የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና ከግብረሥጋ ግንኙነት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች ( Human sexuality and related disorders )
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የግብረሥጋ ግንኙነት ሄደት እና ከግብረሥጋ ግንኙነት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች ( Human sexuality and related disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና ከግብረሥጋ ግንኙነት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከግብረሥጋ ግንኙነት ጋር የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የወሲብ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና የጤና ችግሮቹ (Human sexuality)
-
1. የወሲብ ወይም የግብረሥጋ ግንኙነት ሂደት እና የጤና ችግሮቹ (Human sexuality)
00:00