የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ (Hypertension)

Uncategorized
Wishlist Share
Share Course
Page Link
Share On Social Media

About Course

ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ አፈጣጠር እና ሕክምና (Hypertension : Development and Treatment) በቂ አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው።  ከዚህ ትምህርት የሚገኘውን እውቀት  በመጠቀም ከደም ግፊት መጠን መጨመር ጋር በተገነናኘ ሊከሰት የሚችለውን የጤና ጉዳት በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ይቻላል ብለን እናምናለን። 

     በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም  እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትህዛዝ ሕከምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም።  በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጠርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሎት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር በሚደርግ ምክከር ተገቢውን ምርመራ እና ሕክምና  ማግ ኘት አስፈላጊ መሆኑን እናሳስባለን። 

      በዚህ ትምህርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና መቀበል እና መተግበር አስፈላአጊ ይሆናል። 

Show More

Course Content

1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system)

  • 1. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት (Cardiovascular system) 
    00:00
  • 1.1. በልብ እና በሳንባ መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ወይም የፑልሞናሪ የደም ዝውውር (pulmonary circulation) 
    00:00
  • 1.2. በልብ እና ከሳንባ ውጭ በተቀረው የሰውነት ክፍሎች መካከል የሚከናወን የደም ዝውውር ሥርዓት (Systemic circulation)
    00:00

 2. ልብ እና የልብ ክፍሎች (Heart parts)  

3. የልብ ጡንቻ የመኮማተር እና የመሥራት አቅም (myocardial contraction) 

4. የደም ቧንቧዎች (Blood vessels) 

5.. የልብ እና የደም ቧንቧ ሥርዓት ተግባርን መቆጣጠር (Cardiovascular control system)

6. የልብ ደምን የመርጨት አቅም (Ejection fraction) እና የልብ ሥራ (Cardiac work) 

7. በደም ዝውወር ሥርዓት ውስጥ የደም ፍሰት መጠን እና ፍጥነት (Blood flow and velocity) 

9. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሸታ (Hypertension) 

10. የደም ግፊት መጠን ደረጃዎች (Classification of Blood pressure) 

12. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታ መንስሄዎች (Causes of hypertension) 

13. ከደም ግፊት መጠን መጨመር ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ የሚችሉ ምልክቶች እና ለውጦች (Signs and symptoms) 

14.  የደም ግፊት መጠን መጨመርን መቆጣጠር (Treatment of hypertension)

15. የደም ግፊት መጠንን ለመቆጣጠር በጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ መድኃኒት ዓይነቶች (Types of antihypertensive medications)

16. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታን ለመቆጣጠር የሚረዱ ተመራጭ መድኃኒቶች (Choice of antihypertensive medications)

17. የደም ግፊት መጠን መጨመር በሽታን ተከትሎ ሊፈጠሩ የሚችሉ የጤና ችግሮች (Hypertension complications)

ማጣቀሻ መጽሃፍት እና ድህረ ገጾች (References)