የሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እና በሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Biliary system : Physiology and Disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እና በሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Biliary system : Physiology and Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ክፍሎች ተግባር እና በሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ክፍሎች ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት ክፍሎች ጋር የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. የሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት (Biliary system)
-
1. የሃሞት ፈሳሽ ሥርዓት (Biliary system)
-
1.1. የሃሞት ፈሳሽ ከረጢት (Gallbladder)
-
1.2. የሃሞት ፈሳሽ እና የሃሞት ፈሳሽ ቧንቧዎች (Bile and biliary ducts)