የትልቁ አንጀት ተግባር እና በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Large intestine: Functions and diseases)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የትልቁ አንጀት ተግባር እና በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Large intestine: Functions and diseases) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ ትልቁ አንጀት ክፍሎች እና ተግባር እንዲሁም በትንሹ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ ስለሚችሉ የተለያዩ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር እና ዕውቀትን በማረስጽ የትልቁ አንጀት ጤናን በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1.ትልቁ አንጀት (Large intestine)
-
1.ትልቁ አንጀት (Large intestine)
2. የትልቁ አንጀት ክፍሎች (Parts of large intestine)
-
2. የትልቁ አንጀት ክፍሎች (Parts of large intestine)
3. የትልቁ አንጀት ክፍሎች ተግባር (Function of large intestine)
-
3. የትልቁ አንጀት ክፍሎች ተግባር (Function of large intestine)
4. የዓይነ ምድር ከሰውነት አወጋገድ ሂደት (Defecation process)
-
4. የዓይነ ምድር ከሰውነት አወጋገድ ሂደት (Defecation process)
5. በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of the large intestine)
-
5. በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Disease of the large intestine)
6. የዓይነ ምድር ድርቀት (Constipation)
-
6. የዓይነ ምድር ድርቀት (Constipation)
-
6.1. ከሌሎች የጤና ችግሮች ወይም መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ የሚፈጠር ዓይነ ምድር ድርቀት (Primary constipation)
-
6.2. ከሌሎች የጤና ችግሮች ጋር በተገናኘ ሁኔታ ውስጥ የሚፈጠር የዓይነ ምድር ድርቀት (Secondary constipation)
-
6.3. የዓይነ ምድር ድርቀትን ለማከም በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ መድኃኒቶች (Treatment)
-
6.3.1. የማይፈጩ እና ፈሳሽን ወደ አንጀት ውስጥ እንዲገባ የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Bulk forming laxatives)
-
6.3.2. ፈሳሽ ወደ አንጀት ውስጥ እንዲገባ እና ዓይነ ምድር እንዲለሰልስ የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Osmotic laxatives )
-
6.3.3. በአንጀት ግድግዳ ላይ ከሚገኙ ሴሎች የሚመነጨው ፈሳሽ እንዲጨምር እና የአንጀት ግድግዳ ጡንቻዎች እንዲኮማተሩ የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Stimulant laxatives / Secretory laxatives)
-
6.3.4. በዓይነ ምድር በኩል የሚወገደው የስብ መጠን እንዲጨመር የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Emollient stool softener)
-
6.3.5. የዓይነ ምድር ድርቀትን ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ የጤና ችግሮች ወይም ሁኔታዎች (Complications)
-
6.3.6.
7. የሆድ ሕመም ፣ የዓይነ ምድር ድርቀት እና ተቅማጥ የሚያስከትል የአንጀት መቆጣት (Irritable Bowel syndrome /IBS)
-
7. የሆድ ሕመም ፣ የዓይነ ምድር ድርቀት እና ተቅማጥ የሚያስከትል የአንጀት መቆጣት (Irritable Bowel syndrome /IBS)
-
7.1. የሆድ ሕመም ፣ የዓይነ ምድር ድርቀት እና ተቅማጥ የሚያስከትል የአንጀት መቆጣት (IBS) ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
7.2. የሆድ ሕመም ፣ የዓይነ ምድር ድርቀት እና ተቅማጥ የሚያስከትል የአንጀት መቆጣት (IBS) መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
7.3. የሆድ ሕመም ፣ የዓይነ ምድር ድርቀት እና ተቅማጥ የሚያስከትል የአንጀት መቆጣትን (IBS) ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
8. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ላይ ቁስለት እንዲፈጠር የሚያደርግ ብግነት (Ulcerative colitis)
-
8. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ላይ ቁስለት እንዲፈጠር የሚያደርግ ብግነት (Ulcerative colitis)
-
8.1. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ላይ ከሚፈጠር ቁስለት (UC) ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
8.2. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ላይ ቁስለት እንዲፈጠር የሚያደርግ ብግነት (UC) መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
8.3. ከሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ላይ ቁስለት እንዲፈጠር ለሚያደርግ ብግነት (UC) የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
9. በትርፍ አንጀት (appendix) ውስጥ የሚፈጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (Appendicitis)
-
9. በትርፍ አንጀት (appendix) ውስጥ የሚፈጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (Appendicitis)
-
9.1. በትርፍ አንጀት ውስጥ ለሚፈጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (Appendicitis) መንስሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Etiologies and risk factors)
-
9.2. በትርፍ አንጀት ውስጥ ከሚፈጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (appendicitis) ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
-
9.3. በትርፍ አንጀት ውስጥ የሚፈጠር ብግነት ወይም ኢንፌክሽን (appendicitis) መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
9.4. በትርፍ አንጀት ውስጥ የሚፈጠር ብግነትን ወይም ኢንፌክሽንን (appendicitis) ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
10. በጨቅላ ሕጻናት አንጀት ላይ የሚፈጠር ብግነት (Necrotizing enterocolitis / NE)
-
10. በጨቅላ ሕጻናት አንጀት ላይ የሚፈጠር ብግነት (Necrotizing enterocolitis / NE)
-
10.1 በጨቅላ ሕጻናት አንጀት ላይ ከሚፈጠር ብግነት (NE) ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
10.2. በጨቅላ ሕጻናት አንጀት ላይ የሚፈጠር ብግነት (NE) መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
10.3. በጨቅላ ሕጻናት አንጀት ላይ ለሚፈጠር ብግነት (NE) የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
11. ከኮሎስትሪዲኦይድ ዲፊሲሌ ባክቴሪያ ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Clostridiodes Difficile Associated Disease / CDAD)
-
11.1. ከኮሎስትሪዲኦይድ ዲፊሲሌ ባክቴሪያ ጋር በተገናኘ በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Clostridiodes Difficile Associated Disease / CDAD)
-
11.1. የክሎስትሪዲኦይድ ዲፊሲሌ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን አጋላጭ ሁኔታዎች (Riskfactors)
-
11.2. ከከሎስትሪዲኦይድ ዲፊሲሌ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
11.3. የክሎስትሪዲኦይድ ዲፊሲሌ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን መከሰቱ ለማወቅ የሚደረጉ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
11.3. የክሎስትሪዲኦይድ ዲፊሲሌ ባክቴሪያ ኢንፌክሽን የሕክምና መንገድ (Treatmnt)
12. የትልቁ አንጀት በከፍተኛ ደረጃ መነፋት እና በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻል (Toxic megacolon)
-
12. የትልቁ አንጀት በከፍተኛ ደረጃ መነፋት እና በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻል (Toxic megacolon)
-
12.1. የትልቁ አንጀት በከፍተኛ ደረጃ መነፋት እና በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻል የጤና ችግር ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
12.2. የትልቁ አንጀት በከፍተኛ ደረጃ መነፋት እና በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻል (TM) መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
12.3. የትልቁ አንጀት በከፍተኛ ደረጃ መነፋት እና በአንጀት ግድግዳ ላይ የሚገኙ ጡንቻዎች መኮማተር እና መለጠጥ አለመቻልን (TM) ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ መድኃኒቶች (Treatment)
13. በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ፖሊፖች (Colonic polyps)
-
13. በትልቁ አንጀት ክፍሎች ውስጥ የሚፈጠሩ ፖሊፖች (Colonic polyps)
-
13.1. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ፖሊፕ መንስሄ ሊሆኑ የሚችሉ ወይም አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
13.2. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ፖሊፕ ዓይነቶች (Classification)
-
13.2.1. በትልቁ አንጀት ላይ ከሚገኙ ሴሎች ጋር ተመሳሳይ ከሆኑ ሴሎች የሚፈጠር እና ፈሳሽ የሚያመነጭ ፖሊፕ ወይም የአዲኖማ ፖሊፕ (Adenomatous polyp)
-
13.2.2. በአንጀት ክፍሎች ላይ ለረዥም ግዜ ከሚከሰት ብግነት ጋር በተገናኝ የሚፈጠር ፖሊፕ (Inflammatory polyp)
-
13.2.3. የመጋዝ ቅርፅ ያላቸው ፖሊፖች (Serrated polyp)
-
13.2.4. በትልቁ አንጀት ላይ ከሚገኙ ሴሎች ጋር ተመሳሳይ በሆኑ እና በተዘበራረቀ (distorted) መልክ ከተደረደሩ ሴሎች የሚፈጠር (Hamartomatous polyp)
-
13.2.4.1. በልጆች ላይ የበዙ ፖሊፖች እንዲፈጠሩ የሚያደርግ የጤና ችግር (Juvenile polyposis syndrome)
-
13.2.4.2. የከንፈር እና የቆዳ ቀለም መጥቆር (mucocutaneous hyperpigmentation) እንዲፈጠር የሚያደርግ ፖሊፕ (Peutz – Jeghers syndrome)
-
13.4.2.3. በታይሮይድ ዕጢ እና በጡት ውስጥ የሚፈጠር የጤና ችግር የሚያስከትል ፖሊፕ (Cowden syndrome)
-
13.4.2.4. ክሮንካይት ካናዳ ሲንድሮም (Cronkhite – Canada syndrome)
-
13.2.5. በአንጎል ውስጥ እና በሌሎች የሰውነት ክፍሎች ውስጥ ድንች የመስሉ ዕብጠቶች እንዲፈጠሩ የሚያደርግ ፖሊፕ (Tuberous sclerosis)
-
13.2.6. በትልቁ አንጀት ውስጥ ከሚፈጠሩ ፖሊፖች ጋር በተገኘ የሚፈጠሩ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
13.2.6.1.. ወደ ካንሰርንት የሚቀየሩ በትልቁ አንጀት ውስጥ የሚፈጠሩ ፖሊፖች (Neoplastic polyps)
-
13.2.7. በትልቁ አንጀት ውስጥ የሚፈጠሩ ፖሊፖች በቤተሰብ ውስጥ የመተላለፍ አቅም (Hereditary of polyps)
-
13.2.8. ከ MUTYH ጂን ላይ ከሚፈጠር ለውጥ ( MUTYH mutations) ጋር በተገናኘ የሚከሰት ቤተሰብ ውስጥ የሚተላለፉ እና በቁጥር እጅግ የበዙ የኣዲኖማ ፖሊፖች በትልቁ አንጀት ውስጥ እንዲፈጠር የሚያደርገው የጤና ችግር (FAP)
-
13.2.9. በቤተሰብ ውስጥ የሚተላለፉ እና በቁጥር እጅግ የበዙ የአዲኖማ ፖሊፖች በትልቁ አንጀት ውስጥ እንዲፈጠሩ የሚያደርገው የጤና ችግርን (FAP) ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
14. የትልቁ አንጀት የሲግሞይድ ክፍል ወይም የትልቁ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል አርስ በእርሱ መታሰር (Sigmoid and Cecal volvulus)
-
14. የትልቁ አንጀት የሲግሞይድ ክፍል ወይም የትልቁ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል አርስ በእርሱ መታሰር (Sigmoid and Cecal volvulus)
-
14.1. የትልቁ አንጀት የሲግሞይድ ክፍል ወይም የትልቁ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል አርስ በእርሱ መታሰር መንስሄ ወይም አጋላጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
14.2. የትልቁ አንጀት የሲግሞይድ ክፍል ወይም የትልቁ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል አርስ በእርሱ መታሰር ጋር በተገናኘ ሊከሰቲ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
14.3. የትልቁ አንጀት የሲግሞይድ ክፍል ወይም የትልቁ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል አርስ በእርሱ መታሰር መፈጠሩን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
14.4. የትልቁ አንጀት የሲግሞይድ ክፍል ወይም የትልቁ አንጀት የመጀመሪያ ክፍል አርስ በእርሱ መታሰር ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
15. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ (Diverticulosis)
-
15. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ (Diverticulosis)
-
15.1. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ (diverticulosis) መንስሄ ወይም አጋላጭ ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎች (Risk factors)
-
15.2. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድን (Diverticulosis) ተከትሎ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
15.3. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
15.4. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
16. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Diverticulitis)
-
16. የትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት (Diverticulitis)
-
16.2. በትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ ውስጥ ከሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical Pictures)
-
16.3. በትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን ወይም ብግነት መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
16.4 በትልቁ ትልቁ አንጀት ግድግዳ መስርጎድ ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽንን ወይም ብግነትን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
17. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ላይ ከሚፈጠሩ ጤናማ ያልሆኑ የደም ቧንቧዎች የተነሳ የሚከሰት የጤና ችግር (Angiodysplasia)
-
17. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ላይ ከሚፈጠሩ ጤናማ ያልሆኑ የደም ቧንቧዎች የተነሳ የሚከሰት የጤና ችግር (Angiodysplasia)
-
17.1. ደምን ከትልቁ አንጀት በሚቀበሉ እና በትልቁ አንጀት የካፒላሪስ የደም ቧንቧዎች ላይ ጉዳት የሚያስከትል የጤና ችግር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
17.2. ደምን ከትልቁ አንጀት በሚቀበሉ እና በትልቁ አንጀት የካፒላሪስ የደም ቧንቧዎች ላይ ጉዳት የሚያስከትል የጤና ችግርን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
18. በትልቁ አንጀት ውስጥ በሚገኙ ነርቮች ላይ ከሚከሰት የአፈጣጠር ዕክል ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የጤና ችግር (Hirschsprung disease /HD)
-
18. በትልቁ አንጀት ውስጥ በሚገኙ ነርቮች ላይ ከሚከሰት የአፈጣጠር ዕክል ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የጤና ችግር (Hirschsprung disease /HD)
-
18.1. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ውስጥ በሚገኙ ነርቮች ላይ ከሚከሰት የአፈጣጠር ዕክል ጋር በተገናኘ ከሚፈጠር የጤና ችግር (HD) የተነሳ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
-
18.2. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ውስጥ በሚገኙ ነርቮች ላይ ከሚከሰት የአፈጣጠር ዕክል ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የጤና ችግር መከሰቱን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
18.3. በትልቁ አንጀት ግድግዳ ውስጥ በሚገኙ ነርቮች ላይ ከሚከሰት የአፈጣጠር ዕክል ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የጤና ችግርን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
19. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Hemorrhoids)
-
19. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Hemorrhoids)
-
19.1. የውስጠኛው በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Internal hemorrhoids)
-
19.2. የውጭኛው በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (External hemorrhoids)
-
19.3. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግር መከሰትን ለማወቅ የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Diagnostics)
-
19.4. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የጤና ችግርን (hemorrhoids) ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ የሕክምና መንገዶች (Treatment)
-
19.5. በውጭኛው በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች በማይገባ መልኩ መለጠጥ ውስጥ የሚፈጠር የደም መርጋት (Thrombosed external hemorrhoids)
20. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ ከሚፈጠር መሰንጠቅ ጋር በተናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Anal fissure)
-
20. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ ከሚፈጠር መሰንጠቅ ጋር በተናኘ የሚከሰት የጤና ችግር (Anal fissure)
-
20.1. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ግድግዳ ላይ ከሚፈጠር መሰንጠቅ ጋር በተናኘ ከሚከሰት የጤና ችግር (Anal fissure) ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Clinical pictures)
21. የዓይነ ምድር መውጫ በር ሳይከፈት መውለድ (Anal atresia/Imperforate anus / Anorectal malformation)
-
21. የዓይነ ምድር መውጫ በር ሳይከፈት መውለድ (Anal atresia/Imperforate anus)
22. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ውስጥ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር (Anal cancer)
-
22. በዓይነ ምድር መውጫ ቧንቧ ውስጥ የሚፈጠር አደገኛ ዕብጠት ወይም ካንሰር (Anal cancer)
23. የትልቁ አንጀት ካንሰር (Colorectal cancer)
-
23. የትልቁ አንጀት ካንሰር (Colorectal cancer)
00:00 -
23.1. የትልቁ አንጀት ካንሰር አፈጣጠር (Colorectal cancer / CRC development)
00:00 -
23.1.1. በሂደት የሴሎችን ከቁጥጥር ውጭ መራባት ተከትሎ ከሚፈጠር የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ወይም ጂን ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚፈጠር የትልቁ አንጀት ካንሰር (Chromosomal instability pathway)
00:00 -
23.1.2. የኑክሌኦታይድ አለመጣጠምን (Nucleotide mismatch) ለመጠገን በሚረዳ የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ወይም ጂን ላይ ከሚፈጠር ለውጥ ጋር በተገናኘ የሚከሰት የትልቁ አንጀት ካንሰር አፈጣጠር ሂደት (Microsatellite instability pathway in colon cancer)
00:00 -
23.1.3. የሳይቶሲን ኑክሌኦታይድን ተከትሎ የጉአኒን ኑክሌኦታይድ በተደጋጋሚ በሚመጣበት የዲ ኤን ኤ ሞለኪዩል ክፍል ወይም ጂን (CpG island) ላይ የሚፈጠር ለውጥ (CpG Island Methylator Phenotype (CIMP) pathway)
00:00 -
23.1.4. የሳይክሎኦክሲጄኔስ ሁለት ኢንዛይም በከፍተኛ መጠን መመረት (Cyclooxygenase 2 /COX 2)
00:00 -
23.2. የትልቁ አንጀት ካንሰር አጋላጭ ሁኔታዎች (Risk factors for colorectal cancer)
00:00 -
23.3. ከትልቁ አንጀት ካንሰር (CRC) ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms)
00:00 -
23.4. የትልቁ አንጀት ካንሰር መፈጠሩን ወይም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች መሰራጨቱን ለመለየት የሚረዱ የምርመራ መንገዶች (Colorectal cancer investigation)
00:00 -
23.5. ከትልቁ አንጀት እና ከዓይነ ምድር ማከማቻ ክፍል ላይ የሚነሱ ካንሰሮች ደረጃ (Staging)
00:00 -
23.6. ለትልቁ አንጀት ካንሰር የሚሰጡ የሕክምና መንገዶች (Colorectal cancer treatment)
00:00 -
23.6.1. የቀዶ ጥገና ሕክምና (Surgery)
00:00 -
23.6.2. የካንሰር ሴሎችን መራባት ለመገደብ የሚረዱ መድኃኒቶችን በመጠቀም የሚሰጥ ሕክምና ወይም የኬሞቴራፒ ሕክምና (Chemotherapy)
-
23.6.3. የጨረር ሕክምና (Radiation therapy)
00:00 -
23.6.4. የካንሰር ሴሎችን መራባት የሚያቅላጥፉ የጂን ለውጦችን በመለየት የካንሰር ሴሎችን መራባት ለመገደብ የሚረዳ ሕክምና (Targeted therapy)
00:00 -
23.6.5. የሰውነት የበሽታ መከላኪያ አቅም እንዲዳብር በማድረግ ካንሰርን ለማከም የሚረዳ ሕክምና Immune checkpoint inhibitors / Immunotherapy)
00:00 -
23.7. ለትልቁ አንጀት ካንሰር ከሚሰጥ ሕክምና በኋላ የሚደረግ የሕክምና ክትትል (Follow up)
00:00 -
23.8. የትልቁ አንጀት ካንሰር መከላኪያ መንገዶች (Colorectal cancer Prevention)
00:00 -
23.9. የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራዎች (Colorectal cancer screening)
00:00 -
23.9.1. በዓይነ ምድር ውስጥ ከሰውነት የሚወገደውን የቀይ የደም ሴሎችን ወይም የቀይ የደም ሴል ክፍሎችን ለመለየት የሚረዳ ምርመራ (Fecal immunochemical test / FIT)
-
23.9.2. የትልቁ አንጀትን የሲግሞይድ እና የዓይነ ምድር ማከማቻ የወሰጠኛ ክፍሎችን ለማየት የሚረዳ ምርመራ (Sigmoidoscopy)
-
23.9.3. የትልቁ አንጀትን የወሰጠኛ ክፍሎችን ለማየት የሚረዳ የኢንዶስኮፒ ምርመራ (Colonoscopy)
-
23.9.4. የኮምፒዩት ቶሞግራፊ ኮሎኖስኮፒ (CT colonography / CTC / Virtual Colonoscopy)
-
26.10. የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ የሚደያስፈልጋቸው ሰዎች (Indications for colorectal screening)
00:00
24. ማጣቀሻ መፅሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)
-
24. ማጣቀሻ መፅሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)