የመድኃኒቶች ተግባር እና የጎኒዮሽ ጉዳቶች) (Medications፡ Mechanism of Action and Common Side Effects)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ  ትምህርት የተዘጋጀው በተደጋጋሚ በጥቅም ላይ ስለሚውሉ መድኃኒቶች ተግባር እና የጎኒዮሽ ጉዳቶች (Medications – Mechanism of Action and Common Side Effects) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። ይህ ትምህርት 21 ምህራፎችን የያዘ ሲሆን  ዋና አላማውም በተደጋጋሚ በጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት መድኃኒቶች የሚጠበቅባቸውን ተግባር እንዴት ማከናወን እንደሚችሉ እና መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች የማዕበረሰባችንን  እውቀት እና ግንዛቤ ማዳበር ነው። ። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን  አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በመጠቀም ያለጤና ባለሙያ ትህዛዝ መድኃኒቶችን  ለራስም ሆን ለሌሎች ሰዎች ማዘዝ እና መጠቀም አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹት መድኃኒቶችን ከመጠቀም ጋር በተገናኘ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጎኒዮሽ ጉዳቶች እንደተከሰቱ ወይም እንደተፈጠሩ በሚጠረጠርበት ወቅት መድኃኒቶችን ወደ አዘዘው የጤና ባለሙያ ወይም በቅርብት ወደሚገኝ የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር  እና አስፈላጊውን የምክር ወይም የሕክምና አገልግሉት ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል። 

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና  በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጥ ምክር ን እና ሕክምናን መቀበል እና መተግበር አሰፈላጊ መሆኑን እንመክራለን። 

Show More

What Will You Learn?

  • ሴሎች (Cells)
  • ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibacterial medications)
  • ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች (Antiviral medications)
  • ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Antifungal medications)
  • ፀረ ጥገኛ ተህዋስያን መድኃኒቶች (Antiparasitic medications)
  • በደም መርጋት ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለማክመ የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiplatelet and Anticoagulants)
  • የልብን የመኮማተር አቅም ለመጨመር የሚረዱ መድኃኒቶች (Inotropic medications)
  • የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiarrhythmics)
  • የፓርኪንስን በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiparkinson medications)
  • የእንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti seizure )
  • የሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antipsychosis)
  • የድባቴ የአህምሮ የጤና ችግርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressants)
  • በደም ውስጥ የኮሌሰትሮል ወይም የስብ መጠን መጨመርን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihyperlipidemics)
  • ፈሳሽ ከሰውነት እንዲወገድ የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidiuretics)
  • የደም ግፊት መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihypertensive)
  • የግሉኮስ መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihyperglycemic)
  • ካንሰርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticancer medications)
  • የአስም በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Asthmatic medications)
  • የግላውኮማ በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Glaucoma medications)
  • የጨጓራ ወይም / እና የአንጀት ቁስለትን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti acid secretary medications)
  • የታይይሮይድ የጤና ችግሮችን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Thyroid medications)

Course Content

ምዕራፍ አንድ : ሴሎች cells)

  •   1. ሴሎች  cells)
    10:57
  • 1.1. በሰውነት ውስጥ የሚገኙ አተሞች እና ሞለኪዮሎች (Human body atoms and molecules) 
    08:55
  • 1.2. የሴል መሰረታዊ ዕውነታዎች ( Fundamental of cells) 
    07:06
  • 1.3. የሴል ክፍሎች (Parts of a cell) 
    13:14
  • 1.3.1. የሴል ሽፋን ወይም ፕላዝማ ሜምብሬን (Cell membrane/ plasma membrane) 
    10:59
  • 1.3.2. ሳይቶፕላዝም (Cytoplasm) 
    04:59
  • 1.3.3. ኒዩክለስ (Nucleus) 
    07:14
  • 1.3.4. ኒዩክለዮለስ (Nucleolus) 
    03:26
  • 1.3.5. ራይቦሶም (Ribosome)
    00:00
  • 1.3.6. ኢንዶፕላዝሚክ ሪቲኮለም (Endoplasmic reticulum) 
    00:00
  • 1.3.7. ጎልጂ ቦዲ ወይም ጎልጂ አፓራተስ (Golgi body / Golgi apparatus or complex)
    00:00
  • 1.3.8. ማይቶኮንድሪያ (Mitochondria)  
    00:00
  • 1.3.9. ቫኪዩል (vacuole) 
    00:00
  • 1.3.10. ላይሶሶም (Lysosome) 
    00:00
  • 1.3.11. ማይክሮፊላመንቶች  (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules)  
    00:00
  • 1.3.12. ሴንትሪኦሎች (Centrioles)
    00:00
  • 1.3.13. ማይክሮፊላመንቶች  (Microfilaments) እና ማይክሮቱቢዩሎች / Microtubules)  
    00:00
  • 1.3.14. ሲሊያ (Cilia) እና ፍላጄላ (Flagella)
    00:00
  • ምዕራፍ አንድ ፡ ሴሎች (Cells) ጥያቄዎች

ምዕራፍ ሁለት : ፀረ ባክቴሪያ መድኃኒቶች (Antibacterial medications)

ምዕራፍ ሦስት፡ ፀረ ቫይረስ መድኃኒቶች (Antiviral medications)

ምዕራፍ አራት: ፀረ ፈንገስ መድኃኒቶች (Antifungals medications)

ምዕራፍ አምሥት: ፀረ ጥገኛ ተሕዋስያን መድኃኒቶች (Anti Parasite medications)

ምዕራፍ ስድስት: በደም መርጋት ሥርዓት ውስጥ የሚፈጠሩ የጤና ችግሮችን ለማክም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiplatelet and Anticoagulants)

ምዕራፍ ሰባት : የልብን የመኮማተር አቅም የሚጨምሩ መድኃኒቶች (Cardiac glycosides)

ምዕራፍ ስምንት : የልብ ምት መዛባትን ለማስተካከል የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiarrhythmic medications)

ምዕራፍ ዘጠኝ: የፓሪክንስንስ በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti Parkinson’s drugs)

ምዕራፍ አሥር፡ የእንፍርፍሪት ወይም የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Antiseizure / Anticonvulsants / Antiepileptic medications)

ምዕራፍ አሥራ አንድ : ከሳይኮሲስ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antipsychotic medications)

ምዕራፍ አሥራ ሁለት :  ከድባቴ የአህምሮ የጤና ችግር ጋር በተገናኘ የሚከስቱ ምልክቶችን እና ለውጦችን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antidepressant medications)

ምዕራፍ አሥራ ሦስት : በደም ውስጥ የሚገኘውን የኮሌስትሮል ወይም የስብ መጠን ለመቀነስ የሚረዱ መድኃኒቶች (Lipid lowering agents)

ምዕራፍ አሥራ አራት : በኩላሊት በኩል ከሰውነት የሚወገደው ፈሳሽ መጠን እንዲጨምር የሚያደርጉ መድኃኒቶች (Diuretics)

ምዕራፍ አሥራ አምሥት: የደም ግፊት መጠን መጨመርን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihypertensive medications)

ምዕራፍ አሥራ ስድስት : በደም ውስጥ የሚጨምረውን የግሉኮስ መጠን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Antihyperglycemic medications)

ምዕራፍ አሥራ ሰባት : ካንሰርን ለማከም የሚረዱ መድኃኒቶች (Anticancer medications)  

ምዕራፍ አሥራ ስምንት : የግላውኮማ በሽታን ለማከም በጥቅም ላይ የሚወሉ መድኃኒቶች (Treatment of glaucoma)

ምዕራፍ አሥራ ዘጠኝ : የአስም በሽታን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች ( Asthma medications)

ምዕራፍ ሃያ : በጨጓራ ከሚመረተው አሲድ መጠን መጨመር ጋር በተገናኘ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ለማከም በጥቅም ላይ የሚውሉ መድኃኒቶች (Peptic Ulcer Disease treatment)

ምዕራፍ ሃያ አንድ : ህመምን ለመቆጣጠር የሚረዱ መድኃኒቶች (Anti pain medications)

ማጣቀሻ መጽሕፍት እና ድህረ ገጾች (References)