የደም ካንሰሮች (Hematologic malignancies: Development and Treatment)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ ደም ካንሰሮች አፈጣጠር እና የሕክምና መንገዶች (Hematologic malignancies: Development and Treatment) አውቀትን እና ግንዛቤን ለማስጨበጥ ታስቦ ነው። የትምህርቱ  ዋና አላማ ስለ የደም ካንሰር አፈጣጠር ፣ የደም ካንሰር ዓይነቶች  እና የሕክምና መንገዶች  ግንዛቤን በማዳበር ከደም ካንሰር ጋር በተገናኘ ጤናን ለመጠበቅ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መስጠት ማስቻል ነው። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ህከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና አስፈላጊውን ሕክምና ማግ ኘት አስፈላጊ ይሆናል።  

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ሁል ጊዜ  ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  እንዲቀበሉ እንዲሁም እንዲተገብሩ እናሳስባለን። 

Show More

Course Content

1. የደም ካንሰሮች (Blood cancers)

  • 1. የደም ካንሰሮች (Blood cancers)
    00:00
  • 1.1. የደም ሥርዓት (Hematologic system)
    00:00

 2. የደም ሴሎች (Blood cells) 

3. የደም ሴል ካንሰር ዓይነቶች (Hematologic malignancies) 

 4. በአጥንት መቅኔ ውስጥ የሚፈጠር የደም ሴል ካንሰር ወይም ሌዩኬሚያ  (Leukemia) 

5. የደም ሴል ምንጭ ንቅለ ተከላ ሕክምና (Stem cell Transplant / Bone marrow transplant) 

6. በሊምፍ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ከሚገኙ የሎምፎሳይት ሴሎች የሚነሳ የደም ሴል ካንሰር ወይም ሊምፎማ (Lymphoma) 

7. የኦጅኪን ሊምፎማ (Hodgkin lymphoma)

8. ኦጅኪን ያልሆነ ሊምፎማ (Non Hodgkin lymphoma) 

9. በደም ሴል ምንጭ ሴሎች  (myeloid stem cells) እድገት ሂደት (maturation process) ላይ ከሚፈጠር ለውጥ (dysplasia) የተነሳ የሚፈጠሩ የደም ካንሰሮች (Myelodysplastic syndrome / MDS) 

10. ክሊምፎሳይት ሴሎች ውጭ የደም ሴሎች ምንጭ (myeloid stem cells) የሚነሱ የደም ሴሎች ቁጥር መጠን እንዲጨምር ሊያደርጉ የሚችሉ የደም ሴል ካንሰሮች (Myeloproliferative Neoplasm / MPN)

11. የቀይ የደም ሴሎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር የሚያደርግ የደም ሴል ካንሰር (Polycythemia vera)

12. የፕሌትሌት ቁጥር በከፍተኛ መጠን እንዲጨምር የሚያደርግ የደም ሴል ካንሰር (Essential thrombocythemia)

13.  የአጥንት መቅኔ ከደም ሴሎች ውጭ በሴሎች አያያዥ ክፍሎች (Connective tissues) እንዲሞላ የሚያደርግ የደም ሴል ካንሰር (Myelofibrosis) 

14.  የመልቲፕል ማዬሎማ  (Multiple myeloma)

15. የኔዩትሮፊል ሴሎች ቁጥር መቀነስ (Neutropenia) 

16. ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)