የጉበት ተግባር እና በጉበት ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች  (Liver : Physiology and Disorders)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የጉበት ተግባር እና በጉበት ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች  (Liver : Physiology and Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የጉበት ተግባር እና በጉበት ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከጉበት ጋር የተገናኘን ጤና  በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።  

በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለ‍ኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።

በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።

Show More

Course Content

1. ጉበት (liver)

  • 1. ጉበት (Liver) 
    00:00
  • 1.1. በጉበት ውስጥ የሚገኙ ሴሎች ተግባር (Cells in the liver) 
    00:00
  • 1.2. የጉበት ጅማቶች (Liver ligaments) 
    00:00
  • 1.3.  የጉበት የደም ፍሰት ሂደት (Hepatic blood flow) 
    00:00
  • 1.4. የጉበት ክፍሎች (Parts of liver) 
    00:00
  • 1.5. የጉበት ተግባራት (Functions of liver) 
    00:00
  • 1.6.  የጉበት አልኮልን ከሰውነት የማስወገድ ሂደት (Ethanol metabolism)
    00:00
  • 1.7. ከፍተኛ መጠን ያለው የአልኮል መጠጥ በጉበት እና በሌሎች የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚያስከትለው ጉዳት (Effect of alcohol)
    00:00

2. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች  (Diseases of the liver) 

3. ከአልኮል መጠጥ ጋር በተገናኘ በጉበት ውስጥ የሚከሰት የጤና ችግር (Alcoholic liver disease / ALD)

4. የሰውነት የበሽታ መከላኪያ ሥርዓት በጉበት ውስጥ የሚገኙ ክፍሎችን ማጥቃት ጋር በተገናኘ የሚከሰት ብግነት (Autoimmune hepatitis / AIH)

5. ከሄፓታይቲስ ቫይረስ ጋር በተገናኘ በጉበት ውስጥ የሚፈጠር ኢንፌክሽን (Viral hepatitis)

6. የሄፓታይቲስ ኤ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Hepatitis A virus infection)

7. የሄፓታይቲስ ቢ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Hepatitis B virus infection) 

8. የሄፓታይቲስ ሲ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Hepatitis C infection) 

9. የሄፓትይቲስ ዲ ኢንፌክሽን (Hepatitis D infection) 

10. የሄፓታይቲስ ኢ ቫይረስ ኢንፌክሽን (Hepatitis E infection) 

11. በጉበት ውስጥ የሚፈጠር የመግል መጠራቀም (Pyogenic liver abscess)

12. የብረት ንጥረ ነገር በጉበት ውሰጥ በከፍተኛ መጠን እንዲከማች የሚያደርግ የጤና ችግር (Hemochromatosis

13. የኮፐር ንጥረ ነገር በጉበት ውሰጥ በከፍተኛ መጠን እንዲከማች የሚያደርግ የጤና ችግር (Wilson’s diseases)

14. የጉበት ቬን (hepatic vein) በደም መርጋት ወይም በሌሎች መንስሄዎች መዘጋት የተነሳ የሚከሰት የጤና ችግር (Budd Chiari syndrome / Hepatic vein thrombosis) 

15. ወደ ጉበት ከሚደረሰው የደም ፍሰት ወይም የደም መጠን መቀነስ ጋር በተገናኘ በጉበት ውስጥ የሚፈጠር ብግነት  (Ischemia hepatitis / Ischemic liver) 

16. የጉበት በጠባሳ መተካት (Liver / Hepatic Cirrhosis)

17. ሥር የሰደደ የጉበት በሽታ (Chronic liver disease / CLD)

18. በጉበት ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ዕብጠቶች (Hepatic tumors)

19. ማጣቀሻ መፅኃፍት እና ድህረ ገጾች (References)