የጣፊያ ተግባር እና በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Pancreas : Physiology and Disorders)
About Course
ይህ ትምህርት የተዘጋጀው ስለ የጣፊያ ተግባር እና በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች (Pancreas : Physiology and Disorders) አውቀትን እና ግንዛቤን ለመስጠት ታስቦ ነው። የዚህ ትምህርት ዋና አላማ ስለ የጣፊያ ተግባር እና በጣፊያ ውስጥ ሊከሰቱ ስለሚችሉ የጤና ችግሮች በጥልቀት በማስተማር ከጉበት ጋር የተገናኘን ጤና በተመለከተ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ውሳኔ መሰጠት እንዲችሉ መርዳት ነው።
በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ እውነታዎችን ፣ ምስሎችን እና ቁጥሮችን አጠቃላይ እውቀትን እና ግንዛቤን ለማዳበር ከመጠቀም ውጭ ለሌሎች አላማዎች መጠቀም አይመከረም። ከዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኘውን ማንኛውንም እውቀት በሽታን ለማወቅ ወይም በሽታን በማወቅ ያለ ጤና ባለሞያ ምክር እና ትዕዛዝ ሕምና ለማድረግ ወይም ለመስጠት በጥቅም ላይ ማዋል አይመከረም። በዚህ ትምህርት ውስጥ የተገለጹ የጤና ችግሮች ምልክቶች እና ለውጦች እንደተከሰቱ ወይም በሽታው እንደተፈጠረ በሚጠረጥርበት ወቅት በቅርብት በሚገኘው የጤና አገልግሉት መስጫ በመሄድ ከጤና ባለሙያ ጋር መመካከር እና ሕክምና ማግኘት አስፈለኣጊ እንደሆነ እንመክራለን።
በዚህ ትምርት ወስጥ የተካተቱ የጤና ምክሮች እና የሕክምና መንገዶች በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና በፍፁም ሊተኩ ሰለማይችሉ አንባቢው ከጤና ባለሞያ የሚሰጠውን ምክር እና ሕክምና እንዲቀበል እንዲሁም እንዲተገብር እናሳስባለን።
Course Content
1. ጣፊያ (Pancreas)
-
1. ጣፊያ (Pancreas)
-
1.1. የጣፊያ አፈጣጠር (Pancreatic development)
-
1.2. የጣፊያ ክፍሎች (Parts of pancreas)
-
1.3. የጣፊያ የደም ፍስት እና የነርቭ ቁጥጥር ሥርዓት (Pancreas blood flow and innervation)
-
1.4. በጣፊያ ውስጥ የሚገኙ ዕጢዎች (Pancreatic endocrine & exocrine glands)
-
1.4.1. የሚያመርቷቸውን ኢንዛይሞች ወደ ቧንቧዎች (ducts) ውስጥ የሚረጩ ዕጢዎች (Exocrine pancreas)
-
1.4.2. የሚያመርቷቸውን ሆርሞኖች ወደ ደም ቧንቧዎች ውስጥ የሚረጩ ዕጢዎች (Endocrine pancreatic glands)
-
1.4.2.1. የአልፋ ሴሎች (alpha cells)
-
1.4.2.2. የቤታ ሴሎች (Beta cells)
-
1.4.2.3. የዴልታ ሴሎች (Delta cells)
-
1.4.2.4. የኢፕሲሎን ሴሎች (Epsilon cells / E – cells)
-
1.4.2.5. የጣፊያ ፖሊፐፕታይድ ሴሎች (Pancreatic polypeptide / gamma cells)