6. ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮች (Menstrual disorders)
00:00 -
6.1. ከወር አበባ ሁደት ጋር በተገናኘ የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ የሆድ ህመም (Dysmenorrhea)
00:00 -
6.1.1. ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር ባልተገናኘ ሆኔታ በወር አበባ ሁደት ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ የሆድ ህመም (Primary dysmenorrhea)
00:00 -
6.1.2. ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር በተገናኘ በወር አበባ ሁደት ወቅት የሚከሰት ከፍተኘ የሆነ የሆድ ህመም (Secondary dysmenorrhea)
00:00 -
6.2. የወር አበባ ግዜውን ጠብቆ ወይም በየወሩ አለመምጣት (Amenorrhea)
00:00 -
6.2.1. ከመጀመሪያው ጀምሮ የወር አበባ ሁደት አለመምጣት (Primary amenorrhea)
00:00 -
6.2.2. ከተወሰነ ግዜ በኃላ የወር አበባ አለመምጣት (Secondary amenorrhea)
00:00 -
6.3. ከአርባ ዓመት በፊት የወር አበባ መቆም ወይመ ማረጥ (Ovarian insufficiency / Ovarian failure / Premature menopause )
00:00 -
6.3.1. ከአይፖታላመስ እና ከፊተኛው የፒቲዩታሪ እጢ የሚመረቱ ሆርሞኖች በበቂ መጠን በሚመረቱበት ሁኔታ ውስጥ ከአርባ ዓመት በፊት የወር አበባ መቆም ወይም ማረጥ (Primary Ovarian Insufficiency / POI)
00:00 -
6.3.2. ከአይፖታላመስ እንዲሁም ከፊተኛው የፒቲዩታሪ እጢ የሚመመረቱ ሆርሞኖች በበቂ መጠን አለመመረት ጋር በተገናኘ የሚከሰት ከአርባ ዓመት በፊት የወር አበባ መቆም ወይመ ማረጥ (Secondary Ovarian Insufficiency)
00:00 -
6.4.. ከወር አበባ ሁደት ጋር በተያያዘ የሚከሰት አካላዊ እና ስነልቦናዊ ለውጥ (Premenstrual syndrome)
00:00 -
6.5. በወር አበባ ሁደት መካከል የሚከሰት የሆድ ህመም (Mid menstrual cycle pain / Mittelschmerz)
00:00 -
6.6. ከወር አበባ ሁደት እና ሂደት ጋር በተገናኘ ከማሕፀን የሚወጣ ጤነኛ ያለሆነ የደም መፍሰስ (Abnormal Uterine Bleeding /AUB)
00:00
7. በሴት የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
7. በሴት የመራቢያ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
00:00 -
7.1. የስፒኮለም ምርመራ (Speculum examination)
00:00 -
7.2. ከሴት ብልት ውስጥ ከሚገኘው ፈሳሽ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Vaginal swab)
00:00 -
7.3. ከማሕፀን ጫፍ ውስጥ ከሚገኘው ፈሳሽ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ ምርመራ (Endocervical swab)
-
7.4. አጎልቶ የሚያሳይ መሳሪያ (Colposcope) በመጠቀም በማሕፀን ጫፍን እና በሴት ብልት ግድግዳ ላይ የሚፈጠሩ ለውጦችን ለመለየት የሚረዳ ምርመራ (Colposcopy)
00:00 -
7.5. ከደም በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረጉ ምርመራዎች (Blood laboratory tests)
00:00 -
7.6. የአልትራሳውንድ ምርመራ (Ultrasound)
00:00 -
7.7. በጡት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦችን ለመለየት የሚደረግ የማሞግራፊ ምርመራ (Mammography)
00:00 -
7.8. በማሕፀን የወስጠኛ ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ለውጦችን ለመለየት የሚረዳ ምርመራ (Hysteroscopy)
00:00 -
7.9. ከማሕፀን፣ ከማሕፀን ጫፍ ወይም ከሴት ብልት ግድግዳ በሚወሰድ ናሙና ላይ የሚደረግ የፓቶሎጂ ምርመራ (Biopsy)
00:00
8. በውጪያዊ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of external reproductive organs)
-
8. በውጪያዊ የመራቢያ ሥርዓት ክፍሎች ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of external reproductive organs)
00:00 -
8.1. በመራቢያ አካላት አካባቢ በሚበቅለው ፀጉር ውስጥ ቅማል እና ቅጫም መገኘት (Pediculosis pubis / Pubic lice infestation)
00:00 -
8.2. የቂጥኝ በሽታ (Syphilis)
00:00 -
8.3. የአርፐስ ሲምፕሌክስ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Herpes Simplex virus) 8.3. የአርፐስ ሲምፕሌክስ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Herpes Simplex virus)
00:00 -
8.4. ከኢውማን ፓፒሎማ ቫይረስ ኢንፌክሽን ጋር በተገናኝ የሚፈጠሩ ኬንታሮቶች (Human Papillomavirus infection / Warts)
00:00 -
8.5. በባርቶሊን ዕጢ ውስጥ የሚጠራቀም ፈሳሽ ወይም መግል (Bartholin cyst / Bartholin abscess)
00:00
9. በሴት ብልት ውስጥ ዕብጠት እንዲከሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vaginal masses)
-
9. በሴት ብልት ውስጥ ዕብጠት እንዲከሰት የሚያደርጉ የጤና ችግሮች (Vaginal masses)
-
9.1. የሽንት ማጠራቀሚያ ከረጢት ግድግዳ የሴት ብልት ግድግዳን በመግፋት ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት (Cystocele)
00:00 -
9.2. የዓይነ ምድር መጠራቀሚያ የሆነው የትልቁ አንጀት ክፍል ግድግዳ የሴት ብልት ግድግዳን በመግፋት ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት (Rectocele)
00:00 -
9.3. ማሕፀን ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት ወይም በሴት ብልት በኩል ወደ ውጭ መውጣት (Uterine prolapse)
00:00 -
9.4. ከማሕፀን ወይም ከማሕፀን ጫፍ ግድግዳ ላይ የሚነሳ ፖሊፕ ወደ ሴት ብልት ውስጥ መግባት (Uterine / Cervical polyp prolapse)
00:00
10. ከሴት ብልት የሚወጣ ጤነኛ ያልሆነ ፈሳሽ (Abnormal vaginal discharge)
-
10. ከሴት ብልት የሚወጣ ጤነኛ ያልሆነ ፈሳሽ (Abnormal vaginal discharge)
00:00 -
10.1. ከኤስትሮጂን ሆርሞን መጠን መቀነስ ጋር በተያያዘ በሴት ብልት ውስጥ የሚፈጠር ለውጥ (Atrophic vaginitis)
00:00 -
10.2. በማሕፀን ጫፍ ወይም በሴት ብልት ውስጥ የሚክሰት የፈንገስ ወይም የካንዲዳ ኢንፌክሽን (Candidiasis)
00:00 -
10.3. የትሪኮሞኒያሲስ ኢንፌክሽን (Trichomoniasis)
00:00 -
10.4. የክላሚዲያ ኢንፌክሽን (Chlamydial infection)
00:00 -
10.5. የጋርዲኒላ ቫጂናሊስ ኢንፌክሽን (Bacterial vaginosis)
00:00 -
10.6, የጨብጥ ወይም የጎኖሪያ ኢንፌክሽን (Neisseria Gonorrhea)
00:00
11. ልጅ መውለድ አለመቻል የጤና ችግር (Infertility)
-
11. ልጅ መውለድ አለመቻል የጤና ችግር (Infertility)
00:00 -
11.1. በሴቶች ላይ የሚከሰት ልጅ መወለድ አለመቻል የጤና ችግር (Female infertility)
00:00 -
11.2. በሴቶች ላይ ልጅ አለመወለድ የጤና ችግር የሚያስከትሉ ሁኔታዎችን ለማለየት የሚደረጉ ምርመራዎች እና ህክምና (Diagnosis and Treatment)
00:00 -
11.3. በወንዶች ላይ ልጅ መወለድ አለመቻል የሚያስከትሉ ሁኔታዎች (Male infertility)
00:00 -
11.4. በወንዶች ላይ አለመወለድ ችግር የሚያስከትሎ ሁኔታዎችን ለማወቅ የሚደረጉ ምርመራዎች እና ህክምና (Diagnostics and Treatment)
00:00
12. በጡት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of the breast)
-
12. በጡት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disorders of the breast)
00:00 -
12.1. በጡት ውስጥ የሚፈጠር ህመም (Mastalgia / breast pain)
00:00 -
12.2. ከጡት አፈጣጠር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጡት የጤና ችግሮች (Congenital anomalies of breast)
00:00 -
12.3. በጡት ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Mastitis)
00:00 -
12.4. በጡት ውስጥ የሚፈጠር የስብ እረት (Fat necrosis)
00:00 -
12.5. በጡት ወተት አመላላሽ ቧንቧዎች ግድግዳ ላይ የሚጠፈር ለውጥ (Mammary duct ectasia)
00:00 -
12.6. የወንዶች ጡት ከተገቢው መጠን በላይ መጨመር (Gynecomastia)
00:00 -
12.7. የሴቶች ጡት በከፍተኛ መጠን መጨመር (Breast hypertrophy / Macromastia)
00:00 -
12.8. በጡት የተወሰነ ክፍል ውስጥ የጡት ወተት መጠራቀም (Galactocele)
00:00 -
12.9. ፋይብሮአዲኖማ (Fibroadenoma)
00:00 -
12.10. የፊልዶስ ሲንድሮም (Phyllodes syndrome)
00:00 -
12.11. በወተት አመላላሽ ቧንቧዎች ውስጥ የሚፈጠር ፓፒሎማ (Intraductal Papilloma)
-
12.11. በጡት ውስጥ ፈሳሽ የቋጠረ ከረጢት መፈጠር (Breast cyst)
00:00